ከ«ፖለቲካ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
የ68.98.168.86ን ለውጦች ወደ 196.190.127.54 እትም መለሰ።
Tag: Rollback
አንድ ለውጥ 360898 ከ196.190.127.54 (ውይይት) ገለበጠ
Tag: Undo
 
መስመር፡ 1፦
'''ፖለቲካ''' (መርሃሳብ) የሚለው ቃል ከግሪኩ ''πολιτικος'' («ዜጋ») ከሚለው ቃል የመጣ ነው። በአሁኑ ወቅት ፖለቲካ ማለት በቡድን ያሉ ግለሰቦች ''የጋራ ውሳኔ ላይ'' ለመድረስ የሚያስችላቸው ''ሂደት'' ነው። በዚህ ምክንያት ምንም እንኳ ፖለቲካ (መርሃሳብ)የሚለው ቃል ብዙ ጊዜ ከሃገርና ከ[[መንግስት]] ጋር የተገናኘ ቢሆንም በሌላ አንጻር የሰው ልጆች በቡድን ሆነው በሚገኙበት ማናቸውም ስብስብ ይገኛል፣ ለምሳሌ በ[[ኩባንያ]]ወች፣ በ[[ትምሀርት ቤት|ትምህርት ቤቶች]]፣ በ[[ሃይማኖት]] መዋቅሮች፣ በቤተሰቦች ውስጥ ሳይቀር መርሃሳብፖለቲካ አለ። የ[[ኃይል (ፖለቲካ)|ኃይል]] አመዳደብ፣ የ[[ቁጥጥር]]፣ የ[[ውሳኔ ላይ መድረስ]]፣ የ[[ምጣኔ ሃብት]] ክፍፍል ጥያቄወች በሁለትና ከዚያ በላይ ባሉ ሰወች መካከል ሲነሱ ያንን ጥያቄ ለመፍታት በሚደረግ ሂደት፣ በዚያ መርሃሳብፖለቲካ አለ። ከዚህ አንጻር በአንዳንዶች አስተሳሰብ [[አብዮት]]፣ [[ጦርነት]]፣ ማህበረሳባዊ ግጭት መርሃሳብፖለቲካ ሳይሆኑ የመርሃሳብየፖለቲካ ሂደቱ ክሽፈት ናቸው። በሌሎች አስተያየት እኒህም የአጠቃላይ ሂደቱ አካል ስለሆኑ እንደ መርሃሳብፖለቲካ ይወሰዳሉ።
 
መርሃሳብንፖለቲካን የሚያጠናው የትምህርት አይነት የ[[ፖለቲካ ሥነ መርሃሳብሳይንስ]] ወይም የ[[መርሃሳባዊፖለቲካ ማዕምርጥናት]] ይባላል።
የስነ መርሃሳብ አጥኝዎች ወይም ባለሙያዎች ደግሞ መርሃሳቢዎች ወይም ሊቃነ መርሃሳብ ይባላሉ።
 
{{መዋቅር}}
 
[[መደብ:ሥነየፖለቲካ መርሃሳብጥናት]]