ከ«ሳይንስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሳይንስ
Tags: Visual edit በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
ሥነ ማዕምር
Tags: Visual edit በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦
<nowiki>''</nowiki>'''[[ሥነ ማዕምር]]''''<nowiki/>' '''ሳይንስ''' የሚለው ቃል ከ[[ላቲን]] ''scientia'' (/ስኪየንቲያ/)<ref>«ሳይንስ» የሚለው አጠራር ከ[[እንግሊዝኛ]]ው ቃል «''science''» ነው፤ ለዚሁም አጠራር ታሪካዊ ምክንያት በተጨማሪ [[C]]ን እና [[ታላቅ የአናባቢ መፈራረቅ]]ን ያንብቡ።)</ref> የመጣ ሲሆን ትርጉሙም «ዕውቀት» ማለት ነው።ለዚህ ቃል አግባባዊ የአማረኛ አቻው [[ሥነ ማዕምር ]]ሲሆን መሠረታዊ አጠራሩም የተወሰደው [ሥነ] ጥናት (logy)ከሚል የአማርኛ ቃልና [ማዕምር] እውቀት የሚል ፍች ካለው የግዕዝ ቃል የተወሰደ ነው። ሆኖም ግን በአሁኑ ዘመን ሥነ ማዕምር (ሳይንስ) ማለት ዕውቀት ማለት አይደለም። ሥነ ማዕምር (ሳይንስ) የዕውቀት ዘርፍ ነው እንጂ ሁሉ ዕውቀት ሥነ ማዕመር አይደለም። ፍልስፍና ለምሳሌ ማዕምር አይደለም ምንም እንኳ ዕውቀት ቢሆንም። ሂሳብ ለምሳሌ ማዕምር አይደለም ዕውቀት ይሁን እንጂ።
 
ሥነ ማዕምር ማለት በተግባር ሊፈተኑ በሚችሉ ማብራሪያዎችና እንዲሁም ትንቢቶች መንገድ እውቀትን የሚገነባ እና የሚያደራጅ መዋቅር ነው። <ref>http://www.m-w.com/dictionary/science</ref> «ሊፈተን የሚችል» ሲባል እውነትነቱ ሊረጋገጥ የሚችል ማለት ሳይሆን ውሸት አለመሆኑ ሊረጋገጥ የሚችል ማለት ነው። በሁለቱ መካከል ከፍተኛ ልዩነት አለ፣ ሥነ ማዕምርን ከሃይማኖትና ከሌሎች የዕውቀት ዘርፎች የሚለየው ይህ ወሳኝ ልዩነት ነው።