ከ«የፀሐይ ግርዶሽ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «300px|right '''የፀሐይ ግርዶሽ''' የሚከሰተው የተወሰነው የመሬት ክፍል...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Total_Solar_Eclipse_Graphics_En_01.svg|300px|right]]
'''የፀሐይ ግርዶሽ''' የሚከሰተው የተወሰነው የ[[መሬት]] ክፍል በ[[ጨረቃ]] ጥላ ስር ሲዎድቅ ነው። መሬት፣ ጨረቃ እና [[ፀሐይ]] በአንድ መስመር ላይ ሆነው ሲቀመጡ፣ የፀሐይ ብርሃን በከፊል ወይም በሙሉ በጨረቃ ይጋረዳል። ይህ ሁኔታ መሬት ላይ የቀን ጨለማ ይፈጥራል።
የፀሐይ ግርዶሽ አራት ዓይነቶች ሲኖሩት እነርሱም፦
'''1. ሙሉ የፀሐይ ግርዶሽ'''
'''2. ማዕከላዊ የፀሐይ ግርዶሽ'''
'''3. ከፊል የፀሐይ ግርዶሽ'''
'''4. ድቅል የፀሐይ ግርዶሽ''' ናቸው።
 
 
የተጋረደችውን ፀሐይ በዓይን ማየት ቀላል ቢሆንም በዓይን ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርስ ይችላል።