ከ«ፖለቲካ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 1 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q7163 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦
'''ፖለቲካ''' (መርሃሳብ) የሚለው ቃል ከግሪኩ ''πολιτικος'' («ዜጋ») ከሚለው ቃል የመጣ ነው። በአሁኑ ወቅት ፖለቲካ ማለት በቡድን ያሉ ግለሰቦች ''የጋራ ውሳኔ ላይ'' ለመድረስ የሚያስችላቸው ''ሂደት'' ነው። በዚህ ምክንያት ምንም እንኳ ፖለቲካ (መርሃሳብ)የሚለው ቃል ብዙ ጊዜ ከሃገርና ከ[[መንግስት]] ጋር የተገናኘ ቢሆንም በሌላ አንጻር የሰው ልጆች በቡድን ሆነው በሚገኙበት ማናቸውም ስብስብ ይገኛል፣ ለምሳሌ በ[[ኩባንያ]]ወች፣ በ[[ትምሀርት ቤት|ትምህርት ቤቶች]]፣ በ[[ሃይማኖት]] መዋቅሮች፣ በቤተሰቦች ውስጥ ሳይቀር ፖለቲካመርሃሳብ አለ። የ[[ኃይል (ፖለቲካ)|ኃይል]] አመዳደብ፣ የ[[ቁጥጥር]]፣ የ[[ውሳኔ ላይ መድረስ]]፣ የ[[ምጣኔ ሃብት]] ክፍፍል ጥያቄወች በሁለትና ከዚያ በላይ ባሉ ሰወች መካከል ሲነሱ ያንን ጥያቄ ለመፍታት በሚደረግ ሂደት፣ በዚያ ፖለቲካመርሃሳብ አለ። ከዚህ አንጻር በአንዳንዶች አስተሳሰብ [[አብዮት]]፣ [[ጦርነት]]፣ ማህበረሳባዊ ግጭት ፖለቲካመርሃሳብ ሳይሆኑ የፖለቲካ የመርሃሳብ ሂደቱ ክሽፈት ናቸው። በሌሎች አስተያየት እኒህም የአጠቃላይ ሂደቱ አካል ስለሆኑ እንደ ፖለቲካመርሃሳብ ይወሰዳሉ።
 
ፖለቲካንመርሃሳብን የሚያጠናው የትምህርት አይነት የ[[ፖለቲካ ሳይንስሥነ መርሃሳብ]] ወይም የ[[ፖለቲካመርሃሳባዊ ጥናትማዕምር]] ይባላል።
የስነ መርሃሳብ አጥኝዎች ወይም ባለሙያዎች ደግሞ መርሃሳቢዎች ወይም ሊቃነ መርሃሳብ ይባላሉ።
 
{{መዋቅር}}
 
[[መደብ:የፖለቲካሥነ ጥናትመርሃሳብ]]