ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 497፦
፳፩. ዩኒኮድ ለፊደላቱ መደብ ሰጠ እንጂ ፊደል ኣላቀረበም። የግዕዙ ፊደል ኮምፕዩተርና የእጅ ስልክ ላይ ከሌለ የግዕዝ ፊደል ኣይታይም። የሚታየውም እንደፊደሉ ሊለያይ ይችላል። ስለዚህ ኣንድ ተጠቃሚ የሚጠቀምበትን መሣሪያ ላይ ያለውን የፊደል ስምና መልክ ማወቅ ኣለበት። ፳፪. ኣንድ የግዕዝ ፊደል ተጠቃሚ ሁሉንም የግዕዝ ቀለሞች ቅርጾች ማወቅ ይጠበቅበታል። በኣሁኑ ጊዜ ግን ሁሉንም የዓማርኛ ቀለሞች እንኳን የማይለዩ ኣሉ። ፳፫. ከእዚህ በፊት ተዉ እያልናቸው በታይፕራይተር ዓይነት ፊደል ተታልለው መጽሓፍት ሲጽፉ ከርመው የተበሳጩ ኣሉ። ኣሁንም በተሣሣቱ የዩኒኮድ ፊደሎችና የዓማርኛ መጻፊያዎች እየተጠቀሙ እራሳቸውንና ዓማርኛውን እየጎዱ የኣሉ ኣሉና ይታሰብበት። ፳፬. የግዕዝ ፊደል ቅርጾችና ምንነት ምሳሌዎች የሚከተሉት ናቸው። [https://www.addisherald.com/reception-of-the-ethiopic-book-of-enoch-in-medieval-gǝǝz-texts/]
 
፳፭. የግዕዝ ኣኃዞች እያንዳንዳቸው ከላይና ከታች ሰረዞች ኣሏቸው። የኮምፕዩተሩ እስክሪን ላይ የሚታየውና የሚታተመው ኣንድ ፊደል ነው። የፊደሉ መጠን በኣነሰ ቍጥር ጥራቱ እየቀነሰ መስመሮቹ ኣንድ መስለው ይታያሉ። ፊደልህፊደሉ የእኔውየዶክተሩ GeezEdit Unicode ከሆነ ጽሑፉን ከእዚህ ውስደህውስዶ ወርድ ላይ ለጥፈህለጥፎ በማሳደግ ማረጋገጥ ትችላለህ።ይቻላል። እንዲህም ሆኖ ቋጥሮቹቍጥሮቹ ጎን ለጎን ሲሆኑ ሰረዞቹ እንዲገናኙ የተሠሩና የሚቀጣጠሉ በነፃ የሚታደሉ የተሣሣቱ ፊደሎች ኣሉ። ለእዚህ ነው በነፃ የሚታደሉትን ሁሉ መጠቀም የማያዋጣው።
 
===ትርጕሞች===