ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 14፦
 
ዶ/ር ኣበራ ሞላ [[ዩናይትድ እስቴትስ]] በሚገኘው የ[[ኢትዮጵያ ኤምባሲ]] [http://ethiopianembassy.org/] በኩል ስለ ኢትዮጵያ ፊደል ግኝታቸው ጉዳይ ፓተንት ማመልከቻ እ.ኤ.ኣ. ፌብሩዋሪ 15 1990 ለ[[ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን]] የኣቀረቡት በኮምፕዩተር [http://inventors.about.com/library/blcoindex.htm] የተጻፈ የዓማርኛ ደብዳቤ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያው ባይሆንም ታሪካዊ ነበር። ኮሚሽነር ኣበበ ሙሉነህ መልሱን የጻፉት በአማርኛ የጽሕፈት መሣሪያ በተጻፈ ደብዳቤ ነበር። [http://archive.is/No43M] ዶክተሩ ታህሳስ ፲፩ ቀን ፲፱፻፹፩ ዓ.ም. (December 19, 1988 ለኮሚሽነሩ የጻፉት ደብዳቤም ኣለ። በኣሁኑ ጊዜ በኮምፕዩተር፣ [http://freetyping.geezedit.com/Q_and_A_with_Dr._Aberra_Molla_in_Amharic.htm] የእጅ ስልኮችና [https://itunes.apple.com/us/app/geezedit/id935624754?mt=8] በመሳሰሉት በግዕዝ ፊደል እየቀረቡ የኣሉት በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ስለሆኑ የዶክተሩ ሕልምና ምኞት ከተሳኩ ቆይቷል። [http://archive.is/LWaLI][http://ethsat.com/video/2015/02/09/esat-yesamintu-engida-dr-abera-molla-february-2015/] [http://archive.is/qMkgi] [http://mobilemags.360fashion.net/em/prev/story.jsp?s=4&id=13669&mwidth=320] [http://www.entewawek.com/index.php?option=com_content&view=article&id=226:aberra-molla&catid=60:ethiopia-science-&Itemid=76] መጋቢት ፳፱ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም. የዩናይትድ እስቴትስ መንግሥት ቊጥሩ 9,000,957 የሆነ የመጀመሪያውን የግዕዝ ፓተንት ወይም የግኝቱ ባለቤትነት መብት ማመልከቻውን ከኣስገቡበት ከሰባት ዓመታት በኋላ ለዶ/ር ኣበራ ሞላ ሰጥቷል። [http://patft.uspto.gov/netacgi/nph-Parser?Sect1=PTO1&Sect2=HITOFF&d=PALL&p=1&u=%2Fnetahtml%2FPTO%2Fsrchnum.htm&r=1&f=G&l=50&s1=9000957.PN.&OS=PN/9000957&RS=PN/9000957] ዕውቅናው እንዲታወቅ U.S. Patent No. 9,000,957 የእሚል ማሳወቂያ ግኝቱን ከሚጠቀሙት ዘዴዎች ጋር መቅረብ እንደእሚገባው ሕጉ ይደነግጋል። የፓተንቱም መገኘት የግዕዝ ፊደል በትክክለኛ ሳይንስና ቴክኖሎጂ እየተደገፈ የማደጉ ምስክርነት ነው። [http://appft.uspto.gov/netacgi/nph-Parser?Sect1=PTO2&Sect2=HITOFF&p=1&u=%2Fnetahtml%2FPTO%2Fsearch-bool.html&r=1&f=G&l=50&co1=AND&d=PG01&s1=Aberra&s2=Molla&OS=Aberra+AND+Molla&RS=Aberra+AND+Molla] [http://www.google.com/patents/US9000957] ይኸው የኢትዮጵያም ፓተንት ለዶክተሩ በሦስት ወራት ውስጥ እንደሚሰጥ የኢትዮጵያ ኣእምሯዊ ንብረት ጽሕፈት ቤት ጥቅምት ፳፱ ቀን ፳፻፰ ዓ.ም. ደብዳቤ ጽፏል። በቅርቡም ቍጥሩ 9,733,724 [https://patents.google.com/patent/US9733724?oq=9733724] የሆነ ሁለተኛው ፓተንት ግዕዝን በእጅ ስልክ መጠቀም እንዲቻል በመፍጠራቸው በዩናይትድ እስቴትስ መንግሥት ለዶ/ር ኣበራ ሞላ ተሰጥቷል። የእነዚህ ፓተንቶች የኢትዮጵያዊ ሳይንቲስት መሆኑ ጥቅሞች ለብዙዎቹ የኣልገባቸው ይመስላል። ዶ/ር ኣበራ ሞላ የፓተንትን ጥቅም ቀደም ብለው በኣሏቸው ፓተንቶች ምክንያት በማወቃቸው ግዕዝን ዲጂታይዝ በማድረግ ሌሎች ኢትዮጵያውያንን በቴክኖሎጂው
እንዳይቀድሙእንዳይቀደሙ በማድረግ በፊደሉና እንደ ዓማርኛ በኣሉ ቋንቋዎቻቸው ላይ መብታቸው እንዳይወሰድ የኣደረጉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ባለውለታ ሳይንቲስት ናቸው። እስከ ፳፻፲፩ ዓ.ም. ለዶ/ር ኣበራ ሞላ ብቻቸውን የተሰጧቸው የግዕዝ ፓተንቶች ሰባት ደርሰዋል። ግዕዝን በኮምፕዩተር መክተብ ኣስቸጋሪ በመሆኑ በብቸኛው ምርምራቸው ገፍተውበት ተሳክቶላቸዋል።
 
===የግዕዝ ቀለሞች===