ከ«ፍልስፍና» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አንድ ለውጥ 351232 ከ1997kB (ውይይት) ገለበጠ rv, as a total non Amharic speaker you need to stop reverting Amharic content, thankyou
Tag: Undo
ይህ የገሬ አመለካከት ነው፡፡
መስመር፡ 1፦
'''ፍልስፍና''' የሚለው ቃል ከ[[ግሪክ (ቋንቋ)|ግሪኩ]] «''Philos''» /ፊሎስ/ ማለትም ፍቅር እና፣ «''sophos''» /ሶፎስ/ (ጥበብ) የተገኘ ውሁድ ነው። በቀጥታው የጥበብ ፍቅር ወይም ፍቅረ ጥበብ ተብሎ ሊተረጎም ይችላል። በመሆኑም ፍልስፍና እውቀትን፣ እውነትን፣ ጥበብን መውደድ፣ መሻት፣ መመርመር ተብሎ ሊተረጎም ይችላል። ባንድ በኩል ወደ ጥበብ የተሳበ፣ ጥበብን የወደደ እንደዚሁም የጥበብ ባለሟልን የሚያመለክት ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ ጥበብን ወዶ ሌላውም እንዲወድ ምክንያት የሚሆን ለማለት ይውላል። ይህ የጥናት ክፍል በዋናነት ነገሮችን በመላምታዊ መንገድ ለመመርመር ይሞክራል። ይህ የገሬ አመለካከት ነው፡፡
 
ፍልስፍና በኢሥላም