ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 7፦
ዶ/ር አበራ በ[[ኮምፕዩተር]] [[ግዕዝ]] ፊደልን መጠቀም እንዲቻል ያደረጉ ምሁር ናቸው። ይሀንንም ያደረጉት የዓማርኛውን የጽሕፈት መሣሪያ (ታይፕራይተር) ለሚያውቁት ቀላል እንዲሆን በ“a”፣ “b”፣ “c”፣ “d” ምትክ “ሀ”፣ “ጠ”፣ “ሸ”፣ “ዘ” እና [[እንግሊዝኛ]] ለሚያውቁ በ“A”፣ “B”፣ “C”፣ “D” ምትክ “አ”፣ “በ”፣ “ቸ”፣ “ደ” ቀለሞችን በመመደብ ዓይነት ሠላሳ ሰባቱን የግዕዝ ቤት ኆኄያት ለ፴፯ የኮምፕዩተር መርገጫዎች ስሞችም በማድረግ ነበር። ስምንቱን የፊደል ቤቶች ወይም እንዚራን ስምንት ፎንቶች ላይ በተኗቸው። በእዚህ ዘዴ በእጅ ጽሑፍና ማተሚያ ቤቶች ብቻ ይታተሙ የነበሩት የግዕዝ (Ethiopic) ፊደላት ለመጀመሪያ ጊዜ በኮምፕዩተር ተከተቡ። እ.ኤ.ኣ. በ1982 ከባለቤታቸው ወንድሞች ኣንዱ የሆነው ግሩም ከተማ ድህረ-ምረቃ ከሚማርበት ዴንቨር ዩኒቨርሲቲ መጥቶ ፊደል መሥሪያ ስለተለቀቀ ከኣንድ ዓረብ ጓደኛዬ ጋር ፊደሉን ለመሥራት ስንታገል ዋልን ብሎ ለዶ/ር ኣበራ ቢነግር ለዓማርኛ ፊደል ያላቸውን የልጅነት ፍቅር ቀስቅሶባቸው ፊደል መሥራት ከቻልክ ለምን የዓማርኛውን ኣትሞክርም ኣሉት። ሃያ ሰባት 27 የዓረብ ቀለሞችን በሚያስሠራው መሥራትን በመቶዎች የሚቆጠሩትን ፊደሎቻችንን መሥራት ኣንድ ኣይደለም ከተባባሉ በኋላ ወደፊት በዓማርኛ የሚሠራ ኮምፕዩተር እስኪሠራ ሺዎች ለእንግሊዝኛ የተሠሩን ፕሮግራሞችን ኢትዮጵያውያን እንድንጠቀምባቸው ቃላት ማተሚያዎችን በኣማራጭነት ማቅረብ እንዲቻል ዶክተሩ ኣብሻ የሚባለውን ኩባንያ ኣቋቋሙ። ፊደል መሥራት በመጀመር እ.ኤ.ኣ. በ1983 በተለቀቀ ፍላጎታቸውን ኣሟሉ። መጀመሪያ መሥራት የሚቻለውም የኣማርኛ ታይፕራይተር ዓይነቱን ቅጥልጥል ፊደል እንደኣማርኛው ታይፕራይተር በኣንድ የላቲን
ፊደል ምትክ መተካት ስለነበረ ያንን ስላልፈለጉ እንጂ ቅጥልጥሉንም ከማንም በፊትም ሊሠሩበት ይችሉ ነበር። ተሠርቶበታልም። እየኣንድኣንዱ ቀለም ኣንድ-ወጥ የሆነውን የማተሚያ ቤቶች ዓይነት ትክክለኛ የግዕዝ ፊደላችንን ለመጀመሪያ ጊዜ በማቅረብና
እየኣንድኣንዱም በሁለት መርጫዎችመርገጫዎች እንዲከተብ በመፍጠር ግዕዝ ከማተሚያ ቤቶች ወደ ኮምፕዩተር እንዲገባ ኣደረጉ። [[ሞዴት]] (ModEth) በመባል የታወቀውን የቃላት ማተሚያ የ[[ማይክሮሶፍት]]ን ዶስ በመጠቀም በ፲፱፻፹ ዓ.ም. [[ኣሜሪካ]] ውስጥ ለገበያ ኣቀረቡ። ጊዜውም ኮምፕዩተሮችና ማተሚያዎች በቂ ኃይል ማግኘት የጀመሩበት ነበር። ግዕዝ በኮምፕዩተር እንዲከተብ የፈጠሩበትን ዘዴ በ[[ዩናይትድ እስቴትስ]] ፓተንት መጠበቅ እንዲችሉ ቢያመለክቱም በእዚያን ጊዜ ኢትዮጵያ የፓተንት ሕግ ስለኣልነበራት [[የሳይንስና ቴክኖሎጂ መረጃ ማዕከል (ኢትዮጵያ)]] ሕጉ ሲወጣ ጉዳዩ ይታያል በማለት ስለወሰነ [http://archive.is/No43M] ፓተንት ኣልወጣለትም ነበር።
 
ግዕዝ ድምጻዊ ፊደል ስለሆነ እየኣንድኣንዱን “ሀሁሂ” ቀለም በ“ABC” ምትክ [http://en.wikipedia.org/wiki/Printing_press] እየደረደሩ ማተም ከ፲፱፻ ዓ.ም. ገደማ ጀምሮ ኢትዮጵያ ውስጥ የኣሉ ማተሚያ ቤቶች ሊጠቀሙበት ችለዋል። [https://www.facebook.com/Tenthandfourth?fref=nf] [http://ethiopianthisweek.com/the-eucalyptus-tree-and-ethiopias-first-modern-schools-and-hospitals/] በቀለሞቹ ብዛት የተነሳ ግን የእንግሊዝኛውን የጽሕፈት መሣሪያ ለዓማርኛ እንኳን መጠቀም ኣልተቻለም። ከ[[ዳግማዊ ምኒልክ]] ጀምሮ [http://www.linkethiopia.org/guide-to-ethiopia/the-pankhurst-history-library/why-cant-we-have-an-amharic-typewriter-menelik/] ብዙ ኢትዮጵያውያን ሊቆች፣ ሚኒስትሮችና ደራስያን የእንግሊዝኛውን የታይፕ መጻፊያ ለዓማርኛ መክተቢያ እንዲያገለግል ወደ ሰማንያ ዓመታት ግድም ሲመራመሩ ቆይተው ባይሳካላቸውም [http://www.quatero.net/pdf/amharic_fidelat2.pdf] ዶ/ር ኣበራ ጥረቶቻቸውን በኮምፕዩተር ኣሳክተዋል። ስለ ዓማርኛ የጽሕፈት መኪና ምርምሩም የዋቢው ዝርዝር ውስጥ ከተካተቱት ኣባ [[ተክለ ማርያም ሰምሃራይ]]፣ ክቡር ዶ/ር [[ሀዲስ ዓለማየሁ|ሃዲስ ኣለማየሁ]]፣ ኣቶ [[ዓለሙ ኃብተ ሚካኤል]]፣ ኢንጂነር [[ኣያና ብሩ]]፣ ዶ/ር ዓለመ ወርቅ፣ ኣለቃ [[ኪዳነ ወልድ ክፍሌ]]፣ ክቡር ኣቶ [[ኣበበ ኣረጋይ]]፣ ክቡር ራስ [[ዕምሩ ኃይለ ሥላሴ]]፣ ዶ/ር ሉባክ፣ ኣቶ [[ዘውዴ ገብረ መድኅን]]፣ ብላታ [[መርስዔ ሃዘን ወልደ ቂርቆስ]]፣ ፀሓፊ ትዕዛዝ [[ወልደ ጊዮርጊስ ወልደ ዮሐንስ]]፣ ክቡር ኣቶ [[ሚሊዮን ነቅንቅ]]፣ ኣቶ [[ስይፉ ፈለቀ]]፣ ክቡር ዶ/ር [[ከበደ ሚካኤል]]፣ ኣቶ [[ሳሙኤል ተረፈ]]፣ ሌላ እነ ኮሎኔል [[ታምራት ይገዙ]]፣ [[መንግሥቱ ለማ|መንግስቱ ለማ]]፣ ኣቶ [[ብርሃኑ ድንቄ]]፣ [[ብላታ ዘውዴ በላይነህ]]፣ የኔታ [[ኣስረስ የኔሰው]]፣ [[ተክለማርያም ኃይሌ]]፣ ሼክ [[በክሪ ሳጳሎ]] እና ዶ/ር [[ፍቅሬ ዮሴፍ]]ንም [http://www.dejeselam.org/2009/02/sole-african-alphabet.html] ያጠቃልላል። [http://web.archive.org/web/20130502215942/http://www.quatero.net/pdf/amharic_fidelat2.pdf] ይህ ድካማቸው በመጨረሻ ሊሳካ የቻለው ግን ዶክተሩ ምንም ቀለም ሳይቀንሱ ወይም መልካቸውን ሳይቀይሩ የጥንቱንና ትክክለኛ የግዕዝ ቀለሞች [http://www.bbc.co.uk/nature/humanplanetexplorer/africa/ethiopia] በኮምፕዩተር እንዲቀርቡ ስለኣደረጉ ነው። [http://www.linkethiopia.org/guide-to-ethiopia/the-pankhurst-history-library/printing-developments-in-the-1920s-and-increased-study-abroad/] [http://www.worldscriptures.org/pages/ethiopic.html] የእነዚህ ምሁራን በታይፕ መሣሪያ ሙከራዎች የመጠቀም ዓላማዎች ባይሳኩላቸውም ዶክተሩ በእዚያው የፊደል ገበታ ምኞታቸውን ኣሳክተውላቸዋል። [http://archive.fo/uKbLy] በተጨማሪም የ[[ቢለን]]፣ [[ጉራጌ]] እና [[ሳሆ]] ምሁራን የቋንቋ ፊደሎቻቸውን እንዲጨምሩላቸው ናሙና ጽሑፎችን ልከውላቸዋል። ከእዚሁ ጋር በማያያዝ እየኣንድኣንዱ ቀለም በሁለት መርገጫዎች እንዲከተብ ኣዲስ የኣከታተብ ዘዴ ፈጥረው ኣዳዲስ የፊደል ገበታዎች ኣቅርበዋል። ለእየኣንድኣንዱ የግዕዝ ቤት ቀለምም እንደ እንግሊዝኛው ቍልፎች የእየእራሱ ቍልፍና የቍልፍ ስም መድበዋል። በእነዚህ የተነሳ የግዕዝን ፊደል የእንግሊዝኛው ወይም የኣማርኛ የታይፕ መጻፊያ መጻፍ ስለኣልቻለና ሳይጽፈው [[ኮምፕዩተር]] ለመጀመሪያ ጊዜ ደርሶለታል። [http://archive.is/awQan] [http://abyssinia2me.wordpress.com/pictoral/] ዶ/ር ኣበራ ኮምፕዩተራይዝ የኣደረጉት የግዕዝ ፊደል ኢትዮጵያውያን ለብዙ ሺህ ዓመታት በእጃቸው ሲጽፉትና [http://hornofafrica.newark.rutgers.edu/downloads/aksum.pdf] ከ፲፱፻፬ ዓ.ም. ገደማ ጀምሮ በማተሚያ መሣሪያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ ሲጠቀሙብት የነበረውን ፊደል ነው። [http://www.wikidoc.org/index.php/Aberra_Molla] [https://en.wikipedia.org/wiki/List_of_African_scientists,_inventors,_and_scholars#Ethiopian] [http://www.ethiocircle.com/pageitem/Aberra_Molla] [http://www.ethiopianstories.com/component/content/article/55-science-a-technology/125-dr-abera-molla] [http://web.archive.org/web/20160304210011/http://www.ethiopianstories.com/component/content/article/55-science-a-technology/125-dr-abera-molla] [http://research.omicsgroup.org/index.php/History_of_writing#References] [http://archive.li/7rECQ] ግዕዝ በማተሚያ መሣሪያዎች ከኢትዮጵያ ውጪም ታትሟል።
መስመር፡ 158፦
እዚህ ዝርዝር ውስጥ የ[[ግዕዝ ቋንቋ]] ኣልተካተተም። [https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%8D%E1%8B%95%E1%8B%9D] የግዕዝ ቋንቋና [https://en.wikipedia.org/wiki/Ge%27ez] ግዕዝ ፊደል [https://en.wikipedia.org/wiki/Ge%27ez_script] እንዳይምታቱ መጠንቀቅ ያስፈልጋል። እስከኣሁን በኣብዛኛዎቹ የግዕዝ ፊደል ቀለሞቻችን ተጠቃሚ ቋንቋዎች ብዙ ጽሑፎች ስለኣልተጻፉ ብዙ የቃላት ክምችቶችም የሉም።
 
በኣሁኑ ጊዜ ውጪ ኣገር የኣሉ ኢትዮጵያውያንን በዓማርኛ ማስተናገድ ተጀምሯል። [https://www.auroragov.org/departments/public_safety_communications/] በዓማርኛ ለማንበብ “Amharic” የሚለውን መምረጥ ያስፈልጋል። ወደፊት በሌሎቹም የግዕዝ ፊደል ተጠቃሚ ቋንቋዎች መስተናገድ እንዲጀመር በየቋንቋዎቹ መጻፍ መስፋፋት ጠቃሚ ሳይሆን ኣይቀርም። በሁሉም ቋንቋዎቻችን በግዕዝ ፊደል መክተብ እንዲቻል ቀለሞቹ ዩኒኮድ ውስጥ ገብተው መክተቢያዎቹ በዶክተሩ ስለተዘጋጁ ባለመጠቀም ለሚዳከሙ ቋንቋዎች ተጠያቂዎቹ የየቋንቋዎቹ ተጠቃሚዎች ናቸው። ዕውቀት እየበዛና እየገዘፈ ወደ ኢንተርኔት ስለገባ የሚፈለገውን በቀላሉ ማግኘት ተችሏል። ይህ በተለያዩ ቋንቋዎቻችምቋንቋዎቻችንም እንዲኖር መጻፍ ያስፈልጋል። ቃላትና ጽሑፎች በብዛት ሲኖሩ ወደ መተርጐም ይኬዳል። በኢትዮጵያ ከ80 በላይ የአፍ መፍቻ ቋንቋዎች እንዳሉ፣ ከእነዚህም መካከል ወደ 51 የሚጠጉት ቋንቋዎች በመጀመርያ ደረጃና በቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶች ለሚሰጡ ትምህርቶች በመማርያነት እንደሚያገለግሉ ናቸው፡፡ [https://www.ethiopianreporter.com/article/14937]
 
ከተለያዩ የፊደል ዓይነቶች ዶክተሩ ስሙን ለጥቂቶቹ የሰጡት ሥራ ለማቅለል ነው። ለምሳሌ ያህል የቤንች ገበታ ሲመረጥ የሚጠቀሙበት ቋንቋዎች ብዙ ናቸው። ምሳሌ ኣዊንጊ። የ“ዸ” ፊደል እርባታዎች ለኦሮሞ የተሰጡት ዶክተሩ ፊደሉን ቀድመው ስለዓወቁና መረጃዎቹ ስለቀደሙ እንጂ ይኸው ፊደል የሳሆ ቋንቋን ድምጽ ስለሚወክልና የሳሆም ምሁራን ፊደሉን እንዲጨምሩላቸው ስለላኩላቸው ፊደሉ የሳሆም ነው።
መስመር፡ 164፦
የኣንድኣንድ የቦታዎች ስሞችም እየተለዋወጡ ስለሆነ ጥንቃቄ ያስፈልጋል። ምሳሌ በረራ [https://ethiopianege.com/archives/4463]
 
======የቋንቋዎች ፊደላት======
 
ከግዕዝ በፊት የደኣማቱ ቅድመ-ግዕዝ (Proto-Ethiopic) ፊደል ነበር። [https://enacademic.com/dic.nsf/enwiki/7349877] ግዕዝ (Ethiopic) የሚለው ቃል ሁለት ትርጕሞች ኣሉት። ኣንደኛው የግዕዝ ቋንቋ ስም ሲሆን ሌላው የፊደሉ (Script) [https://en.wikipedia.org/wiki/Ge%27ez_script] ነው። የግዕዝን ፊደል የሚጠቀሙት የተለያዩ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች የእየራሳቸው የሆኑ ቀለሞች ኣሏቸው። የግዕዝ ቋንቋ ፊደሉን ብቻውን ሲጠቀም ቆይቶ ሌሎች ቋንቋዎች የእየራሳቸው የሆኑ ቀለማትን ጨምረውበት ተስፋፍቷል ይባላል። [https://www.merriam-webster.com/dictionary/Ethiopic] ዓማርኛ፣ ትግርኛና ኦሮምኛ ብዙ ቀለሞች ከመቶ ዓመታት በላይ ቢጋሩም ሁሉም የእየራሳቸው ብቻ የሆኑ ቀለማት ኣሏቸው። ቢሆንም ግዕዝ የሁሉም ተጠቃሚ ቋንቋዎች የፊደል ስምም ነው። ከእነዚህም መካከል ብዙ ተጠቃሚዎች የኣሉት የዓማርኛ [http://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A3%E1%88%9B%E1%88%AD%E1%8A%9B_%E1%8D%8A%E1%8B%B0%E1%88%8D] ፊደል ነው። የዓማርኛው ፊደልም በቅርቡ የተጨመረለትን የ“ቨ” ቤት ጨምሮ ከ፸ በላይ የግዕዝ ቋንቋ የሌለውን እነ “ሸ”፣ “ቸ”፣ “ኘ”፣ “ጀ”፣ “ጨ”፣ “ኸ”፣ “ዠ” እና ሌሎችንም ቀለማት ያካትታል። (ይህ ገለጻ ዓማርኛ የኣልሆነውን የታይፕራይተር ፊደል ስለማይመለከት ቅጥልጥል ፊደሉም ግዕዝ ኣይደለም።) ስለዚህ ዓማርኛ የሚጠቀመው በእራሱ ፊደል ነው። ይህ ኣገላለጽ የሌሎች ቋንቋዎች ፊደላትንም ይመለከታል። ለምሳሌ ያህል ሁሉም የዓማርኛ ቀለሞች የትግርኛው ውስጥ እንደሌሉት ሁሉም የትግርኛ ቀለሞች (ለምሳሌ “ቐ”) ዓማርኛው ውስጥ የሉም። ኣንዳንድ ሰዎች በስሕተት ዓማርኛ የእራሱ ፊደል የለውም ይላሉ። ዓማርኛ የእራሱ ፊደል (Amharic Alphabet) የኣለው ቋንቋ [https://en.wikipedia.org/wiki/Ge%27ez_script] ነው። የግዕዝም ቋንቋ የእራሱ ፊደል ኣለው። የግዕዝ ቋንቋ ፊደላት የዓማርኛው ውስጥ ሲኖሩ ሁሉም የዓማርኛ ፊደላት የግዕዙ ቋንቋ ፊደላት ውስጥ የሉም። የግዕዝ ወይም Ethiopic የተለያዩ ቋንቋዎች የሚጠቀሙበት የፊደሉም ስም ሲሆን ለተለያዩ ቋንቋዎች ተጨማሪ ቀለሞች ተጨምረዋል። ኦሮሞም የእራሱ የግዕዝ ፊደል ኣለው። እንዲሁም ሁሉም የኦሮሞ ፊደላት (ምሳሌ “ዸ”) የዓማርኛው ውስጥ የሉም። የኤርትራው ቢለንና የጎጃሙ ኣገው ቋንቋዎች ፊደላት ቀለሞች ኣንድ ዓይነት ናቸው። ጉራጌኛ ሰባቱንም ቤቶች ያጠቃልላል። [https://am.wiktionary.org/wiki/Wiktionary:%E1%8C%89%E1%88%AB%E1%8C%8D%E1%8A%9B_%E1%88%B7%E1%8B%B4%E1%88%BD]