ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 116፦
GeezEdit,<ref>{{cite web|url=http://freetyping.geezedit.com |title=GeezEdit |publisher=Geezedit.com |date= |accessdate=2016-01-05}}</ref> ዓማርኛ [https://www.yumpu.com/en/document/view/19533116/online-geezedit-for-typing-in-amharic-ethiopian-observer/2] ሕዝቡ በነፃ በዓማርኛ ዊንዶውስ እና ማክ ኮምፕዩተሮች ውስጥ መጻፍና የዓለም ድረገጾችንና የመሳሰሉትን (ኢንተርኔት) በዓማርኛ መፈለግ እንዲችል ኣበርክተዋል። (Amharic) [http://freetyping.geezedit.com]፣ ጉግል በዓማርኛና እንግሊዝኛ፣ [http://www.free-press-release.com/news-google-search-in-amharic-with-the-free-online-geezedit-1277218948.html] [http://www./yahoo_and_bing_in_amharic_Amharic.htm] ያሁ እና ቢንግ በዓማርኛ መፈለጊያም ይገኙብታል። [https://archive.is/86ts8] ቪድዮም እዚህ ኣለ። [http://www.youtube.com/watch?v=CMQYuhaAKH4] እነዚህ የኣንድ ሰው ብቻ ሥራዎች ስለኣልሆኑ ለሚመለከታቸው ሁሉ ምስጋና ይድረስልን።
 
የድረገጹ ፩ኛ ጥቅም ሌላ መክተቢያና እንደ ማይክሮሶፍት ወርድ [http://www.microsoftstore.com/store/msusa/en_US/list/categoryID.62686200/sort.displayName+descending?siteID=SRi0yYDlqd0-8ggYrag5eXxv00gYc2zcYQ] ወይም ፔጅስንፔጅስ [http://www.apple.com/mac/pages/] የመሳሰሉ ፕሮግራሞችፕሮግራሞችን (ተጠቃሚው ተመዝግቦ እየኣንድኣንዱን
በብዙ ሺህ ብር መግዛት ስለማይችል በእራሱ ፊደል መጠቀም እንዳይቸግረው) ኣማራጭ በማበርከት በ[[ዊንዶውስ]] እና [[ማክ]] ኮምፕዩተሮች በዓማርኛ ለመጻፍ ነው። ከእዚያ ጽሑፉ ኮፒ ተደርጎ ሌላ ሥፍራ ይለጠፋል። [http://freetyping.geezedit.com/aTyping.htm] የግዕዝ ፊደል ተጠቃሚዎች ጽሑፎቻችንንና የመሳሰሉትን ወደ ኢንተርኔት ማስገባትና እነዚህኑ ፈልገን ማግኘት ካልቻልን የሚከተለው ኋላ ቀርነት ቀላል ላይሆን ይችላል። ፪ኛው ኢንተርኔትን በዓማርኛና እንግሊዝኛ ወይም ቀላቅሎ ለመፈለግ በኮምፕዩተር ያገኘነውን ኣዲስ ኣጠቃቀም በሚገባ እንድንጠቀምበት ነው። ይህ ቃላትን ጽሑፍ ውስጥ ለመፈለግና ለመተካትም ይጠቅማል። ሕዝቡ በቀላሉ መጻፍ ስለሚችል በሰለጠነበት የጽሑፍ ኣሠራር እንዲቀጥሉ ሲሆን ፫ኛው ጥቅም ኣንድ የዓማርኛ ጽሑፍ በቀለሙ የተጻፈ መሆኑን ለማረጋገጥና እንደኣስፈላጊነቱ ለማረም ነው። በግዕዝ ቀለም ያልተጻፈ ጽሑፍ ኮፒ ተደርጎ ገጹ ላይ ሲለጠፍ ዝብርቅርቅ እንግሊዝኛ ሆኖ ይታያል። ፬ተኛ ጥቅም ኣንዳንድ ምሁራን እንደ “ዝሆን”፣ “ኣኣ”፣ “ክኅሎት”፣ “ድድ የመሳሰሉትን የዓማርኛ ቃላት የማያስጽፉ ድረገጾችንና የመሳሰሉትን ለመጻፊያ ከማቅረብ እንዲቆጠቡ ነው። ኣንዳንዶቹ “ኵ”ን ኣጥፍተው በ“ክው” እንደ እንግሊዝኛ እስፔሊንግ መክተብና ወጪ መጨመር ቢፈልጉም “ኵ”ን መጻፍ የማይችሉ ኣሉ። "ሥዕል"ን በ"ሥእል" መተካትም ችግር ኣለው። ከእነዚሁ መካከል የእነ “ሐ” እና “ኀ” ቤቶች ቀለሞችን የ“ሀ” ሞክሼዎች ስለሆኑ መቀነስ እየፈለጉ ኣንዳንዶቹ “ትህትና”፣ “ትስስር”፣ “ግግር” እና “ትዝታ” የመሳሰሉትን ቃላት መክተብ ስለማይችሉ ዓማርኛውን በእንግሊዝኛ ለመክተብ ሲባል ቃላቱን ማጥፋት ይፈልጋሉ። እነዚህ ምሳሌዎች ያለተቃውሞ ለብዙ ዓመታት ኣሉ። ይህ ገጹን እየተጠቀሙ የኣሉ ኢትዮጵያውያን ምሁራን ለዓማርኛ ፊደልና ቋንቋ መጥፋት ደንታ እንደሌላቸው የሚያሳይ ኣሳፋሪ መረጃ ነው። ኣንዳንዶቹ ግዕዝኤዲት በሁለት መርገጫዎች የሚያስከትበውን “ስስ” ቃል የሚከትቡት በሰባት መርገጫዎች ሲሆን “ፄ” ቀለምን ለመክተብ እስፔሊንጉን ማስታወስና ስድስት መርገጫዎች መጠቀም ቢያስፈልግም ሁሉንም የዓማርኛ ፊደላት ባዶ ስፍራ እየጨመሩ እንኳን ኣያስከትቡም። ዓማርኛውን መክተብ ሳይችሉ ሌሎች ቋንቋዎችን የጨመሩ ኣሉ። ምክንያቱም ከግዕዝ ቋንቋ ቀለሞች በሰተቀር ሌሎቹ ከዓማርኛው ቀለሞች በላይ ብዛት ስለኣላቸው ነው። ግዕዝ በዩኒኮድ ዕውቅና እንዳገኘ እያወቁ ዛሬም በእየዓይነቱ የፊደል ቁርጥራጭ የሚያቀርቡም ኣሉ።