ከ«ትግራይ ክልል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
fixed content
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
ማስተካከያ
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 16፦
| ምሥረታ_ቀን2 =
| መቀመጫ_ዓይነት = ርዕሰ ከተማ
| መቀመጫ = [[መቐለመቀሌ]]
| መሪ_ማዕረግ =
| መሪ_ስም =
መስመር፡ 36፦
| east_west =
}}
'''ትግራይ''' (ክልል 1) ከ[[ኢትዮጵያ]] ዘጠኝ ክልሎች አንዷ ስትሆን በሰሜን-ጫፍ ኢትዮጵያ ትገኛለች። ዋና ከተማዋ [[መቐለመቀሌ]] ነው። ሌሎች ታዋቂ ከተሞች ውቕሮ፣ውቅሮ፣ ዛላምበሳ፣ ዓብዪዓዲ ፣ዓድዋ፣ነበለት፣ ሸራሮ፣ ሰቲት ሑመራ፣ዓዲግራት፣ አክሱም፣ ሽረ እንዳስላሴ፣ ማይጨው፣ ኾረም እና ኣላማጣ ናቸው። በኢትዮጵያ የ[[አማራ ክልል|አማራ]] እና [[አፋር ክልል|አፋር]] ክልሎች ያዋስኑዋታል። 50,286 ካሬ ኪ.ሜ. ስትሸፍን የሕዝብ ብዛት 10በ2007 ህዝብ እና ቤት ቆጠራ መሰረት 4.29 ሚልዮን ነው። [[ትግርኛ]] የክልሉ ዋና ቋንቋ ነው። እምባ ኣላጀ፣ ፅበት እና ወርሐት በትግራይ ክልል ከፍተኛ ቦታዎች ናቸው።
ትግራይ በኢትዮጵያ ከሚገኙት ክልሎች አንዱ ሲሆን በርካታ ባህላዊ፣ተፈጥራዊ፣ታሪካዊ ሃብት የታደለ ክልል ነው።የሓ ጥንታዊ ቤተ መቅደስ፣ የአክሱም ጥንታዊ ሃውልቶች፣ከ4ኛው እስከ 15ኛው ክ/ዘመን እንደተሰሩ የሚታወቀው ከ120 በላይ የሚሆኑ ከኣለት ድንጋይ ተፈልፍለው የተሰሩ ውቅር ኣብያተክርስትያናትና ገዳማት እንዲሁም ሌሌች በርካታ ታሪካዊና ኣርኪኦሎጂካዊ ስፍራዎች የሚገኙበት ክልል ነው።
ትግራይን በባህልና በታሪካዊ ኣመጣጥ ከኤርትራ ነጥሎ ማየት ኣይቻለም። ሁለቱም የዳኣማትና የኣክሱም ግእዛዊ ስልጣኔ ባለቤት ናቸው። {{የኢትዮጵያ_መረጃ}}