161
edits
(ተስፋፋ) |
|||
'''ማየ ኣይህ''' ልሳነ [[ግዕዝ]] ሲሆን በ[[አማርኛ]] ደግሞ «'''የጥፋት ውሃ'''» ይባላል። በ[[መጽሐፍ ቅዱስ]] መሠረት ይህ [[የኖህ መርከብ]]፣ የ[[ኖህ]] ቤተሠብና [[የኖህ ልጆች]] ያመለጡበት ጥፋት ዘመን ሆነ። እንዲሁም በዓለም ዙሪያ በተለያዩ እምነቶች ወይም ልማዶች ውስጥ፣ ለምሳሌ በጥንቱ [[ሱመር]]፣ [[ሕንድ]] ወይም በ[[ሜክሲኮ]] ኗሪዎች ልማድ፣ ተመሣሣይ ድርጊቶች እንደ ተከሠቱ ስለ ማየ አይህ ይነገራል።
{{መዋቅር-ሃይማኖት}}
|
edits