ከ«ውክፔዲያ:Current featured article» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
<div style="text-shadow:0.5em0em 0.1em0em 0.9em0em #555; border: 1 1 0 0 solid;"><big><big>''' [[2019-20_ኮሮናቫይረስ_ወረርሽኝ|የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ]]'''</big></big></div>
 
<div style = "border: 1px solid #FeFedf; float:right; background: transparent; padding: 2px 0px 1px 3px;"><div style="display:inline-block; box-shadow:0.2em 0.2em 0.2em #333">[[ስዕል:3D_medical_animation_coronavirus_structure.jpg|200px|left|]] </div>
መስመር፡ 5፦
</center> </div>
<font size>
 
 
'''የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ''' ከባድ እና አጣዳፊ የመተንፈሻ አካላት በሽታ አምጪ በሆነው SARS-CoV-2 ቫይረስ ምክንያት የተከሰተ የኮሮናቫይረስ በሽታ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ ነው። ወረርሽኙ ለመጀመርያ ጊዜ የተገኘው በቻይና ዉሃን ሁቤ ውስጥ በእ.ኤ.አ. ዲሴምበር 2019 ነበር። [[የአለም ጤና ድርጅት|የዓለም ጤና ድርጅት]] በእ.ኤ.አ. ማርች 11 ቀን 2020 በሽታውን የወረርሽኝ ደረጃ ላይ መድረሱን አወጀ። እስከ እ.ኤ.አ. ማርች 14 ቀን 2020 ድረስ ባለው መረጃ መሠረት ከ155 ሺህ በላይ የኮቪድ-19 ኬዞች በ140 አገራት ውስጥ ተመዝግበዋል። በበሽታው 5,800 ሰዎች ሲሞቱ ወደ 74,000 ገደማ የሚሆኑት ደግሞ አገግመዋል። በወረርሽኙ በዋነኝነት ከተጠቁት አገራት መካከል [[ቻይና]] ፣ [[ኢጣልያ]] ፣ [[ኢራን]] ፣ [[ደቡብ ኮርያ]] እና [[ስፔን]] ይገኙበታል።