ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 40፦
ለእንግሊዝኛው የኮምፕዩተር መርገጫና ኣከታተብ ዘዴ እንዲመች የግዕዝ ፊደላት ከ“A” እስከ “Z” ያሉት ፳፮ ቁልፎችን እንዲጋሩ ማድረግን ዶክተሩ ይቃወማሉ። ምክንያቱም ከ“ኤ” (“A”) እስከ “ዚ” (“Z”) የኣሉት የላቲን ቍልፎችን ፊደሉ በኣንድኣንድ መርገጫዎች በመጠቀም እንግሊዝኛውን እንዲከትብ የተሠራ እንጂ ከእዚያ በላይ ብዛት ከኣለው የግዕዝ ፊደል ኣጠቃቀም ጋር ግንኙነት ስለሌለው የግዕዙ ኣጠቃቀም ውስጥ ጣልቃ በመግባት ወሳኝ መሆን ስለማይገ'ባው ነው። ላቲን 26 ሳድሳን ሆህያቱን የሚከትበው ለእየኣንድኣንዱ ኣንድ መርገጫ በመጠቀም ሲሆን ለካፒታል (Capital) ቀለሞቹ ሁለት መርገጫዎችን ይጠቀማል። የዶክተሩን ትክክለኛ ግኝትና ኣመዳደብ እናሻሽላለን ብለው የ"ዝቅ" (Shift) መርገጫዎችን ከሳድሳኑ ጋር ግንኙነት ለሌላቸው የግዕዝ ኆኄያት (ምሳሌ፦ “ጥ” በ“ዝቅ” “ት” ) የመደቡ ግዕዙን ለእስፔሊንግ ጣጣ ለመዳረግ የሚፈልጉትንና ቀለማቱን በብዙ መርገጫዎች የሚከትቡትን ይቃወማሉ። ምክንያቱም ዶክተሩ በፈጠሩት ዘዴ ሁሉንም ቀለሞች ከኣንድ ገበታ በኣንድና ሁለት መርገጫዎች ብቻ በኮምፕዩተሮችና የእጅ ስልኮች መክተብ ስለተቻለና እየተሻሻለም ስለሆነ ነው። [http://patents.justia.com/patent/20150212592]
 
እነ “ዠ” እና “ጰ” ቀለሞች ራቅ የኣሉ መርገጫዎች ላይ የተመደቡት ብዙ ቃላትና ተጠቃሚዎች ስለሌሏቸው ነው። [https://en.wikipedia.org/wiki/Touch_typing] ግዕዙን በ26 የላቲን ፊደላት መጻፍ መሞከር ግዕዙ በላቲን መርገጫዎች እንዲጠቀም ማስገደድ ነው። የኢትዮጵያ [[ሳይንቲስቶች]] ለግዕዝ የሚበጀውን መሥራትና መፍጠር እንጂ ሌላ ፊደል ላይ ማተኰር ኣስፈላጊ ኣይደለም። ምክንያቱም በዘዴው ዓማርኛውን እስከ ኣምስት መርገጫዎች በመጠቀም መክተብ ቢቻልም የሌሎች ቋንቋዎች ሲጨመሩ ከእዚያ በላይ መርገጫዎችን መጠቀም ስለሚያስከትሉ ነው። ዶክተሩ ለፊደላቱ መደበኛ ስፍራዎች ሲመድቡ ወደ ቀኝ ዳር የተመደቡት ብዙ ተጠቃሚዎች የሌላቸው ናቸው። እንዲህም ሆኖ በጥናት ላይ የተመረኰዘ ማሻሻል ማቅረብ ይቻላል። ለምሳሌ ያህል ኣንድ የኢትዮጵያ ባለሥልጣን መሥሪያ ቤት የግዕዝ መርገጫዎች መደብ ኣቅርቧል። መደብ የሚያወጡት ግን ሥራውን የፈጠሩት ናቸው። ግዕዝን በላቲን ፊደል ገበታ መክተብ ኣስቸጋሪነት የቀረበ ጽሑፍ ኣለ።
 
===ዩኒኮድ===