ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 476፦
፲፩. ይህ የተዛባ የቅነሳ ኣጠቃቀም የመንግሥትም ፍላጎት ይመስላል። ምክንያቱም የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ዓይነት ተቋማት ፊደል መቀጠሉን ተዉት እንጂ በመቀነሱ ስለቀጠሉበት ነው። የግዕዝ ፊደል ትክክለኛ ኣጠቃቀም እያለ በተቀነሱና በተቈራረጡ ነገሮች መጠቀም መቀጠል በኮምፕዩተር ዘመን የሚያስከትለው ኪሳራ ቀላል ኣይደለም። ለምሳሌ ያህል በታይፕራይተር ዘመንና ይኸንኑ መሣሪያ ኮምፕዩተራይዝ የኣደረጉት ኣራት ነጥብን ሲከትቡ የነበሩት ሁለት ባለ ሁለት ነጥቦችን በመጠቀም ነበር። ዶ/ር ኣበራ ግን ለኣራት ነጥብ ከመነሻውም ኣንድ ስፍራ ስለመደቡለት ከዩኒኮድ በፊትም ይሁን በኋላ ፊደሉ የእራሱ የኮምፕዩተር ቍጥር ወይም ኮድ ኣለው። [https://www.youtube.com/watch?v=9m06K_NDqlo] ጥቂት ኣዳዲስ ፊደል ቀናሾች ወይም የግዕዝ መክተቢያ ኣቅራቢዎች ኣራት ነጥብን ከሁለት ባለ ሁለት ቀለሞች ማስከተብ ስለጀመሩ ጽሑፎቹ ኣራት ነጥብ የላቸውም። በኣሁኑ ጊዜ በብዙ ሚሊዮን የሚቈጠሩ ኢንተርኔት ላይ የኣሉ ኣራት ነጥብ የሌላቸው ጽሑፎች ማለቂያ የሌላቸው ናቸው። (የማለቂያን ቅኔነት የሚገባቸው ያውቁታል።) እነዚህን ስሕተቶች እየተከታተሉ ማረም ኣስቸጋሪ ስለሆነ ስሕተቶቹ እንዳይቀጥሉ ሁላችንም መረባረብ ይኖርብናል። ሁለት ነጥቦች መካክል ተገብቶ ሁለቱን ብቻ በኣንድ መርገጫ መሰረዝ ከተቻለ መክተቢያውን ሆነ ፊደሉን ኣለመጠቀም ያዋጣል። ኣራት ነጥብ በሌላቸው ቀለሞች የተጻፉ ብዙ መጽሓፍትም ስለኣሉ ሰዉ በኣወናባጆች ወደኋላ እየተመለሰ ነው። ይህ የምልክት ቅነሳ ያስከተለው ችግር ነው። የግዕዝ ፊደላችን እንደ ቻይናው ሥዕሎች የሚሳሉበት ስለኣልሆነ [https://www.facebook.com/notes/geezedit/advances-made-by-ethiopians-in-the-computer-technology-1991/403555123037729] በሺዎች የሚቈጠሩ ኣይደለም። [https://www.tutormandarin.net/en/how-many-characters-are-there-in-the-chinese-alphabet/] ፲፪. ፊደል መቀነስ ፊደላችን ላይ የተቃጣ ዘመቻ ነው። [http://www.cyberethiopia.com/warka14/viewtopic.php?t=50680] [https://amharaonline.org/%e1%89%bb%e1%88%88%e1%8b%8d-%e1%8a%a5%e1%8a%95%e1%8c%8d%e1%8b%b2%e1%88%85-%e1%8d%8b%e1%88%bd%e1%8a%95-%e1%88%86%e1%8a%96-%e1%88%98%e1%8c%a3%e1%88%8d%e1%88%85/]
 
፲፫. ቀደም ብለው በዶክተሩ ለዩኒኮድ የተለገሰውን ፊደል [https://www.facebook.com/permalink.php?story_fbid=113203992345474&id=109106766088530] ኣስጥለው የተቈራረጡ የአማርኛ ፊደል [https://archive.is/TAkpt] ለዩኒኮድ የኣቀረቡት ተሸንፈዋል። ቀደም ብለው በዶክተሩ ለዩኒኮድ የተለገሰውን ፊደል ኣስጥለው የተቀነሱ ፊደላትን [https://archive.is/xCezH] ለመቀጣጠል ለዩኒኮድ ለማቅረብ የኣቀዱት በሁለተኛ ዙር ጥፋት የኣቀዱትም ተሸንፈዋል። ይህ ሁሉ ሲሆን ቀደም ብሎ ለአማርኛ ታይፕራይተር ሲባል ፊደል ይቀነስ የተባለውን ክርክር የቀጠሉበት ስለ ዶክተር ኣበራ ሥራ ያልሰሙት እንደእነ የኣዲስ ኣበባ ዩኒቨርሲቲ ተቋም የኣሉት ነበሩ። [http://web.archive.org/web/20121031103452/http:/www.ethiopic.com/advances.htm] ወደፊት ኮምፕዩተሩ ዓረፍተ ነገርን በማረም ትክክለኛውን ሆኄ እንዲያስቀምጥ እናደርጋለን። መጻፍ የማይፈግጉ ለኮምፕዩተሩ ነግረውት ይጽፋል። ፲፬. "ቋንቋ"ን በ"ቁዋንቁዋ" መጻፍ ኮምፕዩተሩ ቀለሞቹን የሚያስቀምጥባቸውን ሥፍራዎች ከማስጨመር ሌላ ወረቀትንና ጊዜ ያስባክናል። "ቋንቋ"ን "ቁዋንቁዋ" በሚመስል ድምጽ ማንበብ እንኳን የፊደሉና የዓማርኛ ቋንቋ ሥርዓት ኣይደሉም። "ቁዋ" እንደ "ቋ" እንዲጻፍና እንዲነበብ ማስገድድ የኣምባገነኖች ፍላጎት እንጂ የፊደሉና የቋንቋው ኣይደሉም። ፲፭. ዶክተር ኣበራ ግዕዝን ኮምፕዩተራይዝ ኣድርገው ፓተንቶች ሲያገኙባቸው ቴክኖሎጅው በዓዋቂዎች ተጠንቶና ተፈትሾ ነው። ከእዚሁ ጋር የተያያዙ ኣዳዲስ ኣጠቃቀሞች ለግዕዙ ቀርበዋል። ለምሳሌ ያህል "ቋንቋ" የሚለው ቃል እንዲፈለግ ለኢንተርኔት ሲቀርብ ብዙ ቃላቱን የያዙ ጽሑፎችን ማግኘት ሲቻል ቃሉን በ"ቁዋንቁዋ" የሚጽፉ ከኣሉ ፍለጋው ሁለቴ እንዲደረግ ያስገድዳል። ስለዚህ ለታይፕራይተር ሲባል የቀረበ ክርክር ከኋላቀር መሣሪያው ጋር መቅረት ኣለበት። ዶ/ር ኣበራ ሞላ ከታዋቂ የዓለም ሳይንቲስቶች ኣንዱ ናቸው። [https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%8B%B0%E1%89%A5:%E1%88%B3%E1%8B%AD%E1%8A%95%E1%89%B2%E1%88%B5%E1%89%B6%E1%89%BD]
 
===የግዕዝ ቁምፊዎች===