Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 89፦
ስለ «ባሕላዊ መድሃኒት» የሚገልጹ ምንጮች በርካታ ናቸው። ገና አሁን ይህን ምንጭ በደንብ አንብቤያለሁ ፦ https://www.researchgate.net/publication/6612429_Knowledge_and_use_of_medicinal_plants_by_people_around_Debre_Libanos_Monastery_in_Ethiopia
 
እሱ እንደሚለው፣ እነዚህ ባህላዊ መድሃኒቶች ለቄሳውንቱ ቢታወቁም፣ ማወራቱንማውራቱን ግን አይወዱም እና በደብረ ሊባኖስ 79% እንደ ኃጢአት ይቆጠሩታልይቆጥሩታል ይላል። እኔ በቅንነቴ ሠርቼ ለመጠቅም ብቻ ሳስብ ማንንም ማስከፋት አላሰብኩም፤ ስለዚህ በዚያው ምንጭ ያለው መረጃ በአማርኛ ቢታተም ቢያስከፋም፣ ምናልባት ቢቀር ይሻላል። ምን ይመስሎታል እና በየት መስመሩ ይደረግ? እግዜር ይስጥልኝ [[አባል:Til Eulenspiegel|Til Eulenspiegel]] ([[አባል ውይይት:Til Eulenspiegel|talk]]) 20:38, 12 ጁላይ 2017 (UTC)
 
== ሠላም፣ ==