ከ«ቁርአን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ Mobile app edit Android app edit
መስመር፡ 3፦
 
ቁርአን ሰዎች እና [[አጋንንት]] እንኳ ቢሰበሰቡ የሱብ ተመሳሳይ አንቀጽ ወይም [[አረፍተ ነገር]] ማምጣት ይችሉ እንደሆነ ይሞክሩ በማለት ተአምረኛነቱን እና እውነተኛነቱን አረጋግጧል።
ቁርአን ከመበዘረዝ እና ከመከለስ የጠራ ነው። እንደዚህም የሰው ልጆች ሁሉ መመሪያ እንደሆነ ሳይበረዝ እና ሳይከለስ እስከ ትንሳኤ ቀን ድረስ ይቆያል፤ ምክንያቱም አላህ እጠብቀዋለሁ ብሎ ቃል ስለገባለት ቁርአንን በተመለከተ [[እስላም|ሙስሊሞች]]'
# ' ምንም አይነት ልዩነት የለባቸውም። በአረብኛ ተጽፎ አንድ ቃል ይቅርና አንድ ፊደል እንኳ ሊጨመር ቢችል ወይም ቢቀነስ በቀጥታ በቀላሉ ማወቅ ይቻላል።
የሰው ልጆች በዚህ ምድርም ይሁን በመጭው አለም ሰላምሰiላም እና እርጋታ ከፈለጉ ሙስሊም ሆነው በቁርአን መመራት አለባቸው የሚል ትምህርት ያቀርባል።
 
== የውጭ መያያይዣ ==