ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 281፦
፲፫. ጥሬ ሥጋ ውስጥ የኣሉ ጀርሞች ኣደገኝነት ሕጻናትና በቂ መድኅን የሌላቸው እንደኤድስ በሽተኞችና ኣዛውንት ላይ የበረቱ ናቸው። ፲፬. ለትላልቅ ድግሶች በስለው ፍሪዝ የተደረጉ ሥጋ-ነክ ምግቦችን ለማብሰል ከበረዶነታቸው እንዲሟሙ እንደ እቃው ትልቅነት እስከ ሦስት ዕለታት (፸፪ ሰዓታት) ሊያስፈልጉ ይችላሉ። ፲፭. ጥሬ ሥጋን የተመለከተው ሕግ ሌሎች እንስሳትንም ይመለከታል። ፲፮. ኣንድ ከብት ለምግብነት እንዲያልፍ ወይም እንዲወድቅ የመወስን ሥልጣን የኣላቸው የእንስሳት ሓኪሞች ብቻ ናቸው። ፲፯. የሚሰራጭ [[ካንሰር]] የኣለበት እንሰሳ ለምግብነት ኣያልፍም። የኣልተሰራጨ ካንሰር በማየት የሚያውቁና የሚጠረጥሩ ሓኪሞች ናቸው። ፲፰. ጥሬ የኣሳማ ሥጋ ከመብላት ሰው የሚኖረው የኮሶ በሽታ ኣደገኝነት የከፋ ነው። [http://www.merckmanuals.com/professional/infectious-diseases/cestodes-tapeworms/taenia-solium-pork-tapeworm-infection-and-cysticercosis] [https://www.youtube.com/watch?v=aHs5y73qRK8&feature=youtu.be]
 
፲፱. ጥሬ ሥጋ መብላትና ጥሬ ኣሳ (ሱሺ) መብላት ኣንድ ኣይደለም። ፳. ኣንድ ጀርም ሰውና የተለያዩ እንስሳት ውስጥ የተለያዩ በሽታዎች ሊያመጣ ይችላል። ለምሳሌ ያህል ኣባሰንጋ (Anthrax) ኣእዋፍን ኣይተናኰልም። ፳፩. ኮሮናቫይረስ (Coronavirus) ከጥሬ ሥጋ እንደሚተላለፍ ወይም እንደማይተላለፍ መረጃው ስለሌለ ሥጋን በጥንቃቄ መያዝና ኣብስሎ መብላት ይመከራል። [https://www.nbcnews.com/news/latino/latinos-coronavirus-deaths-meat-processing-plant-raise-alarms-about-worker-n1183916] [https://www.npr.org/sections/coronavirus-live-updates/2020/04/07/828873225/meat-processing-plants-suspend-operations-after-workers-fall-ill] [https://www.india.com/news/india/can-coronavirus-spread-through-meat-egg-or-fish-heres-what-you-should-know-3961976/] [https://www.foxnews.com/health/can-coronavirus-spread-through-food-or-packaging] [https://www.livescience.com/coronavirus-food-risk.html] [https://foodsafety.ces.ncsu.edu/wp-content/uploads/2020/04/Bulk-Beef-Sales_COVID-19_Flyer.pdf?fwd=no]
 
===ግዕዝኤዲት ለኣይፎን 4 እና በላይ እና ኣይፓድ===