ከ«አንድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''አንድ''' በተራ አቆጣጠር መጀመርያው ቁጥር ነው። ምልክቱ ከግዕዝ እንደ ትወረሰ '''፩''' ነው፣...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''አንድ''' በተራ አቆጣጠር መጀመርያው [[ቁጥር]] ነው።
 
ምልክቱ ከ[[ግዕዝ]] እንደ ትወረሰ '''፩''' ነው፣ ይህም ከ[[ግሪክ አልፋቤት]] መጀመርያው ፊደል [[አልፋ]] (በትንሹ «'''α'''») እንደ ተወሰደ ይታመናል። ኣንዳንድ ደራስያን ኣኃዞቹን ግሪኮች ቀዱ እንጂ ኢትዮጵያውያን ከግሪክ ኣልቀዱም ይላሉ። [http://archive.is/hKHz]
 
[[ስዕል:Evolution1glyph.svg|250px|thumb|left|ከሕንዳዊ ላሳናት 1 ምልክቶች ወደ ዘመናዊ «1» የደረሱ ለውጦች። ]]