ከ«ግዕዝ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: Visual edit በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Ethiopic genesis (ch. 29, v. 11-16), 15th century (The S.S. Teacher's Edition-The Holy Bible - Plate XII, 1).jpg|thumb|230px|ኦሪት ፡ ዘፍጥረት ፡ ፳፱ ፡ በግዕዝ ፡ መጽሐፍ ፡ ቅዱስ]]
'''ግዕዝ''' ፡ በ[[አፍሪካ ቀንድ]] ፡ በ[[ኢትዮጵያ]]ና ፡ በ[[ኤርትራ]] ፡ በጥንት ፡ የተመሠረተና ፡ ሲያገለግል ፡ የቆየ ፡ ቋንቋ ነው። የግዕዝ ፡ አመጣጥ ፡ በግምት ፡ የዛሬ ፡ ፫ ፡ ሺህ ፡ ዓመት ፡ ከ[[የመን (አገር)|የመን]] ፡ እና ፡ ደቡብ ፡ አረቢያ ፡ በመነሣትና ፡ [[ቀይ ባሕር|ቀይ ፡ ባሕር]]ን ፡ በመሻገር ፡ ሰሜን ፡ ኢትዮጵያ ፡ ውስጥ ፡ ከሰፈሩ ፡ የተለያዩ ፡ የሳባውያን ፡ ነገዶች ፡ ቋንቋና ፡ በጊዜው ፡ ሰሜን ፡ ኢትዮጵያ ፡ ይነገሩ ፡ በነበሩ ፡ ቋንቋዎች ፡ ዘገምተኛ ፡ ውኅደት ፡ ነው።<ref name="አንበሴ">ዶ/ር ፡ አንበሴ ፡ ተፈራ ፣ «[http://cms.education.gov.il/NR/rdonlyres/9D9F5A60-082D-4DDD-9853-A669B5B9C9E5/132239/Safa.PDF የኢትዮጵያ ፡ ብሔረሰቦችና ፡ ቋንቋዎቻቸው ፡ አጭር ፡ ቅኝት]»</ref> በ[[አክሱም መንግሥት|አክሱም ፡ መንግሥት]]ና ፡ በኢትዮጵያ ፡ መንግሥት ፡ መደበኛ ፡ ቋንቋ ፡ ነበር።