ከ«የ2020 ኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
→‎ጊዜአዊ ሂደት: ዋቢ ምንጮች ተጨምረዋል
መስመር፡ 3፦
 
== ጊዜአዊ ሂደት ==
===መጋቢት 2012===
በመጋቢት 4 ቀን 2012 (እ.ኤ.አ. ማርች 13 ቀን 2020), በኢትዮጵያ ለመጀመርያ ጊዜ በኮሮናቫይረስ የተጠቃ ግለሰብ መኖሩ ተረጋገጠ።<ref>{{Cite web|url=https://www.aljazeera.com/news/2020/03/stocks-collapse-coronavirus-global-pandemic-live-200312235606108.html|title=Ethiopia confirms first coronavirus case: Live updates}}</ref> ግለሰቡ የ48 ዓመት [[ጃፓን|የጃፓን]] ዜጋ ሲሆን ከግለሰቡ ጋር የቅርብ ንክኪ የነበራቸውን ሰዎች የመለየት እና ክትትል የማድረግ ሥራ እየተካሄደ እንደሆነ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በዕለቱ ተናግረዋል።<ref>{{Cite web|url=https://www.fanabc.com/%e1%89%a0%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%8b%a8%e1%88%98%e1%8c%80%e1%88%98%e1%88%aa%e1%8b%ab%e1%8b%8d-%e1%8b%a8%e1%8a%ae%e1%88%ae%e1%8a%93-%e1%89%ab%e1%8b%ad%e1%88%a8%e1%88%b5/|title=በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ተገኘ|website=www.fanabc.com|access-date=2020-03-15}}</ref>
 
ምንም እንኳን ሁኔታዎች በሌሎች አገሮች እየተባባሱ ቢመጡም ኢትዮጵያ የጉዞ እገዳ እንደማታደርግ አስታውቃለች። ቫይረሱ በ134 አገራት ውስጥ ቢኖርም የጉዞ እገዳ ማድረግ ግን እንደማይሰራ የጤና ጥበቃ ሚኒስትሯ ተናግረዋል።
 
በመጋቢት 6 ቀን 2012 (እ.ኤ.አ. ማርች 15 ቀን 2020) ሌሎች ተጨማሪ 3 ዜጎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲቱት አስታውቋል። ሦስቱ ግለሰቦች በመጋቢት 4 ቀን በበሽታው መጠቃቱ ከታወቀው ሰው ጋር ግንኙነት የነበራቸው ሲሆን አንዱ የ42 ዓመት ኢትዮጵያዊ ሲሆን የተቀሩት ሁለቱ ደግሞ የ44 እና የ47 ዓመት የጃፓን ዜጎች ናቸው።<ref>[https://www.fanabc.com/%e1%89%a0%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%89%b0%e1%8c%a8%e1%88%9b%e1%88%aa-3-%e1%88%b0%e1%8b%8e%e1%89%bd-%e1%89%a0%e1%8a%ae%e1%88%ae%e1%8a%93-%e1%89%ab%e1%8b%ad%e1%88%a8%e1%88%b5/ በኢትዮጵያ ተጨማሪ 3 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተገለጸ]</ref>
 
በመጋቢት 7 ቀን 2012 (እ.ኤ.አ. ማርች 16 ቀን 2020) አንድ ከዱባይ ወደ ኢትዮጵያ የገባ የኢትዮጵያ ዜግነት ያለው ግለሰብ በቫይረሱ መጠቃቱ ተገልጿል።
 
በመጋቢት 8 ቀን 2012 (እ.ኤ.አ. ማርች 17 ቀን 2020) ከ[[ዱባይ]] ወደ ኢትዮጵያ የመጣች እንግሊዛዊት ዲፕሎማት በተደረገላት ምርመራ በቫይረሱ መጠቃቷ ተገልጿል።<ref>[https://www.fanabc.com/%e1%89%a0%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%88%b5%e1%8b%b5%e1%88%b5%e1%89%b0%e1%8a%9b%e1%8b%8d-%e1%8b%a8%e1%8a%ae%e1%88%ae%e1%8a%93-%e1%89%ab%e1%8b%ad%e1%88%a8%e1%88%b5-%e1%89%b0/ በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ 6ኛ ሰው ተገኘ]</ref>
 
በመጋቢት 10 ቀን 2012 (እ.ኤ.አ. ማርች 19 ቀን 2020) ሦስት ተጨማሪ ግለሰቦች በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ተገለጸ። አንደኛዋ ግለሰብ የ44 ዓመት ጃፓናዊት ስትሆን መጀመርያ ቫይረሱ እንዳለበት ከተገለጸው ጃፓናዊ ግለሰብ ጋር ግንኙነት የነበራት ነች። ሌላኛው ግለሰብ ደግሞ በመጋቢት 6 ቀን 2012 (እ.ኤ.አ. ማርች 15 ቀን 2020) ወደ ኢትዮጵያ የመጣ የ39 ዓመት ኦስትሪያዊ ነው። ሦስተኛዋ ግለሰብ የ85 ዓመት ኢትዮጵያዊ ሲሆኑ ወደ ኢትዮጵያ የመጡት በየካቲት 23 ቀን 2012 (እ.ኤ.አ. ማርች 2 ቀን 2020) ነበር። <ref>[https://twitter.com/lia_tadesse/status/1240757313302118407 የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ]</ref><ref>[https://www.fanabc.com/%e1%89%a0%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%88%b6%e1%88%b5%e1%89%b5-%e1%89%b0%e1%8c%a8%e1%88%9b%e1%88%aa-%e1%88%b0%e1%8b%8e%e1%89%bd-%e1%89%a0%e1%8a%ae%e1%88%ae%e1%8a%93-%e1%89%ab/ በኢትዮጵያ ሶስት ተጨማሪ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ]</ref>
 
በመጋቢት 13 ቀን 2012 (እ.ኤ.አ. ማርች 22 ቀን 2020) ሁለት ተጨማሪ ግለሰቦች በቫይረሱ መያዛቸው ተገለጸ። አንደኛው ከቤልጂየም ወደ ኢትዮጵያ በመጋቢት 5 ቀን 2012 የመጣ የ28 ዓመት ኢትዮጵያዊ ሲሆን ሌላኛው ደግሞ ከዱባይ ወደ ኢትዮጵያ በመጋቢት 10 ቀን 2012 የመጣ የ34 ዓመት ኢትዮጵያዊ ነው።<ref>[https://ethiopianmonitor.com/2020/03/22/ethiopia-coronavirus-case-reaches-double-digit Ethiopia Coronavirus cases Reache Double Digits]</ref><ref>[https://twitter.com/lia_tadesse/status/1241610916736663558 የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ]</ref>
 
በመጋቢት 15 ቀን 2012 (እ.ኤ.አ. ማርች 24 ቀን 2020) አንድ ከዱባይ ወደ ኢትዮጵያ በመጋቢት 10 ቀን (እ.ኤ.አ. ማርች 19) የመጣ የ34 ዓመት ኢትዮጵያዊ በቫይረሱ መያዙ ተገለጸ።
 
በመጋቢት 18 ቀን 2012 (እ.ኤ.አ. ማርች 27 ቀን 2020) አራት ተጨማሪ የኮሮና ቫይረስ ኬዞች ተመዝግበዋል። አንደኛው ኬዝ የ72 ዓመት [[ሞሪሸስ|ሞሪሸስያዊ]] ግለሰብ ሲሆኑ በመጋቢት 5 (እ.ኤ.አ. ማርች 14) ቀን [[ኮንጎ ብራዛቪል|ከኮንጎ ብራዛቪል]] የተመለሱ ናቸው። ሁለተኛው ገለሰብ ደግሞ የ61 ዓመት [[አዳማ|የአዳማ]] ነዋሪ ሲሆኑ ከዚህ በፊት ምንም ዓይነት የጉዞ ታሪክ የሌላቸው ናቸው። <ref>[https://www.fanabc.com/%e1%89%a0%e1%8a%a0%e1%8b%b3%e1%88%9b-%e1%8a%a8%e1%89%b0%e1%88%9b-%e1%8a%a0%e1%8a%95%e1%8b%b5-%e1%89%a0%e1%8a%ae%e1%88%ae%e1%8a%93-%e1%89%ab%e1%8b%ad%e1%88%a8%e1%88%b5-%e1%8b%a8%e1%89%b0%e1%8b%ab በአዳማ ከተማ አንድ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው ተገኘ]</ref> ነገር ግን ከሥራቸው ፀባይ አንጻር ከወጭ ሀገር ዜጋ ጋር ግንኙነት ነበራቸው። ሦስተኛዋ ደግሞ የ28 ዓመት ኢትዮጵያዊት ስትሆን መጋቢት 12 (እ.ኤ.አ. ማርች 21) ቀን ከእስራኤል የተመለሰች ናት። አራተኛዋ ግለሰብ ደግሞ የ24 ዓመት ኢትዮጵያዊት ስትሆን ከዚህ በፊት ምንም ዓይነት የጉዞ ታሪክ አልነበራትም። ይህንንም ተከትሎ በአገሪቱ በኮሮናቫይረስ የተጠቁ ግለሰቦችን ቁጥር ወደ 16 ከፍ ብሏል።<ref>[https://www.fanabc.com/%e1%89%a0%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%89%a0%e1%8a%ae%e1%88%ae%e1%8a%93-%e1%89%ab%e1%8b%ad%e1%88%a8%e1%88%b5-%e1%8b%a8%e1%89%b0%e1%8b%ab%e1%8b%99-%e1%88%b0%e1%8b%8e%e1%89%bd በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 16 ደረሰ]</ref>
 
በመጋቢት 19 ቀን 2012 (እ.ኤ.አ. ማርች 28 ቀን 2020) በቫይረሱ ከተያዙ ሰዎች መካከል አንዱ ሙሉ በሙሉ ማገገሙ ተገለጸ።<ref>[https://www.fanabc.com/%e1%89%a0%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%89%a0%e1%8a%ae%e1%88%ae%e1%8a%93-%e1%89%ab%e1%8b%ad%e1%88%a8%e1%88%b5-%e1%8a%a8%e1%89%b0%e1%8b%ab%e1%8b%99-16-%e1%88%b0%e1%8b%8e%e1%89%bd በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ከተያዙ 16 ሰዎች ውስጥ አንዱ ሙሉ በሙሉ ማገገሙ ተገለጸ]</ref>
 
በመጋቢት 20 ቀን 2012 (እ.ኤ.አ. ማርች 29 ቀን 2020) አምስት ተጨማሪ የኮሮና ቫይረስ ኬዞች ተመዝግበዋል። አንደኛዋ ታማሚ የ26 ዓመት ኢትዮጵያዊት ስትሆን በመጋቢት 8 ከቤልጂየም እና በመጋቢት 10 ደግሞ ወደ ካሜሩን የጉዞ ታሪክ ነበራት። ሁለተኛ እና ሦስተኛ ታማሚዎች የአንድ ቤተሰብ አባል የሆኑ የ14 ዓመት ወንድ እና የ48 ዓመት ሴት የሆኑ የአዳማ ከተማ ነዋሪዎች ናቸው።<ref>[https://www.fanabc.com/%e1%89%a0%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%89%a0%e1%8a%ae%e1%88%ae%e1%8a%93-%e1%89%ab%e1%8b%ad%e1%88%a8%e1%88%b5-%e1%8b%a8%e1%89%b0%e1%8b%ab%e1%8b%99-%e1%89%b0%e1%8c%a8%e1%88%9bበኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ተጨማሪ ሶስት ሰዎች መገኘታቸውን የጤና ሚኒስቴር ገለፀ]</ref> አራተኛው እና አምስተኛው ኬዝ ደግሞ የ38 ዓመት እና የ36 ዓመት ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ በተለያየ ጊዜ ወደ ዱባይ ተጉዘው እንደነበር ተገልጿል።
 
በመጋቢት 21 ቀን 2012 ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሠጡት መግለጫ ተጨማሪ 2 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን ገልጸዋል። አንደኛው ከአሜሪካ የመጣ የ32 ዓመት ኢትዮጵያዊ ሲሆን አንደኛዋ ደግሞ ከዱባይ የመጣች የ37 ዓመት ኢትዮጵያዊት ናት። ሁለቱም [[አማራ ክልል|የአማራ ክልል]] ነዋሪዎች ናቸው።<ref>[https://www.fanabc.com/%E1%89%A0%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB-%E1%89%A0%E1%8A%AE%E1%88%AE%E1%8A%93-%E1%89%AB%E1%8B%AD%E1%88%A8%E1%88%B5-%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%8B%AB%E1%8B%99-%E1%88%B0%E1%8B%8E%E1%89%BD-2 በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 23 መድረሱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አስታወቁ]</ref>
 
በመጋቢት 22 ቀን 2012 አራት ተጨማሪ የኮሮናቫይረስ ኬዞች ተመዝግበዋል። ሁለቱ ከዱባይ የመጡ የ30 እና የ36 ዓመት ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ አንደኛዋ ደግሞ ከፈረንሳይ የመጡ የ60 ዓመት ኢትዮጵያዊት ናቸው። ይህንንም ተከትሎ ባሁኑ ወቅት በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 25 ደርሷል።<ref>[https://www.fanabc.com/%e1%89%a0%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%89%a0%e1%8a%ae%e1%88%ae%e1%8a%93%e1%89%ab%e1%8b%ad%e1%88%a8%e1%88%b5-%e1%8b%a8%e1%89%b0%e1%8b%ab%e1%8b%99-%e1%89%b0%e1%8c%a8%e1%88%9b በኢትዮጵያ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ተጨማሪ 3 ሰዎች ተገኙ]</ref> አራተኛው ታማሚ ደግሞ በመጋቢት 9 ቀን ወደ ኢትዮጵያ የመጣ የ42 ዓመት [[ድሬዳዋ|የድሬዳዋ ከተማ]] ነዋሪ ነው።<ref>[https://twitter.com/lia_tadesse/status/1245035159071723523 የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ]</ref>
 
በመጋቢት 23 ቀን 2012 ሦስት የኮሮናቫይረስ ኬዞች ተመዝግበዋል። ሦስቱም ግለሰቦች ኢትዮጵያውያን ናችው። የመጀመሪያዋ ግለሰብ የ33 አመት ሴት ስትሆን የጉዞ ታሪኳ ጅቡቲ፣ ብራዚል፣ ህንድ እና የመጨረሻ በረራዋ ኮንጎ ብራዛቪል ነው። ሁለተኛው ደግሞየ 26 ዓመት ወንድ ሲሆን ምንም ዓየነት የጉዞ ታሪክ የለውም። ሶስተኛው የ32 ዓመት ወንድ ሲሆን ቀደም ብሎ በቫይረሱ መያዙ ከተረጋገጠ ሰው ጋር ግንኙነት የነበረውና በለይቶ ማቆያ ውስጥ ሆኖ ክትትል ሲደረግለት የነበረ ነው።<ref>[https://www.fanabc.com/%e1%89%a0%e1%8a%ae%e1%88%ae%e1%8a%93-%e1%89%ab%e1%8b%ad%e1%88%a8%e1%88%b5-%e1%8b%a8%e1%89%b0%e1%8b%ab%e1%8b%99-%e1%88%b0%e1%8b%8e%e1%89%bd-%e1%89%81%e1%8c%a5%e1%88%ad-29-%e1%8b%b0%e1%88%a8%e1%88%b0/ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 29 ደረሰ]</ref>
 
በመጋቢት 24 ቀን 2012 አንድ ታማሚ ሙሉ በሙሉ ማገገሙ ተገለጸ። ይህም በአገሪቱ አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ የሰዎች ቁጥርን ወደ 3 ከፍ አድርጎታል፡፡ <ref>[https://twitter.com/FMoHealth/status/1245651173169713152 ባለፉት 24 ሰዓት 65 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ ተካሂዶ ሁሉም ከቫይረሱ ነጻ ሲሆኑ በለይቶ መስጫ ማዕከል ውስጥ 25 የኮሮናቫይረስ ታማሚዎች መኖራቸውንና ከዚህ ቀደም 2 ከህመሙ ካገገሙት በተጨማሪ ሌላ ሶስተኛ ሰው ማገገሙን @lia_tadesse ተናግረዋል።]</ref>
 
በመጋቢት 25 ቀን 2012 ስድስት ተጨማሪ የኮሮናቫይረስ ኬዞች ተመዝግበዋል፡፡ ስድስቱም የቫይረሱ ተጠቂዎች ኢትዮጵያውያን ናቸው፡፡ አምስቱ ከአዲስ አበባ ሲሆኑ አንዷ ደግሞ ከድሬዳዋ ነች፡፡ <ref>[https://www.fanabc.com/%e1%89%a0%e1%8a%ae%e1%88%ae%e1%8a%93-%e1%89%ab%e1%8b%ad%e1%88%a8%e1%88%b5-%e1%8b%a8%e1%89%b0%e1%8b%ab%e1%8b%99-%e1%88%b5%e1%8b%b5%e1%88%b5%e1%89%b5-%e1%89%b0%e1%8c%a8%e1%88%9b%e1%88%aa-%e1%88%b0/ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ስድስት ተጨማሪ ሰዎች ተገኙ]</ref>
 
በመጋቢት 26 ቀን 2012 ሦስት ተጨማሪ ሰዎች በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ተገለጸ። ሦስቱም ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ ሁለቱ ከዱባይ ወደ ኢትዮጵያ በተለያየ ቀን የገቡ ሲሆኑ አንዷ ደግሞ [[ስዊድን|ከስዊድን]] የገባች መሆኑ ተገልጿል። <ref>[https://www.fanabc.com/%e1%89%a0%e1%8a%ae%e1%88%ae%e1%8a%93%e1%89%ab%e1%8b%ad%e1%88%a8%e1%88%b5-%e1%8b%a8%e1%89%b0%e1%8b%ab%e1%8b%99-%e1%88%a6%e1%88%b5%e1%89%b5-%e1%89%b0%e1%8c%a8%e1%88%9b%e1%88%aa-%e1%88%b0%e1%8b%8e/ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሦስት ተጨማሪ ሰዎች ተገኙ]</ref>
 
በመጋቢት 27 ቀን 2012 አምስት ተጨማሪ ሰዎች በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ተገለጸ። ሦስቱ ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ የተቀሩት ደግሞ አንድ [[ኤርትራ|ኤርትራዊ]] እና አንድ [[ሊብያ|ሊብያዊ]] መሆናቸው ተገልጿል።<ref>[https://www.fanabc.com/%e1%89%a0%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%89%b0%e1%8c%a8%e1%88%9b%e1%88%aa-%e1%8a%a0%e1%88%9d%e1%88%b5%e1%89%b5-%e1%88%b0%e1%8b%8e%e1%89%bd-%e1%89%a0%e1%8a%ae%e1%88%ae%e1%8a%93/ በኢትዮጵያ ተጨማሪ አምስት ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ]</ref> በዚሁ ዕለትም በኢትዮጵያ የመጀመሪያዎቹ ህልፈቶች ተመዝግበዋል። አንደኛዋ ሟች የ60 ዓመት ኢትዮጵያዊት ሲሆኑ ከፈረንሣይ በመጋቢት 22 ቀን ወደ ኢትዮጵያ የመጡ ነበሩ፡፡<ref>[https://twitter.com/lia_tadesse/status/1246780656652255232 It is my deepest regret to announce the first death of a patient from #COVID19 in Ethiopia. The patient who was in critical condition after being admitted to Eka Kotebe hospital was in ICU care and strict medical follow up. My sincere condolences to the family and loved ones.]</ref> ሁለተኛው ደግሞ የ56 ዓመት ኢትዮጵያዊ እና ምንም ዓይነት የጉዞ ታሪክ ያልነበራቸው ነበሩ።<ref>[https://twitter.com/lia_tadesse/status/1246852184958013441 It is with great sadness that I announce the second death of a patient from #COVID19 in Ethiopia. The patient was admitted on April 2nd and was under strict medical follow up in the Intensive Care Unit. My sincere condolences to the family and loved ones.]</ref>
 
በመጋቢት 28 ቀን 2012 አንድ የ65 ዓመት የዱከም ነዋሪ በቫይረሱ መጠቃታቸው ተገለጸ።<ref>[https://www.fanabc.com/%e1%89%a0%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%89%a0%e1%8a%ae%e1%88%ae%e1%8a%93-%e1%89%ab%e1%8b%ad%e1%88%a8%e1%88%b5-%e1%8b%a8%e1%89%b0%e1%8b%ab%e1%8b%99-%e1%88%b0%e1%8b%8e%e1%89%bd-4 በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 44 ደረሰ]</ref>
 
በመጋቢት 29 ቀን 2012 ስምንት ተጨማሪ የኮሮናቫይረስ ኬዞች ተመዝግበዋል። ሰባቱ ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ አንዱ ደግሞ ኤርትራዊ ነው። ከተያዙት ሰዎች መካከል የ9 ወር ሕጻን ልጅ እንደሚገኝበት ተገልጿል።<ref>[https://twitter.com/lia_tadesse/status/1247481488624492554 Report #24 የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ Status update on #COVID19Ethiopia]</ref>
 
በመጋቢት 30 ቀን 2012 ሦስት ተጨማሪ ኬዞች ሪፖርት ተደርገዋል። ሁለቱ ወደ ዱባይ የጉዞ ታሪክ ያላቸው የ29ዓመት ወንድ ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ አንዱ ደግሞ ምንም የጉዞ ታሪክ የሌለው የ36 ዓመት ወንድ ኢትዮጵያዊ ከአዲስ ቅዳም [[አማራ ክልል]] ነው።<ref>[https://twitter.com/lia_tadesse/status/1247835876840869889 Report #25 የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ Status update on #COVID19Ethiopia]</ref>
 
===ሚያዝያ 2012===
በሚያዝያ 1 ቀን 2012 አንድ የ43 ዓመት [[ካናዳ|ካናዳዊ]] በቫይረሱ መያዙ ተገለጼ። <ref>[https://twitter.com/lia_tadesse/status/1248195789530292224 Report #26 የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ Status update on #COVID19Ethiopia]</ref>
 
በሚያዝያ 1 ቀን 2012 አንድ የ43 ዓመት [[ካናዳ|ካናዳዊ]] በቫይረሱ መያዙ ተገለጼ። <ref>[https://twitter.com/lia_tadesse/status/1248195789530292224 Report #26 የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ Status update on #COVID19Ethiopia]</ref>
በሚያዝያ 2 ቀን 2012 ዘጠኝ ተጨማሪ ግለሰቦች በቫይረሱ መያዛቸው ተገልጿል። ሰባቱ ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ የተቀሩት ደግሞ [[ሕንድ|የሕንድ]] እና [[ኤርትራ|የኤርትራ]] ዜግነት ያላቸው ግለሰቦች ናቸው። ሁሉም ግለሰቦች የውጭ አገር ጉዞ ታሪክ አላቸው።<ref>[https://www.fanabc.com/%e1%89%a0%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%89%b0%e1%8c%a8%e1%88%9b%e1%88%aa-%e1%8b%98%e1%8c%a0%e1%8a%9d-%e1%88%b0%e1%8b%8e%e1%89%bd-%e1%8b%a8%e1%8a%ae%e1%88%ae%e1%8a%93-%e1%89%ab/ በኢትዮጵያ ተጨማሪ ዘጠኝ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው]</ref> በዚህም ቀን ሦስተኛው ሞት ተመዝግቧል። በመጋቢት 28 ቀን በቫይረሱ መጠቃታቸው የተገለጸው የ65 ዓመት የዱከም ነዋሪ ሕይወታቸው ማለፉ ተገልጿል።<ref>[https://twitter.com/lia_tadesse/status/1248632094965841927 Report #28 It is with great sadness that I announce that we have lost a third patient from #COVID19 in Ethiopia. The patient was under strict medical follow up in the Intensive Care Unit. My sincere condolences to the family & loved ones]</ref><ref>[https://www.fanabc.com/%e1%89%a0%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%89%a0%e1%8a%ae%e1%88%ae%e1%8a%93-%e1%89%ab%e1%8b%ad%e1%88%a8%e1%88%b5-%e1%8b%a8%e1%88%b6%e1%88%b5%e1%89%b0%e1%8a%9b%e1%8b%8d-%e1%88%b0/ በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የሶስተኛው ሰው ህይወት አለፈ]</ref> ይህም በአገሪቱ በቫይረሱ ምክንያት የሞቱ ሰዎችን አጤቃላይ ቁጥር ወደ 3 ከፍ አድርጎታል።
 
በሚያዝያ 2 ቀን 2012 ዘጠኝ ተጨማሪ ግለሰቦች በቫይረሱ መያዛቸው ተገልጿል። ሰባቱ ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ የተቀሩት ደግሞ [[ሕንድ|የሕንድ]] እና [[ኤርትራ|የኤርትራ]] ዜግነት ያላቸው ግለሰቦች ናቸው። ሁሉም ግለሰቦች የውጭ አገር ጉዞ ታሪክ አላቸው።<ref>[https://www.fanabc.com/%e1%89%a0%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%89%b0%e1%8c%a8%e1%88%9b%e1%88%aa-%e1%8b%98%e1%8c%a0%e1%8a%9d-%e1%88%b0%e1%8b%8e%e1%89%bd-%e1%8b%a8%e1%8a%ae%e1%88%ae%e1%8a%93-%e1%89%ab/ በኢትዮጵያ ተጨማሪ ዘጠኝ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው]</ref> በዚህም ቀን ሦስተኛው ሞት ተመዝግቧል። በመጋቢት 28 ቀን በቫይረሱ መጠቃታቸው የተገለጸው የ65 ዓመት የዱከም ነዋሪ ሕይወታቸው ማለፉ ተገልጿል።<ref>[https://twitter.com/lia_tadesse/status/1248632094965841927 Report #28 It is with great sadness that I announce that we have lost a third patient from #COVID19 in Ethiopia. The patient was under strict medical follow up in the Intensive Care Unit. My sincere condolences to the family & loved ones]</ref><ref>[https://www.fanabc.com/%e1%89%a0%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%89%a0%e1%8a%ae%e1%88%ae%e1%8a%93-%e1%89%ab%e1%8b%ad%e1%88%a8%e1%88%b5-%e1%8b%a8%e1%88%b6%e1%88%b5%e1%89%b0%e1%8a%9b%e1%8b%8d-%e1%88%b0/ በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የሶስተኛው ሰው ህይወት አለፈ]</ref> ይህም በአገሪቱ በቫይረሱ ምክንያት የሞቱ ሰዎችን አጤቃላይ ቁጥር ወደ 3 ከፍ አድርጎታል።
 
== ተጨማሪ መረጃዎች ==