ከ«የ2020 ኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 40፦
 
በመጋቢት 28 ቀን 2012 አንድ የ65 ዓመት የዱከም ነዋሪ በቫይረሱ መጠቃታቸው ተገለጸ።<ref>[https://www.fanabc.com/%e1%89%a0%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%89%a0%e1%8a%ae%e1%88%ae%e1%8a%93-%e1%89%ab%e1%8b%ad%e1%88%a8%e1%88%b5-%e1%8b%a8%e1%89%b0%e1%8b%ab%e1%8b%99-%e1%88%b0%e1%8b%8e%e1%89%bd-4 በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 44 ደረሰ]</ref>
 
በመጋቢት 29 ቀን 2012 ስምንት ተጨማሪ የኮሮናቫይረስ ኬዞች ተመዝግበዋል። ሰባቱ ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ አንዱ ደግሞ ኤርትራዊ ነው። ከተያዙት ሰዎች መካከል የ9 ወር ሕጻን ልጅ እንደሚገኝበት ተገልጿል።
 
በመጋቢት 30 ቀን 2012 ሦስት ተጨማሪ ኬዞች ሪፖርት ተደርገዋል። ሁለቱ ወደ ዱባይ የጉዞ ታሪክ ያላቸው የ29ዓመት ወንድ ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ አንዱ ደግሞ ምንም የጉዞ ታሪክ የሌለው የ36 ዓመት ወንድ ኢትዮጵያዊ ከአዲስ ቅዳም [[አማራ ክልል]] ነው።
 
በሚያዝያ 1 ቀን 2012 አንድ የ43 ዓመት [[ካናዳ|ካናዳዊ]] በቫይረሱ መያዙ ተገለጼ።
 
በሚያዝያ 2 ቀን 2012 ዘጠኝ ተጨማሪ ግለሰቦች በቫይረሱ መያዛቸው ተገልጿል። ሰባቱ ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ የተቀሩት ደግሞ [[ሕንድ|የሕንድ]] እና [[ኤርትራ|የኤርትራ]] ዜግነት ያላቸው ግለሰቦች ናቸው። ሁሉም ግለሰቦች የውጭ አገር ጉዞ ታሪክ አላቸው።<ref>[https://www.fanabc.com/%e1%89%a0%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%89%b0%e1%8c%a8%e1%88%9b%e1%88%aa-%e1%8b%98%e1%8c%a0%e1%8a%9d-%e1%88%b0%e1%8b%8e%e1%89%bd-%e1%8b%a8%e1%8a%ae%e1%88%ae%e1%8a%93-%e1%89%ab/ በኢትዮጵያ ተጨማሪ ዘጠኝ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው]</ref> በዚህም ቀን ሦስተኛው ሞት ተመዝግቧል። በመጋቢት 28 ቀን በቫይረሱ መጠቃታቸው የተገለጸው የ65 ዓመት የዱከም ነዋሪ ሕይወታቸው ማለፉ ተገልጿል።<ref>[https://twitter.com/lia_tadesse/status/1248632094965841927 Report #28 It is with great sadness that I announce that we have lost a third patient from #COVID19 in Ethiopia. The patient was under strict medical follow up in the Intensive Care Unit. My sincere condolences to the family & loved ones]</ref><ref>[https://www.fanabc.com/%e1%89%a0%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%89%a0%e1%8a%ae%e1%88%ae%e1%8a%93-%e1%89%ab%e1%8b%ad%e1%88%a8%e1%88%b5-%e1%8b%a8%e1%88%b6%e1%88%b5%e1%89%b0%e1%8a%9b%e1%8b%8d-%e1%88%b0/ በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የሶስተኛው ሰው ህይወት አለፈ]</ref> ይህም በአገሪቱ በቫይረሱ ምክንያት የሞቱ ሰዎችን አጤቃላይ ቁጥር ወደ 3 ከፍ አድርጎታል።
 
== ተጨማሪ መረጃዎች ==