ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 16፦
 
===የግዕዝ ቀለሞች===
ከልጃቸው ብሩክ ጋር የመጀመሪያውን የግዕዝ የእስክሪንና የማተሚያ ቀለሞች ለመሥራት ኣንድ ዓመት ግድም ነበር የወሰደው። [http://archive.is/uKbLy] የፊደሉም ችሎታ በማደግ መጀመሪያ ፖስትእስክሪፕት ከእዚያም በ፲፱፻፹፩ ዓ.ም. ትሩታይፕ [http://sirius-c.ncat.edu/EAS/news/EJSciTech/abera2.html] በኋላም ተንቀሳቃሽ (Embedable) ሆኗል። ግዕዝ ወደ ኮምፕዩተር ሲገባ የስምንት እንግሊዝኛ ሥፍራዎችን በማስለቀቅ ዓይነት ኣንዱኑ ቦታ በየተራ በመጋራት ነበር። በዩኒኮድ መፈጠር የተነሳ ዶ/ር ኣበራ ኮምፕዩተራይዝ የኣደረጉት እየኣንድኣንዱ ቀለም የእራሱን ስፍራ ኣግኝቷል። Aberra Molla ከዓለም ፊደል ሠሪዎች ኣንዱ ናቸው። [https://graviranje.rs/Engraving_PORTAL/fonts/Font_Designers.htm] ብዙዎቹ የግዕዝ ቀለሞች በዓለም የፊደላት መደብ ዕውቅና ከኣገኙበት ከ፲፱፻፹፫ ዓ.ም. ግድም ወዲህ ግን የዕውቀት ክምችት እንዲስፋፋ በቀለሞቹ እንደመጠቀም ዛሬም ኋላቀር በሆነው የኣማርኛ የታይፕ መጻፊያው ዓይነት ቅጥልጥል የኣማርኛ ፊደላት እየጻፉ ኢትዮጵያንና እራሳቸውን ወደኋላ እየጎተቱ ያሉትን እየተቃወሙ ነው። [http://sirius-c.ncat.edu/asn/country/ethiopia/AAU-Network/news/EJSciTech/abera2.html] ትክክለኛዎቹና ሁሉም የግዕዝ ቀለሞች የዩኒኮድ መደብ ውስጥ እንዲገቡ ዶክተሩ ትልቅ ትግልና ኣስተዋጽዖም ኣድርገዋል። ለምሳሌ ያህል በመጀመሪያ ዙር ዶክተሩ ኮምፕዩተራይዝ የኣደረጉት እንጂ የታይፕራይትሩየታይፕራይተሩ ፊደል ግዕዝ እንዳልሆነ ተገልጿል። [http://web.archive.org/web/20060516083455/http://www.ethiopic.com/unicode/Ethiopic%20Computerization.htm] ይኸን [http://web.archive.org/web/20121227134618/http:/www.ethiopic.com/unicode.htm] ግዕዝ የኣልሆነ ቊርጥራጭ የኣማርኛ ታይፕራተር ዓይነት ፊደል የግዕዝ ፊደል ስለኣልሆነ በሁለተኛ ዙር ተቃውመው ኣስጥለዋል። [http://web.archive.org/web/20121031103452/http://www.ethiopic.com:80/advances.htm] የዶክተሩ ሦስተኛ ዙር ተቃውሞ የዓማርኛውን የማተሚያ ቤት ፊደላት ለዩኒኮድ እ.ኤ.ኣ. በ1992 የቀነጠሱትን [http://web.archive.org/web/20121227134618/http:/www.ethiopic.com/unicode.htm] እና የኣናሳ ተጠቃሚዎች ፊደላት በቍርጥራጭ ፊደላት እንዲተኩ እ..ኤ.ኣ. በ1993 የፈለጉትንና የኣማርኛ ፊደላት ቅነሳ ውስጥ የገቡትንም ያጠቃላል። [http://www.ethiopians.com/abass7.html] ዶክተሩ ዲጂታይዝ የኣደረጉት የግዕዝ ፊደል የኢትዮጵያ ማተሚያ ቤቶች ሲጠቀሙባቸው በነበሩት ፊደላት ሲታተሙ ስለነበሩና ስለሆኑ ዛሬ ወደ ፒ.ዲ.ኤፍ (P.D.F.) የተቀየሩትን ጭምር ያለ ችግር ማንበብ ተችሏል።
 
ፊደሉንም ለማሟላትና ከሌሎች ፊደላት እኩል እንዲራመዱ በየጊዜው ጽፈዋል። ለምሳሌ ያህል እነ “ሀ”፣ “ሐ”፣ “ኀ”፣ “አ”፣ እና “ዐ” የተሳሳቱ ድምፆች ተሰጣቸው እንጂ በዶ/ር ኣበራ ገለጻ የእየራዕቦቻቸው ሞክሼዎች ስለኣልሆኑ ለማጥፋት ማዘጋጀት ቀርቶ ድምፆቻቸውን ተረክበው መብታቸው መከበር ኣለበት ነው። ዕውቀቱም ከዩኒቨርሲቲ ወደ ሕዝቡ መድረስ ኣለበት። [http://www.fhlethiopia.com/uploads/2/8/0/2/2802756/____.pdf] ይህ ትግርኛውንም ይመለከታል። ዓማርኛ፣ [[ቤንች]]ና [[ጉሙዝ]] የቋንቋ ዋና ክፍሎች የ“ጨ” ቀለሞች፣ እንዚራንና ዘመዶች ቀለበቶች ሦስት ሳይሆኑ ሁለት ናቸው። የ“ሀ” ትክክለኛ ድምጽ ወደ “ኸ” የቀረበ ቢሆንም “ኸ”ም የዓማርኛ ሞክሼ የሚባለው ዓይነት ቀለም ስለኣልሆነ ነው ግዕዝ ኮምፕዩተራይዝ ሲደረግ የምልክት መርገጫዎች ላይ የመርገጫ ስም የተሰጠው። የ“አ” ድምጽ በስሕተት “ኧረ” የሚለው ቃል ምሳሌ ውስጥ ስንጠቀምበት የነበረ ድምጽ ስለሆነ ለ“ኧ” ስምንተኛው የ“አ” ቤት ፊደል ድምፁን ዶክተሩ መልሰው ኣስረክበውታል። [“ኧረ”] መከተብ ያለበት በ“አረ” ነው። ምክንያቱም የስምንተኛው ድምጽ ቀለም የሚሠ'ራው ግዕዙ ወይም ራብዑ ላይ መስመር በመጨመር ስለሆነና የ“አ” ቤት ስምንተኛ ቀለም የማይኖርበት ምክንያት ስለሌለ ነው። ይህ የዓይኑ “ዐ” ባለመስመር “ዓ”ንም ሊመለከት ይችላል። “ኧ” የስምንተኛው የ“አ” ቤት ቀለም ስለሆነ ስምንተኛውን የ“አ” ቤት ድምጽ (ወደ “እዋ” የቀረበውን) ለ“ኧ” ፊደል መስጠቱ ተገቢ ይመስላል። [http://www.ethiopic.com/amharic/errors.pdf] የ“የ”ም ስምንተኛ ድምጽ ቀለም ኣለ። የ“ሀ”ም አንዲሁ። ግዕዝ ድምፃዊ ፊደል (Syllabic) ስለሆነ “ሀ” እና “ሃ” ወይም “አ” እና “ኣ” ድምጽ ስለማይጋሩ ነው ዶክተሩ ስማቸውን “ኣበራ” እንጂ “አበራ” በማለት የማይጽፉት። [http://dagmawibelete.blogspot.com/2013/05/ethiopic.html] [http://web.archive.org/web/20130109102454/http://www.ethiopic.com/ethiopic_alphabet.htm] ከምክንያቶቹ ኣንዱ የግዕዝ ቤቶቹ ቅርሶች ሲጠሩ እንደራብዖቹ ኣፍ በሰፊው ስለማያስከፍቱ ነው።
መስመር፡ 24፦
ለግዕዝ የሚያስፈልጉትን በመጨማመር ከፈጠሯቸው የግዕዝ ምልክቶች መካከል “[[መብት]]”፣ “[[ንግድ]]”፣ “[[ተመዝግቧል]]”፣ “[[የኢትዮጵያ ብር|ብር]]”፣ “[[ሣንቲም]]”፣ “[[ማጥበቂያ]]”፣ “[[ማላልያ]]” እና “[[ኣልቦ]]” ኣኃዝ ይገኙበታል። የማጥበቂያ ምልክትን ዓማርኛ ለጥቂት ምዕት ዓመታት የተጠቀመ ስለሆነ ዶክተሩ የኣቀረቡት ከኮምፕዩተሩ ቴክኖሎጂ ጋር እንዲሄድ ኣዲስ ቅርጽና ስፍራ በመስጠት ነው። ዕውቅናም እንዲያገኙ ደራሲዎች እንዲጠቀሙባቸው ለዓመታት ከማቅረብ ሌላ ፓተንቶቻቸው ውስጥ ጽፈዋቸዋል። [https://patents.google.com/patent/US9000957B2/en] የኮምፕዩተር 42 እንግሊዝኛ ቁጥሮችና ምልክቶች ከግዕዙ ጋር ያቀረቡት ዶክተሩ ግዕዝን ኮምፕዩተራይዝ ሲያደርጉ ለግዕዝ ሥራ እንዲያገለግሉ ወስነው ከግዕዙ ቀለሞች ጋር በተመጣጠነ መልክ መሥራት ስለጀመሩ ኮምፕዩተር ገበታ ላይ ያሉት ኣጠቃቀም ለግዕዝም እንዲያገለግል ነው። ለምሳሌ ያህል “+”፣ “-”፣ “*” እና “/” የ[[መደመር]]፣ [[መቀነስ]]፣ [[ማባዛት]]ና [[ማካፈል]] የግዕዝ የሢሳብ ምልክቶችና ማስሊያዎችም ናቸው። በእጅ ጽሑፍና ማተሚያ ቤቶች ብቻ ይቀርብ የነበረው የግዕዝ ፊደል [http://www.danielkibret.com/2014/05/2006_2419.html] ኮምፕዩተራይዝድ ስለሆነ ኣጠቃቀሙ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ፲፱፻፹ ዓ.ም. ገደማ ለሕዝብ ቀርቧል። ከእዚያም ወዲህ ፊደሉ የዩኒኮድ የዓለም ፊደላት መደብ ውስጥ ስለገባ እየኣንድኣንዱ ቀለም የእራሱ ስፍራና ቍጥር (ኮድ) ኣለው። [http://www.unicode.org/charts/PDF/U1200.pdf] በእዚህም የተነሳ የግዕዝ ፊደል እንደሌሎች የዓለም ፊደላት የዩኒኮድ መደብ ውስጥ ገብቷል። [http://entewawek.com/index.php?option=com_content&view=article&id=226:aberra-molla&catid=60:ethiopia-science-&Itemid=76]
 
ግዕዝ በዩኒኮድ ዕውቅና ስለ ኣገኘና ወደ ፲፫ የተለያዩ የቋንቋ ቀለሞች ስለኣሉት የሁሉም የግዕዝ ፊደል ተጠቃሚ ብሔሮች መብቶች በእኩልነት መጠ'በቅ እንደኣለባቸው ዶክተሩ ያምናሉ። [http://pdfpiw.uspto.gov/.piw?PageNum=0&docid=09000957&IDKey=176E418E3B90] ስለዚህ ሁሉንም የግዕዝ ቀለሞች የማያስተናግድ ወይንም ለማስተናገድ ችሎታ የሌለው ዘዴ መቅረብ ስለሌለበት ተጠያቂው ኣቅራቢው ብቻ ሳይሆን ተጠቃሚው ምሁርም ነው። በግዕዝ ቀለሞች ብዛት የተነሳ በግዕዝ መሥራት ቢያስቸግርም ከ[[ቴክኖሎጂ]]ው ጋር መጓዝ ስለቀጠለ ለእንግሊዝኛው የተሠሩትን ለግዕዝ መጠቀም እንዲቻልና ግዕዝ የሚፈልገውንም ለመሥራት መትጋት ይጠበቅብናል። የተሳሳቱ ነገሮችን ማስተካከልና በትክክል መጠቀም ጠቃሚ ናቸው። ዶክተሩ የተጠቀሙበት የሁለተኛው ፊደል መነሻ ተወዳጁና ለረዥም ዘመናት ጥቅም ላይ ሲውል የነበረው የ[[ብርሃናንብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት]] ኣንደኛው የ[[ሞኖታይፕ]] የፊደል መልቀሚያ መሥሪያ ፊደልና የ[[ተስፋ ገብረሥላሴ ማተሚያ ቤት]] ፲፱፻፲፯ ዓ.ም. [[ቁምፊ]] (Typeface) ናቸው። የቀለማቱም መልኮች ከዩኒኮዱ ጋር ኣንድ ዓይነትና መደበኛ የኢትዮጵያ [http://wiki.eanswers.com/am/%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB] ፊደላት ናቸው። [http://unicode.org/charts/PDF/U1200.pdf] ውብ ቀለሞቻችንን በወጉና በማዕረጉ መጠቀም ተችሏል። ዶክተሩ ይኸን በመደበኛነት ከ፲፱፻፹፩ ዓ.ም. ጀምሮ እየተጠቀሙበት ነው። በማያምር፣ የተሳሳቱናየተሳሳተና የከሳ ፊደል የተጻፈ ጽሑፍ ማንበብ ኣያጓጓም።
 
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እነ ማይክሮሶፍት (Microsoft)፣ ጉግል (Google)ና ኣፕል (Apple) የተለያዩ የግዕዝ ፊደላት ማቅረብ ጀምረዋል። ምንም እንኳን የተለያዩ ቁምፊዎች መኖር ተፈላጊ ቢሆኑም ኣስቀያሚውንና የተሳሳቱትን በዝምታ ማሳለፍ ሕዝቡ ተስማምቶበታል ማለት ነው። በኣሁኑ ጊዜ ብዙ ደራስያን መጻሕፍትን በተሳሳቱ ፊደላት እያተሙእያሳተሙ ስሕተቶችን እያስፋፉ ስለሆነ ሊነገራቸው ይገባል። ወደፊት በትክክለኛ የግዕዝ ፊደሎቻችን የተከተቡትን ጥንታዊ ቀለሞቻችንን ዶክተሩ ኮምፕዩተራይዝ ወደኣደረጉት ትክክለኛ የዘመናዊው ማተሚያ ቤቶች ቀለሞች መቀየር ቢቻልም ዛሬ በኣለማወቅ በተሳሳቱ ቀለሞች ኣዳዲስ ስሕተቶችን ማስተዋወቅ ኣስፈላጊ ኣይደለም።
 
የግዕዝ ፊደል ውስጥ ለሌሉ ድምጾች ኣዳዲስ ቀለሞች መፍጠር ሊያስፈልጉ ይችላሉ። ይህ ፊደላችን ለሌሎች ቋንቋዎችም እንዲጠቅሙ ያስችላል።
በ[[የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን]] ትምህርቶች ዘንድ ግዕዝ የ[[ኣዳም]] እና የ[[ሔዋን]] ቋንቋ ነበር፤ ፊደሉን የፈጠረው ከ[[ማየ ኣይኅ]] ኣስቀድሞ የ[[ሴት (የኣዳም ልጅ)|ሴት]] ልጅ [[ሄኖስ]] ነበረ፤ [http://holyfathersundayschool.blogspot.se/2011/10/8.html] [https://www.youtube.com/watch?v=7sz8WBErBio] በሌላ በኩልም ኢትዮጵያዊው የግዕዝ ፊደል የዓለም ፊደላት ምንጭ ነው ይባላል። [http://www.bing.com/knows/search?q=history%20of%20writing&mkt=zh-cn] [https://tseday.wordpress.com/tag/ethiopic/] [https://kassahunalemu.wordpress.com/2012/11/22/%E1%8B%A8%E1%8D%8A%E1%8B%B0%E1%88%8D-%E1%8B%A8%E1%89%B5-%E1%88%98%E1%8C%A3%E1%8A%90%E1%89%B5/] [https://www.zetobia.com/blog/%e1%8b%a8%e1%8d%8a%e1%8b%b0%e1%88%8d-%e1%8b%a8%e1%89%b5-%e1%88%98%e1%8c%a3%e1%8a%90%e1%89%b5/] የኢትዮጵያ ነገሥታት ዝርዝሮችና የግዛት ዓመታት እዚህ ኣሉ። [http://rastaites.com/HIM/lineage.htm] [https://www.facebook.com/permalink.php?story_fbid=1493709244261830&id=1451412358491519] ሌሎችም መረጃዎች ኣሉ። [https://tseday.wordpress.com/2008/09/14/ethiopian-astronomy/] [https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%89%A1%E1%8C%8A%E1%8B%B3] [https://tseday.wordpress.com/page/21/] በግዕዝ ቋንቋ ብዙ እልፍ ድርሳናትና ምስጢራት ተከትበዋል። [http://www.ethioreference.com/archives/15696] የግዕዙ ፊደል እድሜ ከላቲኑ የበለጠ ነው። [http://www.thisisgabes.com/images/docs/gscelta_geez.pdf] [https://www.scribd.com/document/111676481/Qewwil] (ጥንታዊቷ ግብጽ ከ5100 ዓመታት በፊት በኢትዮጵያውያን የተቈረቈረች ናት ይባላል።) የግብፆችን ጽሑፍ ከኢትዮጵያ የተወሰደ መኾኑንና የሮማና የሌሎች ፈላስፎችም የተጠቀሙባቸው መጻሕፍት ከግብጽ መጽሓፎች የተወሰዱ እንደኾኑ ማረጋገጥ ተችሏል። በጽሑፍ ሰፍረው ከሚገኙ አንዳንድ መረጃዎችም በመመሥረት የጽሑፍ ፊደል በኢትዮጵያውያን የተጀመረ መኾኑን መገመት ይቻላል። የሥነ ፈለክ (Astronomy) ጥናትን የጀመሩት ኢትዮጵያውያን ስለመኾናቸው ማስረጃዎች ይናገራሉ። ሌሎች ሃገራት የሓውልትንና የግንባታ ሥነ ጥበብን የተማሩት በጥንት ኢትዮጵያውያን ነው። [https://www.zetobia.com/blog/%e1%89%a0%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%8b%a8%e1%89%b0%e1%8c%80%e1%88%98%e1%88%a9-%e1%8b%8b%e1%8a%93-%e1%8b%8b%e1%8a%93-%e1%88%a5%e1%88%8d%e1%8c%a3%e1%8a%94%e1%8b%8e%e1%89%bd/] ኢትዮጵያ የሥልጣኔ ምንጭ ነች የሚሉም ኣሉ። [https://www.zetobia.com/blog/%e1%8b%a8%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%8b%a8%e1%88%a5%e1%88%8d%e1%8c%a3%e1%8a%94-%e1%88%9d%e1%8a%95%e1%8c%ad%e1%8a%90%e1%89%b5%e1%8d%a1-%e1%8a%a5%e1%8b%8d%e1%8a%90%e1%89%b5-4/]
የላቲን ኤቢሲዲ ካፒታል ፊደላት የግዕዙን ፩፪፫፬ የመሰሉት እኛ ከግሪኮቹ ወስደን ኣይደለም። [https://www.ethiopianorthodoxchurch.ca/sites/default/files/The%20Ethiopic%20Calendar%20-%20Dr.%20Aberra%20Molla%20.pdf] በኢትዮጵያ ታሪክ ጽሑፍ በግሃ ድንጋይ ተጠቅሞ በድጋይ ላይ ከመጻፍ ቅጠልን ቀጥቅጦ በመጭመቅ በብራና ላይ ወደ መጻፍ ሽግግር የተደረገው በንጉሥ ሰብታህ (2545-2515 ዓ.ዓ.?) ዘመነ መንግሥት መሆኑ ተጽፏል። [http://ethiopiazare.com/amharic/history/history/2653-fidel-keyet-meta-by-kassahun-alemu] ይህ ከ5000 ዓመታት ግድም በፊት መሆኑ ነው። ኢትዮጵያ ከዛሬ ሰባት ሺህ አመታት በፊት በዳዕማት የፅሁፍ ትምህርት መስጠት መጀመሯን ለሚያውቅ ሰው በወቅቱ አገራችንኣገራችን ደርሳበት የነበረውን የሥልጣኔ ደረጃ መገመት አያዳግተውም፡፡ኣያዳግተውም፡፡ [https://qumneger.wordpress.com/2017/10/09/ethiopian-letters/]
 
===የግዕዝ ቍልፎች===
ምንም እንኳን ከ“A” እስከ “Z” የኣሉት የኮምፕዩተሩ መርገጫዎች (Keys) ለእንግሊዝኛው ፊደላት ስምና መርገጫ እንዲሆኑ ቢሠሩም [http://www.google.com/patents/US207559] ፴፯ቱን መርገጫዎች ለ፴፯ቱ የግዕዝ ቤት ቀለሞች ማለትም ለ“ሀ”፣ “ለ”፣ “ሐ”፣ “መ”፣ “ሠ”፣ “ረ”፣ “ሰ”፣ “ሸ”፣ “ቀ”፣ “ቐ”፣ “በ”፣ “ቨ”፣ “ተ”፣ “ቸ”፣ “ኀ”፣ “ነ”፣ “ኘ”፣ “አ”፣ “ከ’፣ “ኸ”፣ “ወ”፣ “ዐ”፣ “ዘ”፣ “ዠ”፣ “የ”፣ “ደ”፣ “ዸ”፣ “ጀ”፣ “ገ”፣ “ጘ”፣ “ጠ”፣ “ጨ”፣ “ጰ”፣ “ጸ”፣ “ፀ”፣ “ፈ” እና “ፐ” ስምና ቍልፎች እንዲሆኑ ኣድርገዋል። ግዕዝ በኮምፕዩተር እንዲጠቀም ሲፈጥሩ እየኣንድኣንዱ ቀለም የሚከተበው በሁለት መርገጫዎች ነበር። ለሚፈልጉትም የቍልፍ መለጠፊያዎች ነበሩት። እየኣንድኣንዱ የግዕዝ ቀለም ስም የሚከተበው እንደ እንግሊዝኛው ዝቅ (Shift) መርገጫን በመጠቀም ነው። በኣሁኑ ጊዜ እየኣንድኣንዱን ቀለም በኣንድና ሁለት መርገጫዎች መክተብ የሚያስችል ኣብሻ (ABSHA) የሚባል ዘዴ ስለፈጠሩ ዓማርኛውን በእንግሊዝኛ ፎነቲክ እስፔሊንግ እንጽፋለን በማለትና ያም ስለኣልተሳካ እስከ ኣራት መርገጫዎች መጠቀም እንደማያስፈልግ ተደርሶበታል። [https://www.google.com/patents/US20090179778?dq=aberra+molla&hl=en&sa=X&ei=4bieUruVFaThyQHQ4YDwDg&sqi=2&pjf=1&ved=0CDcQ6AEwAA] ምክንያቱም ዓማርኛው በኣራት ቢከተብም የኣናሳ ተጠቃሚዎች ቋንቋዎችን በእዚሁ እስፔሊንግ ዘዴ ለመክተብ እስከ ስምንት መርገጫዎችን መጠቀም ስለሚያስፈልግ ነው። [http://www.youtube.com/watch?v=06JhqTexYsM] [http://www.debate.org/debates/The-English-Alphabet-Should-be-Re-Written/1/] [[እንግሊዝኛ]] የእራሱ ችግሮች የኣሉት ፊደል ነው። [[https://en.wikipedia.org/wiki/English-language_spelling_reform]] [http://www.smart-jokes.org/english-spelling-reform.html]
 
ላቲን (Latin) “ቸ” ቀለምን የሚከትበው በ“CH” ሲሆን “ቸ” ቀለም ቢኖረው ኖሮ ትክክለኛ ኣጠቃቀም ስለሆነ ኣንድ መርገጫ ይሰ'ጠው ነበር። የላቲን ቊልፎች ለሃያ ስድስቱ ቀለሞች የተመደቡት ለእያንዳንዳቸውለእየኣንዳንዳቸው እንጂ በዋየልነትና ኮንሰናንትነት የሥራ ክፍፍል ኣይደለም። በሌላ ኣነጋገር የ“E” መርገጫ ለ“E” የእንግሊዝኛ ፊደል የተመደበው “E” ቀለም ስለሆነ እንጂ [[ዋየል]] ስለሆነ ኣይደለም። የዶክተር ኣበራ ግኝት ይኸን መሠረታዊ ኣጠቃቀም በማገናዘብ የላቲኑንና የግዕዙን ኣቀራረብ በማዋሃድ የዋየል መርገጫዎችን የፊደልነትና የዋየልነት ኣሠራር ለግዕዝ ተጠቅሞበታል። [http://www.ethiopic.com/acharmap.htm] [http://abyssiniagateway.net/fidel/unicode/new/references.html] ምክንያቱም ግዕዝ ድምፃዊ ፊደል ስለሆነ እንዚራኖቹን በዋየል መዘርዘር ሃያ ስድስቱን የላቲን ቀለሞች በዋየል ከመዘርዘር ጋር የተቀራረበ ስለሆነ ነው። በእዚሁ መሰረት 37ቱ የግዕዝ ቤቶች እንደ 26ቱ የላቲን ቤቶች የእየእራሳቸው መርገጫዎች ከተሰጣቸው በኋላ በዋየልነት እንዲያገለግሉ ለሁለተኛ ሥራ የተመደቡት የዋየል መርገጫዎችና ተጨማሪ መርገጫዎች የእንዚራን መቀየሪያዎች ሆነዋል። ግኝቱ ከእነዚህም ኣልፎ ለዋየል መርገጫዎች ሦስተኛ ኣዲስ ኣጠቃቀም ሥራ ላይ ኣውሏል።
 
ለእንግሊዝኛው የኮምፕዩተር መርገጫና ኣከታተብ ዘዴ እንዲመች የግዕዝ ፊደላት ከ“A” እስከ “Z” ያሉት ፳፮ ቁልፎችን እንዲጋሩ ማድረግማድረግን ዶክተሩ ይቃወማሉ። ምክንያቱም ከ“ኤ” (“A”) እስከ “ዚ” (“Z”) የኣሉት የላቲን ቍልፎችን ፊደሉ በኣንድኣንድ መርገጫዎች በመጠቀም እንግሊዝኛውን እንዲከትብ የተሠራ እንጂ ከእዚያ በላይ ብዛት ከኣለው የግዕዝ ፊደል ኣጠቃቀም ጋር ግንኙነት ስለሌለው የግዕዙ ኣጠቃቀም ውስጥ ጣልቃ በመግባት ወሳኝ መሆን ስለማይገ'ባው ነው። ላቲን 26 ሳድሳን ሆህያቱን የሚከትበው ለእየኣንድ ኣንዱለእየኣንድኣንዱ ኣንድ መርገጫ በመጠቀም ሲሆን ለካፒታል (Capital) ቀለሞቹ ሁለት መርገጫዎችን ይጠቀማል። የዶክተሩን ትክክለኛ ግኝትና ኣመዳደብ እናሻሽላለን ብለው የ"ዝቅ" (Shift) መርገጫዎችን ከሳድሳኑ ጋር ግንኙነት ለሌላቸውንለሌላቸው የግዕዝ ኆኄያት (ምሳሌ፦ “ጥ” በ“ዝቅ” “ት” ) የመደቡ ግዕዙን ለእስፔሊንግ ጣጣ ለመዳረግ የሚፈልጉትንና ቀለማቱን በብዙ መርገጫዎች የሚከትቡትን ይቃወማሉ። ምክንያቱም ዶክተሩ በፈጠሩት ዘዴ ሁሉንም ቀለሞች ከኣንድ ገበታ በኣንድና ሁለት መርገጫዎች ብቻ በኮምፕዩተሮችና የእጅ ስልኮች መክተብ ስለተቻለና እየተሻሻለም ስለሆነ ነው። [http://patents.justia.com/patent/20150212592]
 
እነ “ዠ” እና “ጰ” ቀለሞች ራቅ የኣሉ መርገጫዎች ላይ የተመደቡት ብዙ ቃላትና ተጠቃሚዎች ስለሌሏቸው ነው። [https://en.wikipedia.org/wiki/Touch_typing] ግዕዙን በ26 የላቲን ፊደላት መጻፍ መሞከር ግዕዙ በላቲን መርገጫዎች እንዲጠቀም ማስገደድ ነው። የኢትዮጵያ ሳይንቲስቶች ለግዕዝ የሚበጀውን መሥራትና መፍጠር እንጂ ሌላ ፊደል ላይ ማተኰር ኣስፈላጊ ኣይደለም። ምክንያቱም በዘዴው ዓማርኛውን እስከ ኣምስት መርገጫዎች በመጠቀም መክተብ ቢቻልም የሌሎች ቋንቋዎች ሲጨመሩ ከእዚያ በላይ መርገጫዎችን መጠቀም ስለሚያስከትሉ ነው። ዶክተሩ ለፊደላቱ መደበኛ ስፍራዎች ሲመድቡ ወደ ቀኝ ዳር የተመደቡት ብዙ ተጠቃሚዎች የሌላቸው ናቸው። እንዲህም ሆኖ በጥናት ላይ የተመረኰዘ ማሻሻል ማቅረብ ይቻላል። ለምሳሌ ያህል ኣንድ የኢትዮጵያ ባለሥልጣን መሥሪያ ቤት የግዕዝ መርገጫዎች መደብ ኣቅርቧል። መደብ የሚያወጡት ግን ሥራውን የፈጠሩት ናቸው። ግዕዝን በላቲን ፊደል ገበታ መክተብ ኣስቸጋሪነት የቀረበ ጽሑፍ ኣለ።