ከ«የ2020 ኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 29፦
በመጋቢት 22 ቀን 2012 አራት ተጨማሪ የኮሮናቫይረስ ኬዞች ተመዝግበዋል። ሁለቱ ከዱባይ የመጡ የ30 እና የ36 ዓመት ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ አንደኛዋ ደግሞ ከፈረንሳይ የመጡ የ60 ዓመት ኢትዮጵያዊት ናቸው። ይህንንም ተከትሎ ባሁኑ ወቅት በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 25 ደርሷል።<ref>[https://www.fanabc.com/%e1%89%a0%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%89%a0%e1%8a%ae%e1%88%ae%e1%8a%93%e1%89%ab%e1%8b%ad%e1%88%a8%e1%88%b5-%e1%8b%a8%e1%89%b0%e1%8b%ab%e1%8b%99-%e1%89%b0%e1%8c%a8%e1%88%9b በኢትዮጵያ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ተጨማሪ 3 ሰዎች ተገኙ]</ref> አራተኛው ታማሚ ደግሞ በመጋቢት 9 ቀን ወደ ኢትዮጵያ የመጣ የ42 ዓመት [[ድሬዳዋ|የድሬዳዋ ከተማ]] ነዋሪ ነው።<ref>[https://twitter.com/lia_tadesse/status/1245035159071723523 የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ]</ref>
 
በመጋቢት 2223 ቀን 2012 ሦስት የኮሮናቫይረስ ኬዞች ተመዝግበዋል። ሦስቱም ግለሰቦች ኢትዮጵያውያን ናችው። የመጀመሪያዋ ግለሰብ የ33 አመት ሴት ስትሆን የጉዞ ታሪኳ ጅቡቲ፣ ብራዚል፣ ህንድ እና የመጨረሻ በረራዋ ኮንጎ ብራዛቪል ነው። ሁለተኛው ደግሞየ 26 ዓመት ወንድ ሲሆን ምንም ዓየነት የጉዞ ታሪክ የለውም። ሶስተኛው የ32 ዓመት ወንድ ሲሆን ቀደም ብሎ በቫይረሱ መያዙ ከተረጋገጠ ሰው ጋር ግንኙነት የነበረውና በለይቶ ማቆያ ውስጥ ሆኖ ክትትል ሲደረግለት የነበረ ነው።<ref>[https://www.fanabc.com/%e1%89%a0%e1%8a%ae%e1%88%ae%e1%8a%93-%e1%89%ab%e1%8b%ad%e1%88%a8%e1%88%b5-%e1%8b%a8%e1%89%b0%e1%8b%ab%e1%8b%99-%e1%88%b0%e1%8b%8e%e1%89%bd-%e1%89%81%e1%8c%a5%e1%88%ad-29-%e1%8b%b0%e1%88%a8%e1%88%b0/ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 29 ደረሰ]</ref>
 
በመጋቢት 24 ቀን 2012 አንድ ታማሚ ሙሉ በሙሉ ማገገሙ ተገለጸ። ይህም በአገሪቱ አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ የሰዎች ቁጥርን ወደ 3 ከፍ አድርጎታል፡፡ <ref>[https://twitter.com/FMoHealth/status/1245651173169713152 ባለፉት 24 ሰዓት 65 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ ተካሂዶ ሁሉም ከቫይረሱ ነጻ ሲሆኑ በለይቶ መስጫ ማዕከል ውስጥ 25 የኮሮናቫይረስ ታማሚዎች መኖራቸውንና ከዚህ ቀደም 2 ከህመሙ ካገገሙት በተጨማሪ ሌላ ሶስተኛ ሰው ማገገሙን @lia_tadesse ተናግረዋል።]</ref>
 
== ተጨማሪ መረጃዎች ==