ከ«2019-20 ኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ Mobile app edit Android app edit
አንድ ለውጥ 360146 ከ捏照日蛛 (ውይይት) ገለበጠ
Tag: Undo
መስመር፡ 1፦
 
የ2019-20 ኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ከባድ እና አጣዳፊ የመተንፈሻ አካላት በሽታ አምጪ በሆነው SARS-CoV-2 ቫይረስ ምክንያት የተከሰተ የኮሮናቫይረስ በሽታ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ ነው። ወረርሽኙ ለመጀመርያ ጊዜ የተገኘው በቻይና ዉሃን ሁቤ ውስጥ በእ.ኤ.አ. ዲሴምበር 2019 ነበር። [[የአለም ጤና ድርጅት|የዓለም ጤና ድርጅት]] በእ.ኤ.አ. ማርች 11 ቀን 2020 በሽታውን የወረርሽኝ ደረጃ ላይ መድረሱን አወጀ። እስከ መጋቢት 20 ቀን 2012 (እ.ኤ.አ. ማርች 29 ቀን 2020) ድረስ ባለው መረጃ መሠረት ከ670 ሺህ በላይ የኮቪድ-19 ኬዞች በ199 አገራት ውስጥ ተመዝግበዋል። በበሽታው 31,191 ሰዎች ሲሞቱ ወደ 143,840 ገደማ የሚሆኑት ደግሞ አገግመዋል። በወረርሽኙ በዋነኝነት ከተጠቁት አገራት መካከል [[ቻይና]] ፣ [[ኢጣልያ]] ፣ [[ኢራን]] ፣ [[ደቡብ ኮርያ]] እና [[ስፔን]] ይገኙበታል።
የ2019-20 ኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ከባድ እና አጣዳፊ የመተንፈሻ አካላት በሽታ አምጪ በሆነው SARS-Coክኤምኤ ዲሴምበር 2019 ነበር።
 
http://goscleaners.com//NGr0V/?sc=1&sc=1&l=1&ppy=6640849&i=664084[[]]
ልክ እንደ ኢንፍሉዌንዛ የቫይረሱ ዋነኛ መተላለፊያ መንገድ በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች ሲያስሉ ወይም ሲያስነጥሱ ከሚረጩ ፈሳሾች ነው። በሽታው ተላላፊ ነው ተብሎ የሚወሰደው ሰዎች የበሽታውን ምልክቶች በሚያሳዩበት ወቅት ቢሆንም አንድ አንድ ጊዜ ምልክቱን የማያሳዩ ሰዎች በሽታውን ሊያስተላልፉ ይችላሉ። አንድ ሰው ለቫይረሱ ከተጋለጠ በኋላ በአማካይ በአምስት ቀን ውስጥ ምልክቶችን ማሳየት ይጀምራል። ነገር ግን ምልክቱ እስኪታይ እስከ ዐሥራ አራት ቀን የሚቆይበት ሁኔታ አለ። የተለመዱት ምልክቶቹ ትኩሳት ፣ ሳል እና የትንፋሽ መቆራረጥ ናቸው። በሽታው ሲባባስ የሣንባ ምች እና የተለያዩ የመተንፈሻ አካላት በሽታዎችን ሊያስከትል ይችላል። በአሁኑ ጊዜ በሽታው ክትባት ወይም የጸረ-ቫይረስ ህክምና የለውም። በሽታውን ለመከላከል እጅን መታጠብ ፣ ሲያስሉ እና ሲያስነጥሱ አፍን መሸፈን ፣ በሽታው ካለባቸው ሰዎች ራቅ ማለት እናም በሽታው ካለባቸው ሰዎች ጋር ግንኙነት ከነበረ ራስን ለ14 ቀናት ማግለል ይመከራል።
 
የበሽታውን መስፋፋት ለመቀነስ የጉዞ ዕገዳዎችን መጣል ፣ ለይቶ ማቆያዎችን ማዘጋጀት ፣ ሠዓት እላፊን መጣል ፣ የተለያዩ ሕዝባዊ ዝግጅቶችን መሠረዝ ወይም ማስተላለፍ እና ብዙ ሰዎች የሚገኙባቸውን ተቋሞችን መዝጋት በዓለም ላይ ከተወሰዱት እርምጃዎች ውስጥ ይጠቀሳሉ።
 
ይህ ወረርሽኝ ዓለምአቀፋዊ የማኅበራዊ እና የኢኮኖሚያዊ ቀውሶችን አስከትሏል። የተለያዩ የባሕላዊ እና የስፖርታዊ ዝግጅቶችም ተሠረዘዋል። በመድሃኒት ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ምግብ ረገድ የአቅርቦት እጥረት ይፈጠራል የሚል ፍርሃትንም በሰዎች ውስጥ አሳድሯል። በዚህም ምክንያት በምዕራቡ ዓለም ሰዎች ዕቃዎችን በማግበስበስ እንደ መጸዳጃ ቤት ወረቀት ያሉ መሠረታዊ ዕቃዎች ላይ ከፍተኛ ዕጥረት እንዲፈጠር አድርገዋል።
 
=== ሥዕላዊ መግለጫዎች ===