ከ«መንዝ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot: Automated text replacement (-| አገር +| ካርታ_አገር & -| native_name +| ኗሪ_ስም & -| caption +| ስዕል_መግለጫ & -| የሕዝብ_ቁጥር +| ሕዝብ_ጠቅላላ)
ስለ መንዝ ምስጢራት
መስመር፡ 17፦
| ስዕል_መግለጫ = ጓሳ፣ መንዝ
}}
'''መንዝ''' የሚለው ስያሜ የመጣው ከግዕዝ ቃል ሲሆን ትርጉሙና አመጣጡም መንዛት መርጨት ከሚለው ቃል የመጣ ሲሆን ሊቀ መልዐክቱ ቅዱስ ዑራኤል የጌታችንን ደም የረጨባት የምድር ማዕከል ናት ፡፡
 
መንዝ ማለትም ደሙን የረጨበት ስለሆነ ነዝሃ መንዝ ተባለ ፡፡  
 
ቅዱሱ ጽዋም እዚችው ምድር ሲገኝ ብዙ ምስጢራት ስላላት ከዚህ በላይ መናገር አልችለም ፡፡በጣምም ቅዱስ ስፍራ ነው ፡፡
 
'''መንዝ''' በሰሜናዊ [[ሸዋ]] የሚገኝ ክፍል ሲሆን በውስጡ [[ላሎ ምድር]]ን በስተደቡብ፣ [[ጌራ ምድር]]ን በስተሰሜንና [[ማማ ምድር]]ን በመካከል ይዞ ይገኛል<ref>Donald N. Levine, ''Wax and Gold: Tradition and Innovation in Ethiopia Culture'' (Chicago: University Press, 1972), p. 28</ref> ። የመንዝ ድንበር በ3 ወንዞችና በአንድ ተራራ እንዲህ ይካለላል፦ [[ሞፋር ወንዝ]] (ደቡብ)፣ [[አዳባይ ወንዝ]]ና [[ወንጭት ወንዝ]] (ምዕራብ)፣ [[ቀጨኔ ወንዝ]] (በሰሜን) እንዲሁም በስተምስራቅ ከቆላው [[ኤፍራታ]]፣ [[ግድም]]ና [[ቀወት]] የሚለየው የተራራ ሰንሰለት ናቸው <ref>Levine, ''Wax and Gold'', p. 289 n. 13</ref> ።