ከ«የ2020 ኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 27፦
በመጋቢት 21 ቀን 2012 ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሠጡት መግለጫ ተጨማሪ 2 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን ገልጸዋል። አንደኛው ከአሜሪካ የመጣ የ32 ዓመት ኢትዮጵያዊ ሲሆን አንደኛዋ ደግሞ ከዱባይ የመጣች የ37 ዓመት ኢትዮጵያዊት ናት። ሁለቱም [[አማራ ክልል|የአማራ ክልል]] ነዋሪዎች ናቸው።<ref>[https://www.fanabc.com/%E1%89%A0%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB-%E1%89%A0%E1%8A%AE%E1%88%AE%E1%8A%93-%E1%89%AB%E1%8B%AD%E1%88%A8%E1%88%B5-%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%8B%AB%E1%8B%99-%E1%88%B0%E1%8B%8E%E1%89%BD-2 በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 23 መድረሱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አስታወቁ]</ref>
 
በመጋቢት 22 ቀን 2012 ሦስትአራት ተጨማሪ የኮሮናቫይረስ ኬዞች ተመዝግበዋል። ሁለቱ ከዱባይ የመጡ የ30 እና የ36 ዓመት ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ አንደኛዋ ደግሞ ከፈረንሳይ የመጡ የ60 ዓመት ኢትዮጵያዊት ናቸው። ይህንንም ተከትሎ ባሁኑ ወቅት በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 25 ደርሷል።<ref>[https://www.fanabc.com/%e1%89%a0%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%89%a0%e1%8a%ae%e1%88%ae%e1%8a%93%e1%89%ab%e1%8b%ad%e1%88%a8%e1%88%b5-%e1%8b%a8%e1%89%b0%e1%8b%ab%e1%8b%99-%e1%89%b0%e1%8c%a8%e1%88%9b በኢትዮጵያ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ተጨማሪ 3 ሰዎች ተገኙ]</ref> አራተኛው ታማሚ ደግሞ በመጋቢት 9 ቀን ወደ ኢትዮጵያ የመጣ የ42 ዓመት [[ድሬዳዋ|የድሬዳዋ ከተማ]] ነዋሪ ነው።<ref>[https://twitter.com/lia_tadesse/status/1245035159071723523 የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ]</ref>
 
== ተጨማሪ መረጃዎች ==