ከ«የ2020 ኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 24፦
 
በመጋቢት 20 ቀን 2012 (እ.ኤ.አ. ማርች 29 ቀን 2020) አምስት ተጨማሪ የኮሮና ቫይረስ ኬዞች ተመዝግበዋል። አንደኛዋ ታማሚ የ26 ዓመት ኢትዮጵያዊት ስትሆን በመጋቢት 8 ከቤልጂየም እና በመጋቢት 10 ደግሞ ወደ ካሜሩን የጉዞ ታሪክ ነበራት። ሁለተኛ እና ሦስተኛ ታማሚዎች የአንድ ቤተሰብ አባል የሆኑ የ14 ዓመት ወንድ እና የ48 ዓመት ሴት የሆኑ የአዳማ ከተማ ነዋሪዎች ናቸው።<ref>[https://www.fanabc.com/%e1%89%a0%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%89%a0%e1%8a%ae%e1%88%ae%e1%8a%93-%e1%89%ab%e1%8b%ad%e1%88%a8%e1%88%b5-%e1%8b%a8%e1%89%b0%e1%8b%ab%e1%8b%99-%e1%89%b0%e1%8c%a8%e1%88%9bበኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ተጨማሪ ሶስት ሰዎች መገኘታቸውን የጤና ሚኒስቴር ገለፀ]</ref> አራተኛው እና አምስተኛው ኬዝ ደግሞ የ38 ዓመት እና የ36 ዓመት ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ በተለያየ ጊዜ ወደ ዱባይ ተጉዘው እንደነበር ተገልጿል።
 
በመጋቢት 21 ቀን 2012 ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሠጡት መግለጫ ተጨማሪ 2 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን ገልጸዋል። አንደኛው ከአሜሪካ የመጣ የ32 ዓመት ኢትዮጵያዊ ሲሆን አንደኛዋ ደግሞ ከዱባይ የመጣች የ37 ዓመት ኢትዮጵያዊት ናት። ሁለቱም [[አማራ ክልል|የአማራ ክልል]] ነዋሪዎች ናቸው።<ref>[https://www.fanabc.com/%E1%89%A0%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB-%E1%89%A0%E1%8A%AE%E1%88%AE%E1%8A%93-%E1%89%AB%E1%8B%AD%E1%88%A8%E1%88%B5-%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%8B%AB%E1%8B%99-%E1%88%B0%E1%8B%8E%E1%89%BD-2 በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 23 መድረሱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አስታወቁ]</ref>
 
በመጋቢት 22 ቀን 2012 ሦስት ተጨማሪ የኮሮናቫይረስ ኬዞች ተመዝግበዋል። ሁለቱ ከዱባይ የመጡ የ30 እና የ36 ዓመት ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ አንደኛዋ ደግሞ ከፈረንሳይ የመጡ የ60 ዓመት ኢትዮጵያዊት ናቸው። ይህንንም ተከትሎ ባሁኑ ወቅት በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 25 ደርሷል።<ref>[https://www.fanabc.com/%e1%89%a0%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%89%a0%e1%8a%ae%e1%88%ae%e1%8a%93%e1%89%ab%e1%8b%ad%e1%88%a8%e1%88%b5-%e1%8b%a8%e1%89%b0%e1%8b%ab%e1%8b%99-%e1%89%b0%e1%8c%a8%e1%88%9b በኢትዮጵያ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ተጨማሪ 3 ሰዎች ተገኙ]</ref>
 
== ተጨማሪ መረጃዎች ==