ከ«2019-20 ኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ቁጥሮች ዘምነዋል።
ምስል ተጨምሯል
መስመር፡ 78፦
== መነሻ ==
=== መተላለፊያ መንገዶች ===
[[File:Sneeze.JPG|thumb|200px|right|ሰው ሲያስነጥስ የሚረጩ ፈሳሾች]]
የቫይረሱ ቀዳሚ የመተላለፊያ መንገድ በበሽታው የተያዙ ሰዎች ሲያስሉ ወይም ሲያስነጥሱ ከሚረጩ ፈሳሾች ነው። ፈሳሾቹ ዓየር ላይ ለትንሽ ጊዜ ቢሆንም የሚቆዩት እንደ ብረት ፣ ካርቶን ፣ መስታወት እና ፕላስቲክ ዕቃዎች ላይ ረዘም ላለ ጊዜ ሊቆዩ ይችላሉ። ቫይረሱ ልክ እንደሌሎች [[ኮሮናቫይረስ|ኮሮናቫይረሶች]] ዓየር ላይ እና አንዳንድ ቁሳቁሶች ላይ እስከ ዘጠኝ ቀን ሊቆይ የሚችልበት ሁኔታዎች አሉ።<ref>{{cite journal |last1=Kampf |first1=G. |last2=Todt |first2=D. |last3=Pfaender |first3=S. |last4=Steinmann |first4=E. |title=Persistence of coronaviruses on inanimate surfaces and their inactivation with biocidal agents |journal=The Journal of Hospital Infection |volume=104 |issue=3 |pages=246–251 |date=March 2020}}</ref>