ከ«2019-20 ኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ቁጥሮች ዘምነዋል።
መስመር፡ 1፦
 
የ2019-20 ኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ከባድ እና አጣዳፊ የመተንፈሻ አካላት በሽታ አምጪ በሆነው SARS-CoV-2 ቫይረስ ምክንያት የተከሰተ የኮሮናቫይረስ በሽታ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ ነው። ወረርሽኙ ለመጀመርያ ጊዜ የተገኘው በቻይና ዉሃን ሁቤ ውስጥ በእ.ኤ.አ. ዲሴምበር 2019 ነበር። [[የአለም ጤና ድርጅት|የዓለም ጤና ድርጅት]] በእ.ኤ.አ. ማርች 11 ቀን 2020 በሽታውን የወረርሽኝ ደረጃ ላይ መድረሱን አወጀ። እስከ መጋቢት 1219 ቀን 2012 (እ.ኤ.አ. ማርች 2128 ቀን 2020) ድረስ ባለው መረጃ መሠረት ከ280ከ640 ሺህ በላይ የኮቪድ-19 ኬዞች በ186በ199 አገራት ውስጥ ተመዝግበዋል። በበሽታው 1129,824971 ሰዎች ሲሞቱ ወደ 93139,000552 ገደማ የሚሆኑት ደግሞ አገግመዋል። በወረርሽኙ በዋነኝነት ከተጠቁት አገራት መካከል [[ቻይና]] ፣ [[ኢጣልያ]] ፣ [[ኢራን]] ፣ [[ደቡብ ኮርያ]] እና [[ስፔን]] ይገኙበታል።
 
ልክ እንደ ኢንፍሉዌንዛ የቫይረሱ ዋነኛ መተላለፊያ መንገድ በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች ሲያስሉ ወይም ሲያስነጥሱ ከሚረጩ ፈሳሾች ነው። በሽታው ተላላፊ ነው ተብሎ የሚወሰደው ሰዎች የበሽታውን ምልክቶች በሚያሳዩበት ወቅት ቢሆንም አንድ አንድ ጊዜ ምልክቱን የማያሳዩ ሰዎች በሽታውን ሊያስተላልፉ ይችላሉ። አንድ ሰው ለቫይረሱ ከተጋለጠ በኋላ በአማካይ በአምስት ቀን ውስጥ ምልክቶችን ማሳየት ይጀምራል። ነገር ግን ምልክቱ እስኪታይ እስከ ዐሥራ አራት ቀን የሚቆይበት ሁኔታ አለ። የተለመዱት ምልክቶቹ ትኩሳት ፣ ሳል እና የትንፋሽ መቆራረጥ ናቸው። በሽታው ሲባባስ የሣንባ ምች እና የተለያዩ የመተንፈሻ አካላት በሽታዎችን ሊያስከትል ይችላል። በአሁኑ ጊዜ በሽታው ክትባት ወይም የጸረ-ቫይረስ ህክምና የለውም። በሽታውን ለመከላከል እጅን መታጠብ ፣ ሲያስሉ እና ሲያስነጥሱ አፍን መሸፈን ፣ በሽታው ካለባቸው ሰዎች ራቅ ማለት እናም በሽታው ካለባቸው ሰዎች ጋር ግንኙነት ከነበረ ራስን ለ14 ቀናት ማግለል ይመከራል።