ከ«የ2020 ኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ዕለታዊ መረጃ ተጨምሯል።
መስመር፡ 19፦
በመጋቢት 15 ቀን 2012 (እ.ኤ.አ. ማርች 24 ቀን 2020) አንድ ከዱባይ ወደ ኢትዮጵያ በመጋቢት 10 ቀን (እ.ኤ.አ. ማርች 19) የመጣ የ34 ዓመት ኢትዮጵያዩ በቫይረሱ መያዙ ተገለጸ።
 
በመጋቢት 18 ቀን 20202012 (እ.ኤ.አ. ማርች 27 ቀን 2020) አራት ተጨማሪ የኮሮና ቫይረስ ኬዞች ተመዝግበዋል። አንደኛው ኬዝ የ72 ዓመት [[ሞሪሸስ|ሞሪሸስያዊ]] ግለሰብ ሲሆኑ በመጋቢት 5 (እ.ኤ.አ. ማርች 14) ቀን [[ኮንጎ ብራዛቪል|ከኮንጎ ብራዛቪል]] የተመለሱ ናቸው። ሁለተኛው ገለሰብ ደግሞ የ61 ዓመት [[አዳማ|የአዳማ]] ነዋሪ ሲሆኑ ከዚህ በፊት ምንም ዓይነት የጉዞ ታሪክ የሌላቸው ናቸው። <ref>[https://www.fanabc.com/%e1%89%a0%e1%8a%a0%e1%8b%b3%e1%88%9b-%e1%8a%a8%e1%89%b0%e1%88%9b-%e1%8a%a0%e1%8a%95%e1%8b%b5-%e1%89%a0%e1%8a%ae%e1%88%ae%e1%8a%93-%e1%89%ab%e1%8b%ad%e1%88%a8%e1%88%b5-%e1%8b%a8%e1%89%b0%e1%8b%ab በአዳማ ከተማ አንድ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው ተገኘ]</ref> ነገር ግን ከሥራቸው ፀባይ አንጻር ከወጭ ሀገር ዜጋ ጋር ግንኙነት ነበራቸው። ሦስተኛዋ ደግሞ የ28 ዓመት ኢትዮጵያዊት ስትሆን መጋቢት 12 (እ.ኤ.አ. ማርች 21) ቀን ከእስራኤል የተመለሰች ናት። አራተኛዋ ግለሰብ ደግሞ የ24 ዓመት ኢትዮጵያዊት ስትሆን ከዚህ በፊት ምንም ዓይነት የጉዞ ታሪክ አልነበራትም። ይህንንም ተከትሎ በአገሪቱ በኮሮናቫይረስ የተጠቁ ግለሰቦችን ቁጥር ወደ 16 ከፍ ብሏል።<ref>[https://www.fanabc.com/%e1%89%a0%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%89%a0%e1%8a%ae%e1%88%ae%e1%8a%93-%e1%89%ab%e1%8b%ad%e1%88%a8%e1%88%b5-%e1%8b%a8%e1%89%b0%e1%8b%ab%e1%8b%99-%e1%88%b0%e1%8b%8e%e1%89%bd በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 16 ደረሰ]</ref>
 
በመጋቢት 19 ቀን 2012 (እ.ኤ.አ. ማርች 28 ቀን 2020) በቫይረሱ ከተያዙ ሰዎች መካከል አንዱ ሙሉ በሙሉ ማገገሙ ተገለጸ።<ref>[https://www.fanabc.com/%e1%89%a0%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%89%a0%e1%8a%ae%e1%88%ae%e1%8a%93-%e1%89%ab%e1%8b%ad%e1%88%a8%e1%88%b5-%e1%8a%a8%e1%89%b0%e1%8b%ab%e1%8b%99-16-%e1%88%b0%e1%8b%8e%e1%89%bd በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ከተያዙ 16 ሰዎች ውስጥ አንዱ ሙሉ በሙሉ ማገገሙ ተገለጸ]</ref>
 
== ተጨማሪ መረጃዎች ==