ከ«የ2020 ኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
→‎ጊዜአዊ ሂደት: የመጋቢት 13 ኬዞች ተጨምረዋል።
ዕለታዊ መረጃ ተጨምሯል።
መስመር፡ 15፦
በመጋቢት 10 ቀን 2012 (እ.ኤ.አ. ማርች 19 ቀን 2020) ሦስት ተጨማሪ ግለሰቦች በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ተገለጸ። አንደኛዋ ግለሰብ የ44 ዓመት ጃፓናዊት ስትሆን መጀመርያ ቫይረሱ እንዳለበት ከተገለጸው ጃፓናዊ ግለሰብ ጋር ግንኙነት የነበራት ነች። ሌላኛው ግለሰብ ደግሞ በመጋቢት 6 ቀን 2012 (እ.ኤ.አ. ማርች 15 ቀን 2020) ወደ ኢትዮጵያ የመጣ የ39 ዓመት ኦስትሪያዊ ነው። ሦስተኛዋ ግለሰብ የ85 ዓመት ኢትዮጵያዊ ሲሆኑ ወደ ኢትዮጵያ የመጡት በየካቲት 23 ቀን 2012 (እ.ኤ.አ. ማርች 2 ቀን 2020) ነበር። <ref>[https://twitter.com/lia_tadesse/status/1240757313302118407 የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ]</ref><ref>[https://www.fanabc.com/%e1%89%a0%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%88%b6%e1%88%b5%e1%89%b5-%e1%89%b0%e1%8c%a8%e1%88%9b%e1%88%aa-%e1%88%b0%e1%8b%8e%e1%89%bd-%e1%89%a0%e1%8a%ae%e1%88%ae%e1%8a%93-%e1%89%ab/ በኢትዮጵያ ሶስት ተጨማሪ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ]</ref>
 
በመጋቢት 13 ቀን 2012 (እ.ኤ.አ. ማርች 22 ቀን 2020) ሁለት ተጨማሪ ግለሰቦች በቫይረሱ መያዛቸው ተገለጸ። አንደኛው ከቤልጂየም ወደ ኢትዮጵያ በመጋቢት 5 ቀን 2012 የመጣ የ28 ዓመት ኢትዮጵያዊ ሲሆን ሌላኛው ደግሞ ከዱባይ ወደ ኢትዮጵያ በመጋቢት 10 ቀን 2012 የመጣ የ34 ዓመት ኢትዮጵያዊ ነው። ይህንንም ተከትሎ በአገሪቱ በኮሮናቫይረስ የተጠቁ ግለሰቦችን ቁጥር ወደ 11 ከፍ ብሏል።<ref>[https://ethiopianmonitor.com/2020/03/22/ethiopia-coronavirus-case-reaches-double-digit Ethiopia Coronavirus cases Reache Double Digits]</ref><ref>[https://twitter.com/lia_tadesse/status/1241610916736663558 የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ]</ref>
 
በመጋቢት 15 ቀን 2012 (እ.ኤ.አ. ማርች 24 ቀን 2020) አንድ ከዱባይ ወደ ኢትዮጵያ በመጋቢት 10 ቀን (እ.ኤ.አ. ማርች 19) የመጣ የ34 ዓመት ኢትዮጵያዩ በቫይረሱ መያዙ ተገለጸ።
 
በመጋቢት 18 ቀን 2020 (እ.ኤ.አ. ማርች 27 ቀን 2020) አራት ተጨማሪ የኮሮና ቫይረስ ኬዞች ተመዝግበዋል። አንደኛው ኬዝ የ72 ዓመት [[ሞሪሸስ|ሞሪሸስያዊ]] ግለሰብ ሲሆኑ በመጋቢት 5 (እ.ኤ.አ. ማርች 14) ቀን [[ኮንጎ ብራዛቪል|ከኮንጎ ብራዛቪል]] የተመለሱ ናቸው። ሁለተኛው ገለሰብ ደግሞ የ61 ዓመት [[አዳማ|የአዳማ]] ነዋሪ ሲሆኑ ከዚህ በፊት ምንም ዓይነት የጉዞ ታሪክ የሌላቸው ናቸው። <ref>[https://www.fanabc.com/%e1%89%a0%e1%8a%a0%e1%8b%b3%e1%88%9b-%e1%8a%a8%e1%89%b0%e1%88%9b-%e1%8a%a0%e1%8a%95%e1%8b%b5-%e1%89%a0%e1%8a%ae%e1%88%ae%e1%8a%93-%e1%89%ab%e1%8b%ad%e1%88%a8%e1%88%b5-%e1%8b%a8%e1%89%b0%e1%8b%ab በአዳማ ከተማ አንድ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው ተገኘ]</ref> ነገር ግን ከሥራቸው ፀባይ አንጻር ከወጭ ሀገር ዜጋ ጋር ግንኙነት ነበራቸው። ሦስተኛዋ ደግሞ የ28 ዓመት ኢትዮጵያዊት ስትሆን መጋቢት 12 (እ.ኤ.አ. ማርች 21) ቀን ከእስራኤል የተመለሰች ናት። አራተኛዋ ግለሰብ ደግሞ የ24 ዓመት ኢትዮጵያዊት ስትሆን ከዚህ በፊት ምንም ዓይነት የጉዞ ታሪክ አልነበራትም። ይህንንም ተከትሎ በአገሪቱ በኮሮናቫይረስ የተጠቁ ግለሰቦችን ቁጥር ወደ 16 ከፍ ብሏል።<ref>[https://www.fanabc.com/%e1%89%a0%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%89%a0%e1%8a%ae%e1%88%ae%e1%8a%93-%e1%89%ab%e1%8b%ad%e1%88%a8%e1%88%b5-%e1%8b%a8%e1%89%b0%e1%8b%ab%e1%8b%99-%e1%88%b0%e1%8b%8e%e1%89%bd በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 16 ደረሰ]</ref>
 
== ተጨማሪ መረጃዎች ==