ከ«የወፍ በሽታ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 5፦
 
'''የወፍ በሽታ የሚያመጡ በሽታወች'''
ያልተጣበቀ የቢሊሩቢን መጠንን የሚጨምሩ በሽታወች
እነዚህ በሽታወች በአጠቃላዩ የቀይ የደም ህዋሳትን ሞት በማስከተል ወይም የተመረተን ቢሊሩቢን ወደ ጉበት እንዳይገባ በማድረግ ያልተጣበቀ ቢሊሩቢን መጠንን የሚጨምሩ በሽታወች ናቸው። የቀይ የደም ህዋሳት ሞት ሂም (heme) የተባለ ንጥረ ነገር እንድመረት ያደርጋል። ይህ ንጥረ ነገርም ወደ ቢሊሩቢንነት በሰውነታችን የሚብላላ ይሆናል። ይህ ሁነታ በማንኛውም ሰው ላይ የሚካሀድ ቢሆንም በኢነዚህ በሽታወች ጊዘ ግን ከተለመደው መጥን ያለፈ ቢሉሩቢን እንድመረት ያስከትላሉ። እነዚህ በሽታወችም በዘር ከሚተላለፉ እስከ ኢንፈክሽን ያሉ ናቸው።