ከ«ነፋሳዊ ኤሌክትሪክ ማመንጫ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አንድ ለውጥ 344376 ከ197.156.86.242 (ውይይት) ገለበጠ
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:የነፋስ ኤሌክትሪክ ማመንጫ.jpg|300px|thumb|righright| ነፋሳዊ ኤሌክትሪክ ማመንጫ -- ከአበይት 4 ክፍሎቹ ጋር]]
'''ንፋሳዊ ኤሌክትሪክ ማመንጫ''' የ[[ንፋስ]]ን [[አቅም]] ወደ [[ኤሌክትሪክ]] አቅም የሚቀይር መሳሪያ ነው። ኤሌክትሪክ ማመንጫው አብዛኛውን ጊዜ ከ4 አበይት ክፍሎች ይዋቀራል። እኒህም [[#ዘዋሪ ላባ]]፣ [[#ጄኔሬተር ቆጥ]]፣ [[#መቆጣጠሪያ ስርዓት]] እና [[#የነፋሳዊ ኤሌክትሪክ ማመንጫ ሰገነት]] ናቸው ።
ዘዋሪው ላባ በንፋስ ጉልበት ሲሽከረክረ፣ እርሱ በተራው ዳይናሞውን (የ[[መግነጢስ]] እና ጥቅልል [[መዳብ]] ሽቦ ስርዓት) በመዘወር ኤሌክትሪክ እንዲመነጭ ያደርጋል። የመቆጣጠሪያ ስርዓቱ፣ የሚመነጨው ኤሌክትሪክ እንዳፈለገ እንዳይለዋወጥ፣ በተወሰነ መጠን እንዲረጋ የሚያደርግ የኮምፒዩተር ስርዓት ነው።