ከ«ጤፍ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 22 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q843942 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Teff pluim Eragrostis tef.jpg|thumb|right]]
'''ጤፍ''' በ[[ሮማይስጥ]] '''''Eragrostis tef''''' በመባል የታወቀው የሳር ዘር ነው።
የጤፍ ፍሬ በጣም ደቃቅ ከመሆኑ የተነሳ አንዷ ነጥሎ በእጅ ማንሳት አይቻልም። ደቃቅነቱን የሚገልጹ አባባሎች፡
ከጤፍ ጨርሶ ጥሬ
ጤፍ ከዘማዷ ጎታ ትሞላ
የጤፍ ያክል የሚልቅህ የጤፍ ያክል ያደቅቅሃል
ከጤፍ እንጀራ፣ ዳቦ፣ገንፎና ሌላም የምግብ ዓይነት ማዘጋጀት ይቻላል። ኢትዮጵያውያን በጣም የሚወዱት ምግባቸው እንጀራ ከጤፍ ዶቄት ሲዘጋጅ በጣም ያምራል። ጤፍ በማዕደን ይዘቱ የከበረ ነው። ግሉተ የሚባለው ንጥረ ነገር በጤፍ ውስጥ የለም። ስለዚህ ምግብነቱን በጣም ተፈላጊ ያደርገዋል።
 
{{መዋቅር}}
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ጤፍ» የተወሰደ