ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 43፦
===ዩኒኮድ===
ግዕዝ (Ge'ez) ወደ ኮምፕዩተር ሲገባ የስምንት እንግሊዝኛ ሥፍራዎችን በማስለቀቅ ዓይነት ኣንድውኑ ቦታ በየተራ በመጋራት ነበር። በ[[ዩኒኮድ]] (Unicode) መፈጠር የተነሳ ግዕዝ ኣሥራ ሁለተኛው ገበታ ላይ ተመድቦ እየኣንድኣንዱ ቀለም የእራሱን ስፍራ ኣግኝቷል። ጥንትም ቢሆን እየኣንድኣንዱ ቀለም የግሉ የሆነ ከ1 እስከ 5600 ቍጥር ነበረው። [http://dagmawibelete.blogspot.com/2013/05/ethiopic.html] [http://web.archive.org/web/20130109102454/http://www.ethiopic.com/ethiopic_alphabet.htm] [http://web.archive.org/web/20130928213711/http://www.chatham.edu/pti/curriculum/units/2004/Renne.pdf] በተጨማሪም ትክክለኛዎቹና ሁሉም የግዕዝ ቀለሞች ዩኒኮድ የዓለም ፊደላት መደብ እንዲገቡ በማቅረብና በመጻፍ ዶክተሩ ትልቅ ኣስተዋጽዖ ኣድርገዋል። ይህ ሊሆን የቻለውም የዓለም ፊደላትን ዩኒኮድ የተባለ የፊደላት መደብ ውስጥ ሁሉም የዓለም ቀለሞች ዕውቅና እንዲያገኙ በ፲፱፻፹፫ ዓ.ም. ለተቋቋመ ድርጅት ሁለተኛውን የግዕዝ ፊደል ከሠሩበት የኮሎራዶ ኩባንያ በኩል ዶክተሩ ኮምፕዩተራይዝ ያደረጉትንና ያቀረቡትን ብዙ መቶዎች ትክክለኛ ቀለሞች [http://archive.is/LWaLI] [http://www.thisisgabes.com/documents/paper_gabriella.pdf] [http://www.amharicmovies.com/mobile/biography/3749-aberra-molla.html] በማስጣል [https://www.merriam-webster.com/dictionary/Ethiopic] ሌሎች ዓማርኛ ፊደል የኣልሆነውንና ዓማርኛን የማያስጽፈውን ኢንጂነር [[ኣያና ብሩ]] የሠሩትን ዓይነት የዓማርኛ የጽሕፈት መኪና ቅጥልጥል ፊደል ተሳስተው ዓማርኛና ግዕዝ ነው ብለው ስለኣቀረቡ ነበር። እነዚህ [http://web.archive.org/web/20121227134618/http://www.ethiopic.com/unicode.htm] መቶ ሃያ ስምንት ስፍራዎች ይበቃሉ በማለት ለዩኒኮድ ኣቅርበው የነበረውን በመቃወምና ጽፈው በ፲፱፻፹፬ ዓ.ም. ኣስጥለዋል። [http://sirius-c.ncat.edu/EAS/news/EJSciTech/abera2.html] በኋላም 106 ፊደላትና 97 ቍርጥራጮችን የኣልሆኑትን ኢትዮፒክ እየኣሉ 256 የፊደል ስፍራዎች እንደማይበቋቸው እንኳን የኣልዓወቁትን ተቃውመዋል። ይኽንንም በማድረጋቸውና ኢትዮጵያውያን በፊደላቸውና ቋንቋዎቿቸው በኮምፕዩተር እንዲጠቀሙ ስለፈጠሩ ለግዕዝና ኢትዮጵያ ባለውለታ መሆናቸው ከመጻፉ ሌላ “የግዕዝ ኣባት” የሚል የቅጽል ስም ተሰጥቷቸዋል። [http://archive.is/awQan] [http://web.archive.org/web/20120107200214/http://www.ethiopic.com/Aberra_Molla_Rose_3_Meskerem_2002.pdf] [http://www.ethiopianstories.com/component/content/article/55-science-a-technology/125-dr-abera-molla] [http://en.academic.ru/dic.nsf/enwiki/7349877] [http://www.bionity.com/en/encyclopedia/List_of_veterinarians.html] [http://www.wikidoc.org/index.php/Category:Veterinarians] [http://www.amharicmovies.com/people/scientists/3749-aberra-molla.html] [http://www.amharicmovies.com/biography/3749-aberra-molla.html] [http://listings.dallasnews.com/plano_tx/events/show/209005365-10th-annual-ethiopian-day-festival]
[http://www.insideethiopia.net/heroes/index.html] [http://www.e-engraving.com/fonts/Font_Designers.htm] [https://www.facebook.com/video/video.php?v=433568700036371] [http://www.youtube.com/watch?v=aj0OcUZVh8E&] [http://archive.is/356OK] በሁለተኛ ዙር ይህ የፊደል መቀጠል ጥፋት እንደገና ተደግሞ [http://www.ethiopians.com/abass7.html] 364 ብቻ [[ግዕዝ]]፣ [[ዓማርኛ]]፣ [[ትግርኛ]]ና [[ኦሮምኛ]] ቀለሞችን ያጠቃለለ ለዩኒኮድ በሌሎች ስለቀረቡ ዶክተሩ በድጋሚ ተቃውመዋል። ይኸንንም ተቃውመው የጻፉት ፊደል ስለበዛስለበዛና የግዕዝ በቶቹ ወደ ፴፯ ስለደረሱ የኣናሳ ተጠቃሚዎች ቋንቋዎች ቀለሞች በቅጥልጥሎች እንዲጻፉ ሌሎች ስለወሰኑ ነበር። [http://www.ethiopic.com/unicode/unicode_ethiopic.htm] [http://archive.is/xCezH] በሦስተኛ ዙር ማሻሻያዎችም ከ55 በላይ የ[[ጉራጌ]]፣ [[ኣገው]]/[[ቢለን]]ና የመሳሰሉት የኣናሳ ተጠቃሚዎች [[ቋንቋ]]ዎች የግዕዝ ቀለሞች ዕውቅና እንዲያገኙ ቢጽፉምና [http://abyssiniacybergateway.net/fidel/unicode/new/uncoded-2.html] በትብብር ቢሳካም ሌሎች በጀመሩት ጠንቅ ግዕዝ ኣራት ስፍራዎች ተበትኖ ለዩኒኮድ ቀርቧል። [http://www.unicode.org/charts/PDF/UAB00.pdf] [http://std.dkuug.dk/JTC1/sc2/wg2/docs/n1846.pdf] [http://www.abyssiniagateway.net/fidel/unicode/old/references.html] [http://www.ethiopic.com/Dr._Aberra_Molla_Ethiopic.htm] [http://freetyping.geezedit.com/Q_and_A_with_Dr._Aberra_Molla_in_Amharic.htm] [http://www.ethiopic.com/unicode/unicode_ethiopic.htm] [http://unicode.org/charts/] ዶ/ር ኣበራ ለግዕዝ መብት ባይቆሙለት ኖሮ [http://archive.is/LWaLI] [http://www.ethiopic.com/acharmap.htm] [http://www.ethiopic.com/unicode/unicode_ethiopic.htm] [https://web.archive.org/web/20071006131802/http://www.ethiopic.com/unicode/unicode_ethiopic.htm] የኣማርኛ መጻፊያው መኪና ኣስቸጋሪ ኣከታተብና የኣልተሟላ ቁርጥራጭ ፊደል ተሻሽሎም ቢሆን ስሕተቱ እንደሚቀጥል ጽፈውም የዩኒኮድ ፊደል ሆኖ ኢትዮጵያ ከማትወጣበት ዘላቂ ችግር ውስጥ ከመውደቅ ኣትድንም ነበር። [http://sirius-c.ncat.edu/EAS/news/EJSciTech/abera2.html] [http://mobilemags.360fashion.net/em/prev/story.jsp?s=4&id=13669&mwidth=320] ምንም እንኳን ዶክተሩ [[ሞዴት]] ውስጥ ጭምር ያቀረቧቸው ኣናሳ ቊጥር የኣላቸው ብሔሮች ቀለሞች ዩኒኮድ መደብ ውስጥ በመጨረሻው ቢገቡም [http://abyssiniagateway.net/fidel/unicode/new/references.html] [http://std.dkuug.dk/jtc1/sc2/wg2/docs/n1846.pdf] [http://freetyping.geezedit.com/Q_and_A_with_Dr._Aberra_Molla_in_Amharic.htm] ዶክተሩ ለግዕዝ ፊደል እንዲያገለግሉ የፈጠሯቸውና ብዙዎች ከ፳ ዓመታት በላይ የተጠቀሙባቸው የ[[ግዕዝ ኣልቦ]]፣ ቊጥራዊ ኣኃዞችና ኣዳዲስ ምልክቶች ገና ኣልገቡም። ለምሳሌ ያህል የሚፈልጉት የ[[ማጥበቂያ]] ምልክትና ሌሎችም ከፊደሉ በኋላ እንጂ ከላይ ብቻ እንዲገቡ ዶክተሩ ኣይፈልጉም። ያም ሆነ ይህ ዛሬ በኮምፕዩተር፣ [[የእጅ ስልክ]]ና የመሳሰሉት መሣሪያዎች ውስጥ የምንጠቀምበት የዩኒኮድ ፊደል ዶክተር ኣበራ ሞላ ኮምፕዩተራይዝ የኣደረጉትም የግዕዝ ፊደላቸውና ፊደላችን ነው። ይህ ፊደል ኢትዮጵያውያን ለብዙ ዘመናት በብራናና በወረቀት ሲከትቡ የነበረውና ደራስያን በየማተሚያ ቤቶች ኣያሌ መጽሓፍትን የጻፉበት ነው። [http://www.ethioreaders.com/index.php]
 
የኣማርኛ የታይፕርይተር ኣማርኛ እንዳልሆነ ዩኒኮድንና ሌሎች ኢትዮጵያውያንን ኣሳምነው ዶክተሩ ኮምፕዩተራይዝ የኣደርጉት የግዕዝ ፊደላቸው የዩኒኮድ ፊደል ሆኗል። እንዲህም ሆኖ የቅጥልጥል ፊደላቸው ውድቅ ከሆነባቸውና መጻፊያ ሠርተው ከተካሰሩት መካከል ኣንዱ ተቀይሞ ዛሬም የታይፕራይተሩን ፊደል ኮምፕዩተራይዝ ከኣደረጉት ኣንዱ ነው ተብሎ ዕውቅና ቢሰጠውም እንኳን በሓሰት ግዕዝን ኮምፕዩተራይዝ ኣደረግሁ የሚል ኣለ። በሳይንስ ዓለም ውሸት ትልቅ ነውር ነው። የዓማርኛ የጽሕፈት መኪና በሚል ርዕስ ከእዚህ በታች የቀረቡትን ከ፴፭ በላይ እንከኖች ማንበብ ይቻላል።