ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 340፦
፱. ምክሼዎችን የማይወዱ ጥቅሞቻቸውን መማር የማይፈልጉ ሊሆኑ ይችላሉ። የማይጽፉና ያልተሟሉ መክተቢያዎች የሚያቀርቡ ስለኣሉ ዘላቂ ችግሮችን ሲፈጥሩ ዛሬ መታገስ ኣስፈላጊ ኣይደለም። (የሞክሼዎች ኣለመኖር የፊደላቱን ቊጥሮች በማስቀነስ ኣከታተብ ቢያቀል'ም ኣማራጭ እንጂ ግዴታ መሆን የለበትም ባይ ናቸው ዶክተሩ። ምክንያቱም ኣማራጭነቱ አንደማያዋጣ ኣቅርቦ ማሳመን ስለሚቻል ነው።) ፲. ወደፊት በኮምፕዩተር እንድንራቀቅ ትክክለኛዎቹንና ሳይንሳዊ መሠረቶችን ስለፈጠርን ከሞክሼዎች መኖር ይልቅ ኣለመኖር ሊጎዳ ይችላል። ወደፊት ኮምፕዩተር ስለሚያስተካክለው የሞክሼዎች ኣጠቃቀም ችግር ስለማይሆን የሚያስቸግሩት ቀለሞቹን የማያውቁት ሊሆኑ ይችላሉ። ጥቂት የኣናሳ ተናጋሪዎች ቋንቋዎች ቀለሞች የተሠሩት ሞክሼዎች የተባሉትን በመጠቀም ስለሆነ ሌሎች ኢትዮጵያውያን የሚያውቋቸውን የዓማርኛ ቀለሞች የማያውቁ ዓማርኛ ተናጋሪዎች መኖር ዓማርኛ ቋንቋንና ፊደሉን ይጎዷቸዋል እንጂ ኣይጠቅሙም። ስለዚህ በስመ ሞክሼ ዓማርኛውን ማዳከም ለዓለም ሕዝቦች ጭምር ጉዳት ነው። ፲፩. ኣንድ ጽሑፍ ሞክሼዎች በተባሉትም ይሁን በሌሎቹ ቢጻፍ ልዩነቶቻቸውን ለማያውቁ የሚፈጥሯቸው ችግሮች የሉም። ፲፪. ዓማርኛ የግዕዝ ቋንቋ ፊደል ላይ የሚያስፈልጉትን ኣዳዲስ ቀለሞች ጨመረ እንጂ የግዕዝን ፊደል ኣልቀነሰም። የግዕዝ ፊደል መክተቢያ ሁሉንም ቀለሞቹን ማስተናገድ የቴክኖሎጂው መጀመሪያ ነው። የኮምፕዩተር ቴክኖሎጂው የገላገለው የግዕዝን ቀለም ለዘመናት ሲለቅሙ የነበሩትን የኢትዮጵያ ማተሚያ ቤቶች ሠራተኞች ጭምር ነው። ይህ ጉዳይ የአማርኛ የታይፕ መጻፊያውን ኣይመለከትም።
 
፲፫. የትግርኛ ቀለሞች በዓማርኛው ላይ ተጨማሪ ኣሏቸው እንጂ የተቀራረቡ ናቸው። የትግርኛ ፊደል ውስጥ የሌሉ ጥቂት የዓማርኛ ቀለሞች ኣሉ። ኣንዳንድ ፀሓፊዎች ግን ከ[[ትግርኛ]] ቀለሞች ውስጥ እነ “ሀ”፣ “ሐ”፣ “ኀ”፣ “አ” እና “ዐ” የራብኦቻቸው ሞክሼዎች መስለዋቸው ተሳስተው ሊቀንሷቸው ኣጥቊረዋቸዋል። [[https://ti.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B5%E1%8C%8D%E1%88%AD%E1%8A%9B_%E1%8D%8A%E1%8B%B0%E1%88%8D]] [[https://en.wikipedia.org/wiki/Tigrinya_language]] እንደ ዶ/ር ኣበራ ሞላ ገለጻ ግን ኆኄያቱ ሞክሼዎች ስለኣልሆኑ መብታቸው መከበር ኣለበት ነው። [https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B5%E1%8C%8D%E1%88%AD%E1%8A%9B] ይኸንንምና የ“ሠ"ንና የ“ፀ" እንዚራን የኣጠቃለለውን ሞክሼነት በዓማርኛና በእንግሊዝኛ ተቃውመዋል። [https://en.wikipedia.org/wiki/Tigrinya_language] ፲፬. ሞክሼነት ልብወለድ እንጂ ሳይንስ ኣይደለም። ዶክተሩ ዲጂታይዝ ያደረጉትና የእየኣንድኣንዱ ግዕዝ ቀለም መብት ተጠብቆ ዩኒኮድ ውስጥ እንዲገባ የታገሉት ሳይንስንና ታሪክን በመመርኰዝ ነው። [http://www.wikidoc.org/index.php/Aberra_Molla] ፲፭. የግዕዝ ፊደል ተጠቃሚዎች በፈደላቸው ሲጠቀሙ ብዛቱ ኣላስቸገራቸውም። ብዛት ችግር የሆነው መርገጫዎች ስለኣነሱ ስለሆነ የምሁራን ዓላማ ለችግሮቹ መፍትሔ መፍጠር እንጂ ለጊዜያዊ ችግርና መርገጫዎች ሲባል ፊደል መቀነስ መፍትሔ ኣይደለም። የታይፕራይተር ፊደል ቀናሾችና ቀንጣሾች ቢሳካላቸው ኖሮ ሞክሼዎቹ ስለማይኖሩ ዶክተሩ መፍትሔ ለመፍጠር ይቸገሩ ነበር። እንዲህም ሆኖ የታይፕራይተሩን ቍርጥራጮች ኣንዱ ግዕዝ ነው ብሎ ሲያወናብድ ዶክተሩን በመደገፍ የተማሩበት የኣዲስ ኣበባ ዩኒቨርሲቲም ይሁን የፊደሉ መብት ተከራካሪ [[የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን]] በኣለፉት ፴ ዓመታት ስለ ዶክተሩ ሥራዎችም ይሁን ሁሉም የግዕዝ ቀለሞች ዩኒኮድ እንዲገቡ ስለታገሉት ትንፍሽ ኣላሉም። ፲፮. ስር የሰደደን ነገር መቀየር ኣስቸጋሪ ነው። [https://www.youtube.com/watch?v=I9GJzn_0U9U] [https://arayakt.wordpress.com/category/%E1%88%B5%E1%88%AD%E1%8B%93%E1%89%B0-%E1%8C%BD%E1%88%95%E1%8D%88%E1%89%B5/]
 
፲፯. በስመ ሞክሼ ቋንቋው እየተበላሸ ነው። ለምሳሌ ያህል “ቍጥር”፣ “ሽኵቻ”፣ “ጫጕላ”፣ “ጓጕቷል”ን የመሳሰሉ ትክክለኛ ቃላት እንዳይኖሩ ሊሆን ነው። ያም ካልሆነ እንደላቲኑ ኣስተሳሰብ ሁለት ቀለሞች በኣንድነት ኣንዲነበብ የማድረግን ባዕድ አጠቃቀም ያስከትላል። ፲፰. “ጸ” እና እንዚራኖቹ የ“ፀ” እና እንዚራኖቹ ሞክሼዎች ናቸው ተብለው ቀርተው ዩኒኮድ የሚያውቀው “ጿ” በሞክሼ ስም እንዲወገድ ተፈልጓል። ስምንተኛው የ“ፀ” ድምጽ ብስሕተት ስለሌለና ዩኒኮድ ስለማያውቀው ዩኒኮድ ውስጥ እንደማስገባት ዝም ማለት በስመ ሞክሼ ፊደሉን ለማበላሸት እንጂ ለመቀነስ ብቻ እንዳልሆነ ያመለክታል። ምክንያቱም ለኣንድኣንዶቹ ሁለቱም “ጿ"ዎች ሞክሼዎች ስለሆኑ ነው። “ጸሎት” እና “ፀሓይ” ውስጥ “ጸ” እና “ፀ” ሲነገሩ ኣፋችን ውስጥ ምላስ የሚያርፈው በተለያዩ ስፍራዎች ነው። ፲፱. ትግርኛ እንደ ዓማርኛው የግዕዝ ቋንቋ ፊደል ላይ የሚያስፈልጉትን ኣዳዲስ ቀለሞች ጨምሯል። ግዕዝና ትግርኛ የሞክሼ ችግር የለባቸውም ይባላል። የሞክሼዎችን ችግር ዓማርኛ ላይ ማጥበቅ ለምን ኣስፈለገ? ፳. ኣንድኣንድ ሰዎች ሞክሼዎች የግዕዙን ድምጽ በዓማርኛ ኣጥተዋል ይላሉ። [https://www.satenaw.com/amharic/archives/64568] የሞክሼዎች ጉዳይ ግን የቃላት ኣመጣጥንና በቀለም የትርጕማንን መለያየት ጭምር ያመለክታል። [http://senamirmir.org/downloads/Homonyms-Note01.pdf] ምሳሌ፦ ዓይኑ “ዐ” የጠበቀ ነው [http://hohitebirhan.org/index.php/temehert/2009-05-16-00-53-47/85-2010-10-13-00-27-03] ። <ref>[[እንግሊዝኛ አማርኛ መዝገበ ቃላት 1972]]</ref> ትክክለኛ ኣጠቃቀሞችንም ለመከተል [[መዝገበ ቃላት]] ኣሉ። “ፀ”ም የጠበቀ ነው። [http://fhlethiopia.com/uploads/2/8/0/2/2802756/____.pdf] ትክክለኛዎቹን የኣማርኛ ኆኄያት የተከተለው ኣፄ ኃይለ ሥላሴ በ፲፱፻፷፪ ዓ.ም. የኣሳተሙት መጽሓፍ ቅዱስ ኣስተማማኝ ነው ይባላል። [https://bible.org/foreign/amharic/]