ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 30፦
በ[[የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን]] ትምህርቶች ዘንድ ግዕዝ የ[[ኣዳም]] እና የ[[ሔዋን]] ቋንቋ ነበር፤ ፊደሉን የፈጠረው ከ[[ማየ ኣይኅ]] ኣስቀድሞ የ[[ሴት (የኣዳም ልጅ)|ሴት]] ልጅ [[ሄኖስ]] ነበረ፤ [http://holyfathersundayschool.blogspot.se/2011/10/8.html] [https://www.youtube.com/watch?v=7sz8WBErBio] በሌላ በኩልም ኢትዮጵያዊው የግዕዝ ፊደል የዓለም ፊደላት ምንጭ ነው ይባላል። [http://www.bing.com/knows/search?q=history%20of%20writing&mkt=zh-cn] [https://tseday.wordpress.com/tag/ethiopic/] [https://kassahunalemu.wordpress.com/2012/11/22/%E1%8B%A8%E1%8D%8A%E1%8B%B0%E1%88%8D-%E1%8B%A8%E1%89%B5-%E1%88%98%E1%8C%A3%E1%8A%90%E1%89%B5/] [https://www.zetobia.com/blog/%e1%8b%a8%e1%8d%8a%e1%8b%b0%e1%88%8d-%e1%8b%a8%e1%89%b5-%e1%88%98%e1%8c%a3%e1%8a%90%e1%89%b5/] የኢትዮጵያ ነገሥታት ዝርዝሮችና የግዛት ዓመታት እዚህ ኣሉ። [http://rastaites.com/HIM/lineage.htm] [https://www.facebook.com/permalink.php?story_fbid=1493709244261830&id=1451412358491519] ሌሎችም መረጃዎች ኣሉ። [https://tseday.wordpress.com/2008/09/14/ethiopian-astronomy/] [https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%89%A1%E1%8C%8A%E1%8B%B3] [https://tseday.wordpress.com/page/21/] በግዕዝ ቋንቋ ብዙ እልፍ ድርሳናትና ምስጢራት ተከትበዋል። [http://www.ethioreference.com/archives/15696] የግዕዙ ፊደል እድሜ ከላቲኑ የበለጠ ነው። [http://www.thisisgabes.com/images/docs/gscelta_geez.pdf] [https://www.scribd.com/document/111676481/Qewwil] (ጥንታዊቷ ግብጽ ከ5100 ዓመታት በፊት በኢትዮጵያውያን የተቈረቈረች ናት ይባላል።) የግብፆችን ጽሑፍ ከኢትዮጵያ የተወሰደ መኾኑንና የሮማና የሌሎች ፈላስፎችም የተጠቀሙባቸው መጻሕፍት ከግብጽ መጽሓፎች የተወሰዱ እንደኾኑ ማረጋገጥ ተችሏል። በጽሑፍ ሰፍረው ከሚገኙ አንዳንድ መረጃዎችም በመመሥረት የጽሑፍ ፊደል በኢትዮጵያውያን የተጀመረ መኾኑን መገመት ይቻላል። የሥነ ፈለክ (Astronomy) ጥናትን የጀመሩት ኢትዮጵያውያን ስለመኾናቸው ማስረጃዎች ይናገራሉ። ሌሎች ሃገራት የሓውልትንና የግንባታ ሥነ ጥበብን የተማሩት በጥንት ኢትዮጵያውያን ነው። [https://www.zetobia.com/blog/%e1%89%a0%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%8b%a8%e1%89%b0%e1%8c%80%e1%88%98%e1%88%a9-%e1%8b%8b%e1%8a%93-%e1%8b%8b%e1%8a%93-%e1%88%a5%e1%88%8d%e1%8c%a3%e1%8a%94%e1%8b%8e%e1%89%bd/] ኢትዮጵያ የሥልጣኔ ምንጭ ነች የሚሉም ኣሉ። [https://www.zetobia.com/blog/%e1%8b%a8%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%8b%a8%e1%88%a5%e1%88%8d%e1%8c%a3%e1%8a%94-%e1%88%9d%e1%8a%95%e1%8c%ad%e1%8a%90%e1%89%b5%e1%8d%a1-%e1%8a%a5%e1%8b%8d%e1%8a%90%e1%89%b5-4/]
የላቲን ኤቢሲዲ ካፒታል ፊደላት የግዕዙን ፩፪፫፬ የመሰሉት እኛ ከግሪኮቹ ወስደን ኣይደለም። [https://www.ethiopianorthodoxchurch.ca/sites/default/files/The%20Ethiopic%20Calendar%20-%20Dr.%20Aberra%20Molla%20.pdf] በኢትዮጵያ ታሪክ ጽሑፍ በግሃ ድንጋይ ተጠቅሞ በድጋይ ላይ ከመጻፍ ቅጠልን ቀጥቅጦ በመጭመቅ በብራና ላይ ወደ መጻፍ ሽግግር የተደረገው በንጉሥ ሰብታህ (2545-2515 ዓ.ዓ.?) ዘመነ መንግሥት መሆኑ ተጽፏል። [http://ethiopiazare.com/amharic/history/history/2653-fidel-keyet-meta-by-kassahun-alemu] ይህ ከ5000 ዓመታት ግድም በፊት መሆኑ ነው። ኢትዮጵያ ከዛሬ ሰባት ሺህ አመታት በፊት በዳዕማት የፅሁፍ ትምህርት መስጠት መጀመሯን ለሚያውቅ ሰው በወቅቱ አገራችን ደርሳበት የነበረውን የሥልጣኔ ደረጃ መገመት አያዳግተውም፡፡ [https://qumneger.wordpress.com/2017/10/09/ethiopian-letters/]
 
===የግዕዝ ቍልፎች===