ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 242፦
 
===የዓማርኛ የጽሕፈት መኪና===
ስለ ዓማርኛ የጽሕፈት መኪና በዓማርኛም ሆነ በእንግሊዝኛ የተጻፉ ኢንተርኔት ላይ ብዙ የሉም። በእንግሊዝኛው እንደሚደረገው ኢትዮጵያውያን ፊደላቸውን በመጻፊያ መኪና መሣሪያ (Amharic typewriter / አማርኛ ታይፕራይተር) [http://inventors.about.com/od/tstartinventions/a/Typewriters.htm] ለመጠቀም ተመራምረው ከደረሱበት ዘዴ ፊደላቱን ቆራርጦ መቀጠል (Ligature) የኢ/ር [[ኣያና ብሩ]] የ፲፱፻፳፭ ዓ.ም. ገደማ ግኝት ሥራ ላይ ውሏል። [https://www.youtube.com/watch?v=RsyYs333M64&feature=youtu.be] በእዚህ የተነሳ ኢንጂነሩ ለኢትዮጵያ ባለውለታ ሊቅ ናቸው። ከመቶ በታች መርገጫዎች የኣሉት የእንግሊዝኛ የመጻፊያ መሣሪያ ከሁለት መቶ በላይ ለሆኑት የዓማርኛ ቀለሞች እንዲብቃቃ ፊደላቱን ቆራርጦ መቀጠል ኣስፈለገ። “ሀ”፣ “ለ”፣ “ሐ”፣ “መ” እና “ሠ” ኣሉ እንጂ “ሁ”፣ “ሉ”፣ “ሑ”፣ “ሙ” እና “ሡ” ስለሌሉ የመቀነስ ምልክትን የመሰለ “-” ከሌላ መርገጫ በመክተብ “ሀ”፣ “ለ”፣ “ሐ”፣ “መ” እና “ሠ” ጎን በማስቀመጥ ቅጥሎቹ ካዕቦቹን ስለሚመስሉ ተመልካቹ እንዲቀበላቸው ሆነ። ኣንዱን መቀጠያ ብዙ ቀለሞች ሊጋሩት ስለሚችሉ የሁሉም ቀለሞች በኣለመኖር የተነሳ መርገጫዎች መቆጠብ ተቻለ። “ሃ” እና “ማ’ እንጂ “ሂ”፣ “ሚ”፣ “ሄ” እና “ሜ” ስለሌሉ “ሃ” እና “ማ” እግሮች ጎን መስመር ወይም ቀለበት በማስቀመጥ እነዚያን በሚመስሉ ቅጥሎች እንድንጠቀም ሆነ። እነ “ቻ”ን የመሰሉ ቀለሞች ከታችና ከላይ ከሁለት መርገጫዎች “ተ” ላይ በሚቀጠሉ ነገሮች ስፍራው ወደኋላ እየተመለሰ ሦስት ነገሮች ኣንድ ፊደል እንዲመስል ተሠሩ። ስፍራ ስለኣነሰ እንደነ “ኳ” ያሉ ቀለሞች “ካ” ስር በተቀመጠ መስመር በሚሠሩ ኣዳዲስ ቀለሞች ተተኩ። የ“ላ”ን ግራ እግር ማሳጠር ስለኣልተቻለ “ለ” ቀኝ እግር ላይ ከመስመር በታች በወረደ መቀጠያ የ“ለ” ቀኝ እግር ረዝሞ ያልተለመደ መልክ ይዞ ቀረበ። በመቀጠል ሊሠሩ ለማይችሉ ቀለሞች የእራሳቸው ስፍራ ሲሰጣቸው ቦታ ስለኣልበቃ ካልገቡት መካከል የዓማርኛ ኣራት ነጥብ ኣሉበት። [http://www.quatero.net/pdf/amharic_fidelat2.pdf] ስለዚህ የዓማርኛ የጽሕፈት መኪና የተመረኮዘውና ኣከታተቡ የተንፏቀቀ ፊደል በኣንድ የእንግሊዝኛ ገበታ ምትክ መቀጠል ላይ ነው። የዓማርኛ ቀለም ግን እየኣንድኣንዱ እራሱን የቻለ ስለሆነና ኣንድ የእንግሊዝኛ የፊደል ገበታ ስለማይበቃው የዓማርኛ የጽሕፈት መኪና ፊደል ዓማርኛ ኣይደለም። [http://sirius-c.ncat.edu/EAS/news/EJSciTech/abera2.html] ፊደላት ለኮምፕዩተር ሲሠሩ ተለያይተው እንዲቀርቡ ሲደረግ የታይፕራይተሮቹ ግን እንዲነካኩ ተንፏቅቀው የተሠሩ ስለሆኑ ቦታዎቻቸውን የኣልጠበቁም ናቸው። ይህ ሁሉ ሲደረግ እንደእነ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት የመሳሰሉት ሲጠቀሙ የነበሩት በትክክለኛዎቹ የግዕዝ ቀለሞች ነበር። የዓማርኛ የጽሕፈት መኪና [https://zarayakob.blogspot.com/2012/10/blog-post_9.html] በዓፄ ኃይለሥላሴ ዘመን ተጀምሮ በደርግ ዘመን የኣበቃ የ፶ ዓመታት ግድም ዕድሜ የነበረው ቴክኖሎጂ ነው። የኣማርኛ ታይፕራይተር ቴክኖሎጂ ያበቃለትም ዶክተር ኣበራ ሞላ የግዕዝን ፊደል ኮምፕዩተራይዝ ኣድርገው እ.ኤ.ኣ. በ1987 ሞዴትን ለገበያ ኣሜሪካ ውስጥ ስለኣቀረቡ ነበር።
 
የዓማርኛ ፊደል የመክተቢያ ገበታና ዘዴ ስለ ኣልነበሩት ዶክተሩ ፊደሉን ወደ ኮምፕዩተር ሲያስገቡ ዘዴዎቹን ለመጀሪያ ጊዜ ከመፍጠር ሌላ [http://mezmur.altervista.org/%E1%8A%A0%E1%88%9B%E1%88%AD%E1%8A%9B/] የዓማርኛ የመጻፊያ መኪና ቅጥልጥል ፊደልና ኣከታተቡ ወደ ኮምፕዩተር እንዳይገባ ጽፈዋል። [https://www.facebook.com/notes/403555123037729/] ኣንዳንዶቹም የቆዩና ኣዳዲስ ምክንያቶች የሚከተሉት ናቸው።
መስመር፡ 264፦
፳፱. ከአማርኛ የጽሕፈት መኪና ኣጠቃቀምና ኣስተሳሰብ መላቀቅ ተቸግረው የግዕዝን ኣራት ነጥብ (ዓቢይ ነጥብ) በሁለት የላቲን ሁለት ነጥብ እየከተቡ የዓማርኛውን የዩኒኮድ ጽሑፍ እያበላሹ የኣሉት ደራስያን ቍጥር ብዙ ነው። የእዚህ ስሕተት ምንጭ የግዕዝን ኣራት ነጥብ የሌለው የአማርኛ የጽሕፍት መሣሪያ የአማርኛ ቁቤ ኣጠቃቀም ነው። በኮምፕዩተሮችና የእጅ ስልኮች ኣጠቃቀም ሁለት ባለ ሁለት ነጥቦች ጎን ለጎን ስለተቀመጡ የዓረፍተ ነገሮች መዝጊያ የሆነው የኣራት ነጥብ ምልክት ኣይደሉም። ለምሳሌ ያህል በግዕዝኤዲት ኣራት ነጥብ የሚከተበው በ“ዝቅ” (“Shift”) እና “፫” (“3”) ቊልፎች መርገጫዎች ነው። ፴. ለተለያዩ የፊደል መጠኖች ለእየብቻቸው የሚገጣጠሙ ቀለሞችን መሥራት ኣድካሚና የማያዛልቅ ሥራ ነው። ለኣሥራ ሁለት ፖይንት የተሠራው ፊደል መጠን ሲለወጥ ፊደላቱ ይበላሻሉ። የአማርኛው ታይፕራይተር የእራሱ ፊደል ስለሌለው እንደግዕዝኤዲት ዩኒኮድ ዓይነት የኣለውን ፊደል እየቆራረጡ በመቀጠል ሰዉን ሲያወንናብዱ ቆይተዋል። ምክንያቱም ገልባጮች ኣስቀያሚ መቀጣጠያዎቻቸውን መቀጣጠል (Ligation) ትተው ይኸን የማተሚያ ቤቱም ትክክለኛ ፊደል ቈራርጠው መቀጠል ስለጀመሩ ነው። የሚያቀርቡትም ጥቂት ዓይነቶች የፊደል መጠኖች ብቻ በመሆኑ ፊደላቱን ለማሳደግ ወይም ለማሳነስ ሲፈለግ ይዛነፋሉ። (ምሳሌ- ፊደል ሶፍትዌር) ፴፩. ለመቀጠል ሲባል ኣስቀጣዮች በወጉ ስለማይሠ'ሩ ስፍራዎቻቸውን የለቀቁ ቀለሞች ናቸው። በእዚህ የተነሳ የታይፕ ፊደላት የተዛነፉና ክፍተቶች የበዙባቸው ናቸው። ፴፪. እ.ኤ.ኣ. በ1987 በአማርኛ የእጅ ጽሑፍ ፊደል በኮምፕዩተር የተጻፉ ገጾች ምሳሌ እዚህ ሰምና ወርቅ መጽሔት የገጾቹ ሥዕሎች አሉ።
 
፴፫. የአማርኛን ታይፕራይተር የፈጠራ ቀለሞች Ethiopic ወይም ግዕዝ እያሉ የሚያወናብዱና የሚተባበሩዋቸው ጋዘጠኞች ኣሉ። ዶክተሩን የታይፕራይተር ኣፍቃርያን ኣሸንፈው ቢሆን ኖሮ ግዕዝን ኣንድ የፊደል ገበታ ላይ በኣሉት ሥፍራዎች መጠቀም ስለማይቻል ትርፉ ውርደት ይሆን ነበር። ፴፬. የአማርኛን ታይፕራይተር የፈጠራ ቀለሞች እንደ ዓማርኛው የኦሮሞውንም የግዕዝ ፊደል ስለኣልጻፉ ኣንድኣንድ ኦሮሞዎች በላቲን ፊደል እንዲጠቀሙ ኣንዱ ምክንያት ሆኗል። ፴፭. በፊደል ቆራጮች ለዩኒኮድ እዚህ [http://web.archive.org/web/20121227134618/http://www.ethiopic.com/unicode.htm] የቀረበው ሥራ ላይ ያልዋለው የማተሚያ ቤቱ ፊደል ኣቀራረብ ለይስሙላ ብቻ ነበር። ምክንያዩምምክንያቱም ስምንት በኣሥራ ስድስት ማለትም 128 ሥፍራዎች በቂ ኣይደሉም። የኣማርኛ ታይፕራይተር ወደ ኮምፕዩተር የገባው በኣስቀያሚ ቀጫጭን ቁርጥራጮች እንጂ በእነዚህ የተቆራረጡ ትክክለኛ የግዕዝ ቀለሞች ቍርጥራጮች ኣልነበረም። የትክክለኛ የግዕዝ ቀለሞችን ቍርጥራጮችንም ግዕዝ ነው ማለትም ቅጥፈት እንጂ ሳይንስ ኣይደለም። በኣስቀያሚ ቀጫጭን ቁርጥራጮች አማርኛ የጽሕፈት መኪና ፊደሎች ምን አንደሚመስሉ አዚህ [https://en.wikipedia.org/wiki/Amharic] የኣለውን የኢትዮጵያ መዝሙር ገጽ ማየት ይቻላል። ሌላ ምሳሌ አዚህ ጎን የኣለው የ፲፱፻፹፪ ዓ. ም. የኣቶ ኣበበ ሙሉነህ ደብዳቤ ሥዕል ነው። ፴፮. ፊደል ቀናሾችና ቀንጣሾች ኣስቀያሚዎቹን የታይፕራይተር ፊደል ትተው የዶክተሩን ዓይነት ትክክለኛ ቀለሞች መቀንጠስ ጀምረው ሁሉንም የግዕዝ ፊደላትና መጻፊያ ስለሌላቸው ያልቀነጠሷቸውን ከሌላ በመውሰድ ኣንባቢውን በማታለል ቀጥለውበታል። ለምሳሌ ያህል የኣቶ ዘውዴ ረታ “የኤርትራ ጉዳይ” መጽሓፍ ርዕስ የውጭውና የውስጡ “ጉ” ቀለም መልኮች የተለያዩ ናቸው። ኣንድኣንዱቹም ሲቀጥሉ የነበሩትን “ኳ”ን የመሰለ “ካ” እና መስመር ወይም “ቋ”ን የመሰለ “ቀ” እና መስመር መልሶ በቅርቡ በመቀጠል የዩኒኮድ ሥፍራ ላይ ጭምር በማቅረብ የተሳሳቱ ቀለሞችን በማስተዋወቅ ፊደሉን የማያስተውለውን ምሁር የሌለ ፊደልን ግዕዝ (Ethiopic) ነው እያሉት በማወናበዱ ገፍተውበታል። እንኳን 128 ቀርቶ 256 የኣንድ የእንግሊዝኛ ፊደል ተራዝሞም (Extended ASCII) ስፍራዎቹ ስለማይበቁ በቅጥልጥል የግዕዝ ፊደላችንን መጻፍ ስለማይቻል ዶክተር ኣበራ ሞላ ባይኖሩ ኖሮ ኣንድኣንድ ውሸታሞች የግዕዝ ፊደልን በተለመደው ሓሰታቸውና ዩኒኮድንም በመጠቀም ገድለውት ነበር።
 
፴፯. የኣማርኛ የታይፕራይተር ፊደል የተሠራውና በኮምፕዩተር የተሠራለትም ዓይነት በኣንድ የእንግሊዝኛ ASCII ፊደል ምትክ የቀረበየቀረቡ የእውሸት ነገሮች ነው። ዶክተሩ ግዕዝን ኮምፕዩተራይዝ የኣደረጉት ለመጀመሪያ ጊዜ የግዕዝ ፊደላቱን በስምንት የእንግሊዝኛ ASCII ፊደላት ምትክ በመጠቀምና በመበተን ነው። ፴፰. የኣማርኛ ታይፕራይተር ትክክለኛዎቹን ፊደላት ስለሌሏቸው የሚቀጣጠለው ፊደል ትክክለኛ ላይሆን ይችል ነበር። ለምሳሌ ያህል የግዕዝ “ጯ” ፊደል ኣንድ ወጥ የግዕዝ ቤቱ ሦስተኛው እግር ላይ የተቀረጸ መስመር ያለው ሲሆን ፊደሉን በሚገባ የማያስተውሉ፣ ታይፕራይተር ተጠቃሚዎችና ተማሪዎቻቸው ፊደሉ የሚሠራው “ጫ” ስር መስመር በመጨመር የሚመስሏቸው ኣሉ። ፴፱. ዶክተሩ ግዕዝን ኮምፕዩተራይዝ እንደኣደረጉ የማያውቁ ዓዋቂዎችም ኣሉ። [http://web.archive.org/web/20120428054820/http://www.ethiopians.com/keynote.html] ፵. ኣንድኣንዶቹም የታይፕራይተር ቅርጾች የሚከተቡት ከሁለት በላይ መርገጫዎችን በመጠቀም ነው።
 
===ጥሬ ሥጋ===