ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 247፦
፩ኛ. የዓማርኛ ፊደላት ኮምፕዩተራይዝድ ስለሆኑ ዓማርኛ ያልሆኑ ፊደላት መኖር ዋጋ የለውም። በእንግሊዝኛው የጽሕፈት መኪና በዓማርኛ ለመጠቀም የተሠራው ዘዴ ጊዜው ያለፈበት ቴክኖሎጂ ነው። እንኳን ዓማርኛውን የማይጽፍ የጽሕፈት መኪና በሚገባ እንግሊዝኛውን የሚጽፈው የእንግሊኛ የጽሕፈት መኪና ዋጋ ኣጥቶ ሙዚየም ገብቷል። ስለዚህ የኮምፕዩተር ኣከታተብ ማሰልጠኛዎች የኣማርኛ ታይፕራይተር ኣከታተብ ማስተማር መተው ይጠበቅባቸዋል። ፪ኛ. የእንግሊዝኛው የመጻፊያ መኪና የተሠራው ለእየኣንድኣንዱ የላቲን ፊደል መክተቢያና የመርገጫ ስም በመመደብ ሲሆን የዓማርኛው የመጻፊያ መኪና እነዚያን የሉትም። ዶክተሩ ለግዕዙ መክተቢያና የመርገጫ ስም ለመጀመሪያ ጊዜ ለኮምፕዩተር ፈጥረውለታል። ፫ኛ. የዓማርኛ የመኪና ፊደላት የሚሠሩት ለተወሰነ መጠን ተስተካክለው ወረቀት ላይ እንዲሰፍሩ ነው። በኮምፕዩተር ግን ኣንዱን መጠን መጨመርና መቀነስ ይቻላል። የመኪና ፊደላት ቁርጥራጮች መጠን ሲለወጥ ቅጥሎቹ ይደበቃሉ ወይም ክፍተታቸው ይጨምራል። የገጹ ስፋት ሲጠ'ብ ወይም ሲሰፋ ቅጥሎቹ ብቻቸውን ወደ ኣዲስ መስመር ሊዞሩ ይችላሉ። ቅጥሎቹ ስለሚበጣጠሱ ማሕተምን የመሳሰሉ ነገሮች ኣያሠሩም። ስለዚህ ቅጥልጥል የመኪና ቀለሞች የትክክለኛው ፊደል ተጠጊ እንጂ እራሳቸውን ችለው ሁሉንም ሥራዎች ስለማያሠሩ ኣስፈላጊ ኣይደሉም ብለው ዶክተሩ ጽፈዋል። በቅጥሎች ተንቀሳቃሽ የሚገላበጡ የሲኒማ፣ ቴሌቪዥና ቪድዮ ፊደላት ሊሠሩባቸው ኣይችልም። ፬ኛ. የላቲኑ የመጻፊያ መኪና እየኣንድኣንዱን ቀለም የሚከትበው በኣንድና ሁለት መርገጫዎች ሲሆን የዓማርኛው መኪና ከእዚያ በላይ መርጫዎችን ይጠይቃል። ስለዚህ ዓማርኛ ሳያስጽፍ ብዙ መርገጫዎችን መነካካት በሚያስፈልግ ዘዴ ግዕዝ ኮምፕዩተራይዝድ ሆኖ ከቀረበ ከ፴ ዓመታት በኋላ ዛሬም በ፳፻፱ ዓ.ም. መቀጣጠል ጥቅም የለውም። [http://www.youtube.com/watch?v=CMQYuhaAKH4] በ[[ኣብሻ]] ሥርዓት የተከተበውን ትክክለኛ ቀለም ለመሰረዝም ኣንድ መርገጫ በቂ ነው። ለኣስቀጣይና ተቀጣይ ግን ኣንድ መሰረዣ በቂ ኣይደለም።
 
፭ኛ. ወረቀት ላይ ሲሰፍሩም ሆነ የኮምፕዩተር እስክሪን ወይም መዝገብ ኣብዛኛዎቹ የዓማርኛ መኪና ፊደላት ከኣንድ በላይ ስፍራና ኮድ ይጠይቃሉ። [http://luc.devroye.org/fonts-32322.html] ይህ ወጪ ያስጨምራል። የግዕዝና የላቲን የኮምፕዩተር ፊደላት እያንዳንዳቸው የሚያስፈልጓቸው ኣንድ ስፍራ ብቻ ነው። ፮ኛ. የፊደል ዋና ዓይነቶች ሁለት ናቸው። ኣንደኛው የሁሉም ቀለሞች ስፋት እኩል (Fixed) ሲሆን ሌላው የተለያዩ (Proportional) ስፋቶች ያለው ነው። በቅጥልጥል የዓማርኛ የመጻፊያ መኪና ቁርጥራጮች ስፋታቸው እኩል የሆኑ ቀለሞች መሥራት ኣይቻልም። በግዕዝናበእንግሊዝኛና እንግሊዝኛዶክተሩ ኮምፕዩተራይዝ በኣደረጉት ግዕዝ ቀለሞች ሁለቱንም ዓይነቶች መሥራት ይቻላል። ፯ኛ. ስፍራ ስለኣነስ የግዕዝ ኣኃዞች ቀርተው የእንግሊዝኛው ቍጥሮች ብቻ የዓማርኛው ኣኃዛት ሆነው በዓማርኛው የጽሕፈት መኪና ቀርበዋል። ይህ ለግዕዙ ኣኃዞች መዳከም ኣንዱ ምክንያት ሆኗል። ግዕዝን ዲጂታይዝ ከማድረግ ሌላ ኣኃዞቹን ለማሟላት ዶክተሩ የግዕዝ ኣልቦ ሠርተው በማሰተዋወቅ ቊጥሮቹን ኣሟልተዋል። [http://sirius-c.ncat.edu/EAS/news/EJSciTech/ethiopic.html] [http://www.pdfdrive.net/ethiopic-numeral-names-e12134052.html] [http://www.scribd.com/doc/7100344/Ethiopian-Numbers#scribd] ስለዚህ በኣማርኛ የጽሕፈት መኪና ድክመትና በግዕዝ ኣልቦ ኣለመኖር የተዳከሙት ኣኃዞቻችንን ኣሁን መጠቀም ይጠበቅብናል።
 
፰ኛ. ለዓማርኛ የጽሕፈት መሣሪያ እንዲስማማ ተብሎ ፊደል መቀነስና መቀንጠስ ተለምዶ ዶክተሩ ሁሉንም ቀለሞች ኮምፕዩተራይዝ ከኣደረጉ በኋላም መቀነስና መቀንጠስ እንደማያስፈልግ ግንዛቤ ማስጨበጥ ማስቸገሩ ቀጥሏል። [http://web.archive.org/web/20120107191057/http://www.ethiopic.com/Rabies_in_Amharic.pdf] ለምሳሌ ያህል “ኳ”ን በ“ኩዋ” ማንበብ የሚፈልጉ ሲኖሩ ፊደሉን ኣጥፍተው በ“ካ” እና መቀጠያው ሲጠቀሙ የከረሙ ስለኣላዋጣቸው የቆራረጡትን እንደመተው መልሰው በመቀጠል የኣሌለ መልከ-ጥፉ ኣዳዲስ ቀለሞች በመጨመር እያስለመዱ ናቸው። "ኳ" እራሱን የቻለ መስመር ላይ የሚያርፍ ቀለም ነው። "ካ" ላይ በተቀጠለ መስመር ተሠርቶ በኣዲስ ቅርጽነት የተሠራው የተሳሳተ ፊደል ነው። ለምሳሌ ያህል የ"ጡ"ን መቀጠያ ለ"ኩ" የሰጠ ኣለ። የማተሚያ ቤቶች መደበኛው ፊደል ተቆራርጦ ሲቀርብ ቅጥልጥል ዓማርኛ ያልሆነ ፊደል ይኸን [http://web.archive.org/web/20121227134618/http://www.ethiopic.com/unicode.htm] ይመስላል።
ለኣንዳንቹም ይኸን ፊደል ከኣልተቀጠሉት የማተሚያ ቤቶች ቀለሞች መለየት ስለተሳናቸው ኣሁንም እየተወናበዱ ነው። ምክንያቱም የዓማርኛ የጽሕፈት መሣሪያ እንደ "ቋ" የኣሉትን ቀለሞች ስለሌሉት ከ"ቀ" እና መስመር በመቀጠል ሲያቀርቡ የነበሩትን እንደ ኣዲስ ፊደል የዩኒኮድ ፊደል መደብ እያቀረቡ ግዕዝ ያልሆኑ ነገሮችን በማሰራጨት ሰውን እያስቸገሩ ናቸው። የ"የ"ን እንዚራን ለማይለዩ ኣንዳኣንድ ምሁራን ሁለት ዓይነት "ቋ"፣ "ኋ"፣ "ኳ" እና "ጓ" ዓይነት ቀለሞች ማቅረብ የሚጎዳ እንጂ የሚጠቅም ኣይደለም። ትክክለኛዎቹ የግዕዝ "ቋ"፣ "ኋ"፣ "ኳ" እና "ጓ" የእየእራሳቸው መልኮች ያሏቸው መስመር ላይ የሚያርፉ ቀለሞች ናቸው። በተጨማሪም ትክክለኛዎቹን ቀለሞች የሚያዩት የዶክተሩን ፊደል ወይም ትክክለኛዎቹን ያሏቸው እንጂ በተሳሳቱ ቀለሞች የሚያዩት የተሳሳቱትን ስለሆነ መወናበዳቸውን ላይረዱ ይችላሉ።
 
፱ኛ. ከሚያስገርሙት ነገሮች መካከል ኣንዱን ለመጥቀስ ያህል 128 ስፍራዎች ይበቃሉ ብለው ሌሎች ለዩኒኮድ ሲያቀርቡ (ገልባጮች እንጂ) ከዶክተሩ በስተቀር ለዓማርኛ እንኳን እንደማይበቃ የሚያስተውሉና የሚጽፉ ምሁራን መጥፋት ነበር። በኋላም ቢሆን ቅጥልጥሎቹ እንደማያዋጡ ገባቸው እንጂ ሞዴት ፕሮግራም ውስጥ ጭምር የኣሉት የኣናሳ ተጠቃሚዎች የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ቀለሞች በቅጥልጥል እንዲሠሩ ስለፈለጉ የዩኒኮድ መደብ ውስጥ እንዳይገቡ በ፲፱፻፹፱ ዓ.ም. ሌሎች ኣስወግደዋቸው ነበር። [https://web.archive.org/web/20140413034305/http://www.ethiopic.com/unicode/unicode_ethiopic.htm] ፲ኛ. የኣማርኛ የጽሕፈት መኪና መሣሪያዎች ቁርጥራጮች፣ ኣከታተቦቻቸውና ኣመዳደቦች የተለያዩ ስለሆኑ ኣይናበቡም። ፲፩ኛ. የጽሕፈት መጻፊያ መሣሪያ ዓላማ በዓማርኛም ሆነ እንግሊዝኛ ፊደል ለመክተብ ነው።ነበር። ዓማርኛ የሚያስጽፍ የጽሕፈት መሣሪያ ግን ስለሌለ የኣማርኛ የጽሕፈት መኪና ዓላማ ቁርጥራጮችን ለመቀጣጠል ነው። [http://ethsat.com/video/esat-yesamintu-engida-dr-abera-molla-february-2015/] ግዕዝ ኮምፕዩተራይዝድ ስለሆነ መቀጣጠል ኣስፈላጊ ኣይደለም። ምክንያቱም እየኣንድኣንዱ የግዕዝ ኆኄ እራሱን የቻለ ቀለም እንጂ ቅጥልጥል ፊደል ኣይደለም። ፲፪ኛ. ቁርጥራጮቹ የተመደቡባቸው ስፍራዎች መደበኛ ስለኣልሆኑ ፕሮግራም በተቀየረ ቍጥር ለደራሲው እንኳን ላይነበቡ ይችላሉ።
 
፲፫ኛ. ጽሑፉ የተጻፈበት ቁርጥራጮች ከሌሉ ጽሑፉ ኣይነበብም። [http://cpansearch.perl.org/src/DYACOB/Zobel-0.20-100701/lib/LiveGeez/Directives.pm] በግዕዝ ዩኒኮድ የተጻፈ ጽሑፍ ኮምፕዩተሩ ወይም የእጅ ስልክ ላይ በኣለው ኣንዱ የዩኒኮድ ፊደል ይነበባል። ጽሑፉን ኣቅልሞ ወደ ሌላ የግዕዝ ፊደል መልክ መቀየር ይቻላል። የታይፕ ቈርጥራጮች ዓማርኛ እንኳን ስለኣልሆኑ ወደ ዩኒኮድ ፊደል ሲቀየሩ ዝብርቅርቅ የላቲን ፊደል ይሆናሉ። ፲፬ኛ. ዶክተሩ ግዕዝን ኮምፕዩተራይዝ ሲያደርጉ ፴፪ የላቲን ምልክቶችንና ሌሎችንም ለግዕዝ ኣውርሰዋል። የኣማርኛ የጽሕፈት መኪና መሣሪያዎች እንኳን ሌሎች የላቲን ምልክቶች መጨመር ሁሉንም ቀለሞች በመቀጣጠል በኣማርኛ እንኳን ኣያሠሩም። ፲፭ኛ. ኣንድን ጽሑፍ ለማረም ወይም ለማሻሻል የተጻፈበትን ኣከታተብ ዘዴ ዕውቅናና የመጻፊያው ኮምፕዩተሩ ላይ መኖርን ይጠይቃል። በነፃውና በሚሸጠው ግዕዝኤዲት ሲጻፍ የፊደል ገበታው እየታየ በመልቀም እንኳን መክተብ ይቻላል። በዩኒኮድ ፊደል የተጻፉትን በነፃው ግዕዝኤዲት ድረገጽ ላይ በመለጠፍ ማረምና ማሻሻል ይቻላል። በታይፕራይተር የተጻፉ ጽሑፎች ነፃው ግዕዝኤዲት ድረገጽ ላይ ሲለጠፉ ዝብርቅርቅ የእንግሊዝኛ ፊደል ሆነው ስለሚታዩ ማረምና ማሻሻል ኣይቻልም። ፲፮ኛ. የግዕዝ "ሀሁሂ" ቀለሞች እንደ እንግሊዝኛው "ABC" ስለሆኑ ትክክለኛና የተወስኑ መልኮች ስለኣሏቸው ፊደል የቈጠረ ሁሉ ያውቃቸዋል። ከኣስቀያሚ ቆብ፣ ሠረዞችና ቀለበቶች ሲሠሩ የነበሩት የኣማርኛ የጽሕፈት መኪና ቀለሞች ቀርተው ትክክለኛውን የማተሚያ ቤት ቀለሞች ወይንም ዶክተሩ ኮምፕዩተራይዝ ያደገረጉትን ቀለሞች መቆራረጥ ስለተጀመረ መለየት እያስቸገረ ነው።
 
፲፯. የዓማርኛ የጽሕፈት መኪና ኣፍቃርያን በጀመሩት ሳይንሳዊ ያልሆነ ግትርነት ኣንድ ስፍራ የዩኒኮድ መደብ ውስጥ ሊቀርብ ይችል የነበረው የግዕዝ ቀለም ኣራት የተለያዩ ስፍራዎች ተበትኗል። ፲፰. የዓማርኛ ሞክሼዎች ይቀነሱ የሚለው ኃሳብ የመጣው ለኣማርኛው የጽሕፈት መሣሪያ ሲባልም ስለነበረ ያልተቀነሱትን ቀለማት ብቻ ማስተማር የቆዩ ጽሑፎችን ማንበብ የማይችል ትውልድ ሊያስከትል ይችላል። የግዕዝ ኣኃዛት የዓማርኛ የጽሕፈት መኪና ውስጥ ስለኣልነበሩ በኣሁኑ ጊዜ የዓማርኛ ኣኃዞችን የማይለዩ ምሁራን ኣሉ። ፲፱. የኣማርኛ የጽሕፈት መኪና ኣጻጻፍ ኣንድኣንዱን ቀለም ለመክተብ እስከ ኣራት መርገጫዎችን መጠቀም ስለሚያስከትል ትርፉ እጅ ማሳመም ነው ተብሎ ወደ ፲፱፻፺ ዓ.ም. ግድም ተጽፏል። [http://h-net.msu.edu/cgi-bin/logbrowse.pl?trx=vx&list=h-africa&month=9710&week=c&msg=VigErqFCLyUPvfsoCwFZkw&user=&pw=] ፳. የዓማርኛ የጽሕፈት መኪና በኣንድ የእንግሊዝኛ የፊደል ገበታ ምትክ እንዲያገለግል የተሠራው ጊዜው ያለፈበት ቴክኖሎጂና ያልተሟላ ከመሆኑም ሌላ ሊሻሻልም የማይችል ስለሆነ ቀርቷል። ዩኒኮድ የተፈጠረው ብዙ መርገጫዎች ላይ የተበተኑትን ዶክተሩ ኮምፕዩተራዝ ያደረጉት የግዕዝ ቀለሞች የእየራሳቸው ኮዶች እንዲኖራቸው እንጂ ለቅጥልጥሎች ኣይደለም። ቅጥልጥልና ግማሽ ፊደሎችን ዩኒኮድ ኣያውቅም። የእንግሊዝኛ የመጻፊያ መሣሪያ እንግሊዝኛ ቀለሞችን ስለሚያጽፍ የእንግሊዝኛ የኮምፕዩተር ገበታ ሆኗል። የኣማርኛ የጽሕፈት መኪና ዓማርኛ ስለኣልጻፈና ስለማያጽፍ የዓማርኛ የኮምፕዩተር ገበታ መሆን የለበትም። ኣልሆነምም። ይህ የተዘረዘሩትንም ለማክ (Macintosh) ኮምፕዩተሮች የቀረቡትንም ያጠቃልላል። [http://sirius-c.ncat.edu/EAS/news/EJSciTech/abera2.html] [http://www.physics.ncat.edu/~michael/AAU-Network/news/EJSciTech/abera2.html] ኣልሆነምም።
 
፳፩. የአማርኛ ታይፕራይተር ኮምፕዩተራይዝ ከተደረገ በኋላ ግዕዝን ኮምፕዩተራይዝ ኣደረግን ከኣሉት ኣንዳንዶቹ ጥፋታቸውን ማረም ስለተቸገሩ እንዳይዋረዱ ዝም ስለተባሉ ኤክስቴንድድ ኣስኪ የሚችለው ስፍራ ላይ ቁርጥራጮችን ኣቅርበው ተጠቃሚውን ከሃያ ዓመታት በኋላም ማታለል መቀጠላቸው በየቃለምልልሶቹ ቀርበዋል። [http://ashamaddis.com/v/esat-yesamintu-engida-dr-aberra-molla-february-2015] [https://www.facebook.com/GeezEdit/posts/856340471092523] ትክክለኛ የግዕዝ ፊደል መስለዋቸው በተቀጣጠሉ ፊደላት የተለያዩ ጽሑፎችና መጽሓፍት ሲጽፉ የከረሙ መታለላቸው ሲገባቸው የተበሳጩና እርዱን የኣሉን ኣሉ። [http://ethsat.com/video/2015/02/09/esat-yesamintu-engida-dr-abera-molla-february-2015/] [https://www.youtube.com/watch?v=pC78_WILo0g] በትክክለኛ ፊደላችን የተጻፉትን ወደፊት በተለያዩ ዓይነቶች ማቅረብ ስለሚቻል መጽሓፎችንም በኢንተርኔት መሸጥና ማንበብ ይቻላል፦ ምሳሌ ፒ.ዲ.ኤፍ.(PDF)። ፳፫. በኣማርኛ የጽሕፈት መሣሪያ ዓማርኛ ብሬል መጻፍ ኣስቸጋሪ ነው። [https://en.wikipedia.org/wiki/Amharic_Braille] ፳፬. ኢንጂነር [[ተረፈ ራስወርቅ]] በቅጥልቅል የዓማርኛ ፊደል የሚሠራ የመጀመሪያውን ቴሌክስ መሣሪያ የፈጠሩ ኢትዮጵያዊ ሊቅ ናቸው። [https://www.youtube.com/watch?v=ttxVfjqpUdg] ዓማርኛ ያልሆነውን የቅጥልጥቅል ፊደልና የኢትዮጵያን ፊደላት የማይለዩ ኢንጂነሩ የኣልኣሠሩትን በፊደሉ ኣሠሩ የእሚል ጽሑፍ እዚህ ኣለ። [https://henokspad.wordpress.com/2012/09/30/%E1%88%9E%E1%8A%AD%E1%88%BC-%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%88%9B%E1%88%AD%E1%8A%9B-%E1%8D%8A%E1%8B%B0%E1%88%8B%E1%89%B5-%E1%8A%A5%E1%8A%93-%E1%8B%A8%E1%89%A3%E1%88%88%E1%88%99%E1%8B%AB%E1%8B%8E%E1%89%BD/] ኣንድኣንድ ደራስያን ስለ ሳይንስ ከመጻፋቸው በፊት መረጃዎችን መመልከት ቢጀምሩና ቢያቀርቡ ሳይጠቅም ኣይቀርም። ምክንያቱም ኮምፕዩተር የኢትዮጵያን ፊደላትና ኣኃዞች የተረከበው በኮምፕዩተር ዘመን ከማተሚያ ቤቶች እንጂ ችሎታውን ከኣልነበረው የቴሌክስ መሣሪያና ዘመን ኣልነበረም። አንዲሁም ኮምፕዩተር የኢትዮጵያን ፊደላትና ኣኃዞች የተረከበው በኮምፕዩተር ዘመን ከማተሚያ ቤቶች እንጂ ችሎታውን ከኣልነበረው የኣማርኛ የጽሕፈት መሣሪያና ዘመን ኣልነበረም።
 
፳፭. የኣማርኛ ታይፕራይተርና ለኮምፕዩተር የተሠራው ፊደሉ እንኳን ግዕዝን ኣማርኛ ቀለሞች ኣላስከተበም። በኣንድ የእንግሊዝኛ መደብ (Character set) ምትክ የተሠራውን የኣማርኛ የጽሕፈት መኪናና የኮምፕዩተር ቅጥልጥል ፊደል በሓሰት ግዕዝ (Ethiopic) ነው በማለት ሰውን የሚያወናብዱ ኣሉ። ኣንድ የእንግሊዝኛ ፊደል ሥፍራ ለኣማርኛ ስለማይበቃ ሳይንስን ኣለመደገፍና እነዚህን ኣለመቃወም ግዕዙን እያበላሸው ነው። ፳፮. ግዕዝን ዲጂታይዝ ወይም ኮምፕዩተራይዝ ማድረግ ሳይንስ እንጂ ልብወለድ ኣይደለም። የኣማርኛውን ታይፕራይተር ፊደል ዲጂታይዝ ኣድርጎ ግዕዝን (Ethiopic) ዲጂታይዝ ኣደረግሁ [http://www.ethiomedia.com/ace/engineer_fesseha_atlaw.html] የሚለውን በዝምታ ማሳለፍ ቦዘኔ ምሁራን ሳይንስን ወደ ልብወለድ እንዲቀይሩ እያበረታታ ነው። የታይፕራይተር ቁርጥራጮችን ኣቅርቦ ከማተሚያ ቤት ኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ፊደላት ዓይነቶች ጋር ተመሳሳይ ናቸው የሚለውን ወሬኛ ወይም "ሶ"ን ፊደል ለመጻፍ የ"ሰ" ግራ እግር ላይ መሰመር ጨምሮ የ"ሰ"ን ቀኝ እግር ኣሳጠርኩ የሚለውን ወይም የግዕዝ ፓተንት ሳይኖርው ኣለኝ የሚለውን የኣለመረጃ የሚያሳልፍ ጋዜጠኛ መተቸት ካልቻልን ፊደላችን ከኩራታችን ምንጭች ኣንዱ መሆኑ ቀርቶ የዓለም መሳቂያና መሳለቂያ ሊያደርገን ይችላል። ይህ ለኢትዮጵያ የሚጠቅሙ ሥራዎች የሠሩ ኢትዮጵያውያን እንዳይታወቁ የሚሰርዙትን እያበተረታታ ነው። [http://www.tatariw.net/maindr/sites/default/files/my_audio_files/VOA%20interview---%201979%20EC.mp3] ሶፍትዌር የሚሠሩ ሠራተኞች እንደማንኛውም ሥራ ለጊዜዎቻቸውና ውጤቶቻቸው መከፈል ስለኣለባቸው ዶክተሩ በነፃ ማደል ኣልቻሉም። ገልባጮች ቀን፣ ፀሓፊና መረጃ በሌላቸው ልብ ወለዶች Legends እና Pioneers ተብለውበታል። ፳፯. የአማርኛ የታይፕራይተር ፊደል የግዕዝ ፊደል ኣይደለም። የማተሚያ ቤቶቻችን ፊደልም ኣይደለም። የእውሸት የዓማርኛ (Fake Amharic) ፊደል እንጂ የዓማርኛም ፊደል ኣይደለም። መጽሓፍትም ሲታተሙ የነበሩት በግዕዝ ፊደል በማተሚያ ቤቶች ነበር። ኣሁንም ቢሆን በድሮው የማተሚያዎቹ ዓይነት ወይም ዶክተሩ ኮምፕዩተራይዝ በኣደረጉት የዩኒኮድ የዓማርኛ ፊደል ነው። የታይፕራይተርንና በቅርቡም ተቈራርጠው ሲቀጣጠሉ የነበሩትን የማተሚያውን ፊደላት የማይለዩና ሁለቱ ኣንድ የሚመስሏቸው ኣሉ። የግዕዝ ዩኒኮድ ፊደል ከአማርኛው የታይፕራይተር ነገሮች ጋርም ግንኙነት የለውም። [http://sirius-c.ncat.edu/eas/news/EJSciTech/abera2.html] የአማርኛውን ታይፕራይተር ፊደል ግዕዝ እያሉ ስለጉዳዩ ያልሰሙትን ማታለልና ኣዳዲስ የታይፕራይተር ቁርጥራጮች ፊደላትን በመሥራት ጊዜዎቻቸው እየተባከነባቸው የኣሉ ኣሉ። [http://www.dejeselam.org/2009/02/sole-african-alphabet.html] ኦሮምኛም የእራሱ የግዕዝ ፊደል ስለኣለው ችግር ቢኖር እንኳን መፍትሔ ይፈጠርለታል እንጂ መቀጣጠል ኣስፈላጊ ኣይደለም። ፳፰. የኣማርኛ ታይፕራይተር እንደ ማተሚያ ቤቶች ፊደሎቻችን የግዕዝን ዜሮ ሳያውቁ የኣረብኛውን ኣልቦ በመውረስ እንዘልቅ ነበር።
መስመር፡ 264፦
፳፱. ከአማርኛ የጽሕፈት መኪና ኣጠቃቀምና ኣስተሳሰብ መላቀቅ ተቸግረው የግዕዝን ኣራት ነጥብ (ዓቢይ ነጥብ) በሁለት የላቲን ሁለት ነጥብ እየከተቡ የዓማርኛውን የዩኒኮድ ጽሑፍ እያበላሹ የኣሉት ደራስያን ቍጥር ብዙ ነው። የእዚህ ስሕተት ምንጭ የግዕዝን ኣራት ነጥብ የሌለው የአማርኛ የጽሕፍት መሣሪያ የአማርኛ ቁቤ ኣጠቃቀም ነው። በኮምፕዩተሮችና የእጅ ስልኮች ኣጠቃቀም ሁለት ባለ ሁለት ነጥቦች ጎን ለጎን ስለተቀመጡ የዓረፍተ ነገሮች መዝጊያ የሆነው የኣራት ነጥብ ምልክት ኣይደሉም። ለምሳሌ ያህል በግዕዝኤዲት ኣራት ነጥብ የሚከተበው በ“ዝቅ” (“Shift”) እና “፫” (“3”) ቊልፎች መርገጫዎች ነው። ፴. ለተለያዩ የፊደል መጠኖች ለእየብቻቸው የሚገጣጠሙ ቀለሞችን መሥራት ኣድካሚና የማያዛልቅ ሥራ ነው። ለኣሥራ ሁለት ፖይንት የተሠራው ፊደል መጠን ሲለወጥ ፊደላቱ ይበላሻሉ። የአማርኛው ታይፕራይተር የእራሱ ፊደል ስለሌለው እንደግዕዝኤዲት ዩኒኮድ ዓይነት የኣለውን ፊደል እየቆራረጡ በመቀጠል ሰዉን ሲያወንናብዱ ቆይተዋል። ምክንያቱም ገልባጮች ኣስቀያሚ መቀጣጠያዎቻቸውን መቀጣጠል (Ligation) ትተው ይኸን የማተሚያ ቤቱም ትክክለኛ ፊደል ቈራርጠው መቀጠል ስለጀመሩ ነው። የሚያቀርቡትም ጥቂት ዓይነቶች የፊደል መጠኖች ብቻ በመሆኑ ፊደላቱን ለማሳደግ ወይም ለማሳነስ ሲፈለግ ይዛነፋሉ። (ምሳሌ- ፊደል ሶፍትዌር) ፴፩. ለመቀጠል ሲባል ኣስቀጣዮች በወጉ ስለማይሠ'ሩ ስፍራዎቻቸውን የለቀቁ ቀለሞች ናቸው። በእዚህ የተነሳ የታይፕ ፊደላት የተዛነፉና ክፍተቶች የበዙባቸው ናቸው። ፴፪. እ.ኤ.ኣ. በ1987 በአማርኛ የእጅ ጽሑፍ ፊደል በኮምፕዩተር የተጻፉ ገጾች ምሳሌ እዚህ ሰምና ወርቅ መጽሔት የገጾቹ ሥዕሎች አሉ።
 
፴፫. የአማርኛን ታይፕራይተር የፈጠራ ቀለሞች Ethiopic ወይም ግዕዝ እያሉ የሚያወናብዱና የሚተባበሩዋቸው ጋዘጠኞች ኣሉ። ዶክተሩን የታይፕራይተር ኣፍቃርያን ኣሸንፈው ቢሆን ኖሮ ግዕዝን ኣንድ የፊደል ገበታ ላይ በኣሉት ሥፍራዎች መጠቀም ስለማይቻል ትርፉ ውርደት ይሆን ነበር። ፴፬. የአማርኛን ታይፕራይተር የፈጠራ ቀለሞች እንደ ዓማርኛው የኦሮሞውንም የግዕዝ ፊደል ስለኣልጻፉ ኣንድኣንድ ኦሮሞዎች በላቲን ፊደል እንዲጠቀሙ ኣንዱ ምክንያት ሆኗል። ፴፭. በፊደል ቆራጮች ለዩኒኮድ እዚህ [http://web.archive.org/web/20121227134618/http://www.ethiopic.com/unicode.htm] የቀረበው ሥራ ላይ ያልዋለው የማተሚያ ቤቱ ፊደል ኣቀራረብ ለይስሙላ ብቻ ነበር። ምክንያዩም ስምንት በኣሥራ ስድስት ማለትም 128 ሥፍራዎች በቂ ኣይደሉም። የኣማርኛ ታይፕራይተር ወደ ኮምፕዩተር የገባው በኣስቀያሚ ቀጫጭን ቁርጥራጮች እንጂ በእነዚህ የተቆራረጡ ትክክለኛ የግዕዝ ቀለሞች ቍርጥራጮች ኣልነበረም። የትክክለኛ የግዕዝ ቀለሞችን ቍርጥራጮችንም ግዕዝ ነው ማለትም ቅጥፈት እንጂ ሳይንስ ኣይደለም። በኣስቀያሚ ቀጫጭን ቁርጥራጮች አማርኛ የጽሕፈት መኪና ፊደሎች ምን አንደሚመስሉ አዚህ [https://en.wikipedia.org/wiki/Amharic] የኣለውን የኢትዮጵያ መዝሙር ገጽ ማየት ይቻላል። ሌላ ምሳሌ አዚህ ጎን የኣለው የ፲፱፻፹፪ ዓ. ም. የኣቶ ኣበበ ሙሉነህ ደብዳቤ ሥዕል ነው። ፴፮. ፊደል ቀናሾችና ቀንጣሾች ኣስቀያሚዎቹን የታይፕራይተር ፊደል ትተው የዶክተሩን ዓይነት ትክክለኛ ቀለሞች መቀንጠስ ጀምረው ሁሉንም የግዕዝ ፊደላትና መጻፊያ ስለሌላቸው ያልቀነጠሷቸውን ከሌላ በመውሰድ ኣንባቢውን በማታለል ቀጥለውበታል። ለምሳሌ ያህል የኣቶ ዘውዴ ረታ “የኤርትራ ጉዳይ” መጽሓፍ ርዕስ የውጭውና የውስጡ “ጉ” ቀለም መልኮች የተለያዩ ናቸው። ኣንድኣንዱቹም ሲቀጥሉ የነበሩትን “ኳ”ን የመሰለ “ካ” እና መስመር ወይም “ቋ”ን የመሰለ “ቀ” እና መስመር መልሶ በቅርቡ በመቀጠል የዩኒኮድ ሥፍራ ላይ ጭምር በማቅረብ የተሳሳቱ ቀለሞችን በማስተዋወቅ ፊደሉን የማያስተውለውን ምሁር የሌለ ፊደልን ግዕዝ (Ethiopic) ነው እያሉት በማወናበዱ ገፍተውበታል። እንኳን 128 ቀርቶ 256 የኣንድ የእንግሊዝኛ ፊደል ተራዝሞም (Extended ASCII) ስፍራዎቹ ስለማይበቁ በቅጥልጥል የግዕዝ ፊደላችንን መጻፍ ስለማይቻል ዶክተር ኣበራ ሞላ ባይኖሩ ኖሮ ኣንድኣንድ ውሸታሞች የግዕዝ ፊደልን በተለመደው ሓሰታቸውና ዩኒኮድንም በመጠቀም ገድለውት ነበር።
 
፴፯. የኣማርኛ የታይፕራይተር ፊደል የተሠራውና በኮምፕዩተር የተሠራለትም ዓይነት በኣንድ የእንግሊዝኛ ASCII ፊደል ምትክ የቀረበ የእውሸት ነገሮች ነው። ዶክተሩ ግዕዝን ኮምፕዩተራይዝ የኣደረጉት ለመጀመሪያ ጊዜ የግዕዝ ፊደላቱን በስምንት የእንግሊዝኛ ASCII ፊደላት ምትክ በመጠቀምና በመበተን ነው። ፴፰. ዶክተሩ ግዕዝን ኮምፕዩተራይዝ እንደኣደረጉ የማያውቁ ዓዋቂዎችም ኣሉ። [http://web.archive.org/web/20120428054820/http://www.ethiopians.com/keynote.html]
 
===ጥሬ ሥጋ===