ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 471፦
[https://www.facebook.com/888560754583711/posts/1364393447000437/] [http://www.addisadmassnews.com/index.php?option=com_k2&view=item&id=15565:የግዕዝ-ፊደልና-ቋንቋችን-የማንነት-ታሪካዊ-ቅርሳችን&Itemid=209]
[https://www.satenaw.com/amharic/wp-content/uploads/2017/11/facts-about-geez.pdf] [http://gothenburggebriel.com/2015/09/21/ሞክሼ-ፊደላት/] [http://www.goolgule.com/what-scholars-say-about-our-alphabet/] [https://www.youtube.com/watch?v=7sz8WBErBio] ይህ ሁሉ ሲደረግ የዩኒኮድ ዓማርኛ ቀለሞች ኣልተቀነሱም። ፲. ለብዙ መቶ ዓመታት በውጭ ኣገራትና ኢትዮጵያ ውስጥ በግዕዝ ፊደላችን ሲጠቀሙ የነበሩ ማተሚያ ቤቶች ፊደል ሲቀንሱ ኣልሰማንም።
፲፩. ይህ የተዛባ የቅነሳ ኣጠቃቀም የመንግሥትም ፍላጎት ይመስላል። ምክንያቱም የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ዓይነት ተቋማት ፊደል መቀጠሉን ተዉት እንጂ በመቀነሱ ስለቀጠሉበት ነው። የግዕዝ ፊደል ትክክለኛ ኣጠቃቀም እያለ በተቀነሱና በተቈራረጡ ነገሮች መጠቀም መቀጠል በኮምፕዩተር ዘመን የሚያስከትለው ኪሳራ ቀላል ኣይደለም። ለምሳሌ ያህል በታይፕራይተር ዘመንና ይኸንኑ መሣሪያ ኮምፕዩተራይዝ የኣደረጉት ኣራት ነጥብን ሲከትቡ የነበሩት ሁለት ባለ ሁለት ነጥቦችን በመጠቀም ነበር። ዶ/ር ኣበራ ግን ለኣራት ነጥብ ከመነሻውም ኣንድ ስፍራ ስለመደቡለት ከዩኒኮድ በፊትም ይሁን በኋላ ፊደሉ የእራሱ የኮምፕዩተር ቍጥር ወይም ኮድ ኣለው። [https://www.youtube.com/watch?v=9m06K_NDqlo] ጥቂት ኣዳዲስ ፊደል ቀናሾች ወይም የግዕዝ መክተቢያ ኣቅራቢዎች ኣራት ነጥብን ከሁለት ባለ ሁለት ቀለሞች ማስከተብ ስለጀመሩ ጽሑፎቹ ኣራት ነጥብ የላቸውም። በኣሁኑ ጊዜ በብዙ ሚሊዮን የሚቈጠሩ ኢንተርኔት ላይ የኣሉ ኣራት ነጥብ የሌላቸው ጽሑፎች ማለቂያ የሌላቸው ናቸው። (የማለቂያን ቅኔነት የሚገባቸው ያውቁታል።) እነዚህን ስሕተቶች እየተከታተሉ ማረም ኣስቸጋሪ ስለሆነ ስሕተቶቹ እንዳይቀጥሉ ሁላችንም መረባረብ ይኖርብናል። ሁለት ነጥቦች መካክል ተገብቶ ሁለቱን ብቻ በኣንድ መርገጫ መሰረዝ ከተቻለ መክተቢያውን ሆነ ፊደሉን ኣለመጠቀም ያዋጣል። ኣራት ነጥብ በሌላቸው ቀለሞች የተጻፉ ብዙ መጽሓፍትም ስለኣሉ ሰዉ በኣወናባጆች ወደኋላ እየተመለሰ ነው። ይህ የምልክት ቅነሳ ያስከተለው ችግር ነው። የግዕዝ ፊደላችን እንደ ቻይናው ሥዕሎች የሚሳሉበት ስለኣልሆነ [https://www.facebook.com/notes/geezedit/advances-made-by-ethiopians-in-the-computer-technology-1991/403555123037729] በሺዎች የሚቈጠሩ ኣይደለም። [https://www.tutormandarin.net/en/how-many-characters-are-there-in-the-chinese-alphabet/] ፲፪. ፊደል መቀነስ ፊደላችን ላይ የተቃጣ ዘመቻ ነው። [http://www.cyberethiopia.com/warka14/viewtopic.php?t=50680]
 
===የግዕዝ ቁምፊዎች===