ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 8፦
ዶ/ር አበራ በ[[ኮምፕዩተር]] [[ግዕዝ]] ፊደልን መጠቀም እንዲቻል ያደረጉ ምሁር ናቸው። ይሀንንም ያደረጉት የዓማርኛውን የጽሕፈት መሣሪያ (ታይፕራይተር) ለሚያውቁት ቀላል እንዲሆን በ“a”፣ “b”፣ “c”፣ “d” ምትክ “ሀ”፣ “ጠ”፣ “ሸ”፣ “ዘ” እና [[እንግሊዝኛ]] ለሚያውቁ በ“A”፣ “B”፣ “C”፣ “D” ምትክ “አ”፣ “በ”፣ “ቸ”፣ “ደ” ቀለሞችን በመመደብ ዓይነት ሠላሳ ሰባቱን የግዕዝ ቤት ኆኄያት ለ፴፯ የኮምፕዩተር መርገጫዎች ስሞችም በማድረግ ነበር። ስምንቱን የፊደል ቤቶች ወይም እንዚራን ስምንት ፎንቶች ላይ በተኗቸው። በእዚህ ዘዴ በእጅ ጽሑፍና ማተሚያ ቤቶች ብቻ ይታተሙ የነበሩት የግዕዝ (Ethiopic) ፊደላት ለመጀመሪያ ጊዜ በኮምፕዩተር ተከተቡ። [[ሞዴት]] (ModEth) በመባል የታወቀውን የቃላት ማተሚያ የ[[ማይክሮሶፍት]]ን ዶስ በመጠቀም በ፲፱፻፹ ዓ.ም. [[ኣሜሪካ]] ውስጥ ለገበያ ኣቀረቡ። ጊዜውም ኮምፕዩተሮችና ማተሚያዎች በቂ ኃይል ማግኘት የጀመሩበት ነበር። ግዕዝ በኮምፕዩተር እንዲከተብ የፈጠሩበትን ዘዴ በ[[ዩናይትድ እስቴትስ]] ፓተንት መጠበቅ እንዲችሉ ቢያመለክቱም በእዚያን ጊዜ ኢትዮጵያ የፓተንት ሕግ ስለኣልነበራት የኢትዮጵያ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን ሕጉ ሲወጣ ጉዳዩ ይታያል በማለት ስለወሰነ [http://archive.is/No43M] ፓተንት ኣልወጣለትም ነበር።
 
ግዕዝ ድምጻዊ ፊደል ስለሆነ እየኣንድኣንዱን “ሀሁሂ” ቀለም በ“ABC” ምትክ [http://en.wikipedia.org/wiki/Printing_press] እየደረደሩ ማተም ከ፲፱፻ ዓ.ም. ገደማ ጀምሮ ኢትዮጵያ ውስጥ የኣሉ ማተሚያ ቤቶች ሊጠቀሙበት ችለዋል። [https://www.facebook.com/Tenthandfourth?fref=nf] [http://ethiopianthisweek.com/the-eucalyptus-tree-and-ethiopias-first-modern-schools-and-hospitals/] በቀለሞቹ ብዛት የተነሳ ግን የእንግሊዝኛውን የጽሕፈት መሣሪያ ለዓማርኛ እንኳን መጠቀም ኣልተቻለም። ከ[[ዳግማዊ ምኒልክ]] ጀምሮ [http://www.linkethiopia.org/guide-to-ethiopia/the-pankhurst-history-library/why-cant-we-have-an-amharic-typewriter-menelik/] ብዙ ኢትዮጵያውያን ሊቆች፣ ሚኒስትሮችና ደራስያን የእንግሊዝኛውን የታይፕ መጻፊያ ለዓማርኛ መክተቢያ እንዲያገለግል ወደ ሰማንያ ዓመታት ግድም ሲመራመሩ ቆይተው ባይሳካላቸውም [http://www.quatero.net/pdf/amharic_fidelat2.pdf] ዶ/ር ኣበራ ጥረቶቻቸውን በኮምፕዩተር ኣሳክተዋል። ስለ ዓማርኛ የጽሕፈት መኪና ምርምሩም የዋቢው ዝርዝር ውስጥ ከተካተቱት ኣባ [[ተክለ ማርያም ሰምሃራይ]]፣ ክቡር ዶ/ር [[ሀዲስ ዓለማየሁ|ሃዲስ ኣለማየሁ]]፣ ኣቶ [[ዓለሙ ኃብተ ሚካኤል]]፣ ኢንጂነር [[ኣያና ብሩ]]፣ ዶ/ር ዓለመ ወርቅ፣ ኣለቃ [[ኪዳነ ወልድ ክፍሌ]]፣ ክቡር ኣቶ [[ኣበበ ኣረጋይ]]፣ ክቡር ራስ [[ዕምሩ ኃይለ ሥላሴ]]፣ ዶ/ር ሉባክ፣ ኣቶ [[ዘውዴ ገብረ መድኅን]]፣ ብላታ [[መርስዔ ሃዘን ወልደ ቂርቆስ]]፣ ፀሓፊ ትዕዛዝ [[ወልደ ጊዮርጊስ ወልደ ዮሐንስ]]፣ ክቡር ኣቶ [[ሚሊዮን ነቅንቅ]]፣ ኣቶ [[ስይፉ ፈለቀ]]፣ ክቡር ዶ/ር [[ከበደ ሚካኤል]]፣ ኣቶ [[ሳሙኤል ተረፈ]]፣ ሌላ እነ ኮሎኔል [[ታምራት ይገዙ]]፣ [[መንግሥቱ ለማ|መንግስቱ ለማ]]፣ ኣቶ [[ብርሃኑ ድንቄ]]፣ [[ብላታ ዘውዴ በላይነህ]]፣ የኔታ [[ኣስረስ የኔሰው]]፣ [[ተክለማርያም ኃይሌ]]፣ ሼክ [[በክሪ ሳጳሎ]] እና ዶ/ር [[ፍቅሬ ዮሴፍ]]ንም [http://www.dejeselam.org/2009/02/sole-african-alphabet.html] ያጠቃልላል። [http://web.archive.org/web/20130502215942/http://www.quatero.net/pdf/amharic_fidelat2.pdf] ይህ ድካማቸው በመጨረሻ ሊሳካ የቻለው ግን ዶክተሩ ምንም ቀለም ሳይቀንሱ ወይም መልካቸውን ሳይቀይሩ የጥንቱንና ትክክለኛ የግዕዝ ቀለሞች [http://www.bbc.co.uk/nature/humanplanetexplorer/africa/ethiopia] በኮምፕዩተር እንዲቀርቡ ስለኣደረጉ ነው። [http://www.linkethiopia.org/guide-to-ethiopia/the-pankhurst-history-library/printing-developments-in-the-1920s-and-increased-study-abroad/] [http://www.worldscriptures.org/pages/ethiopic.html] የእነዚህ ምሁራን በታይፕ መሣሪያ ሙከራዎች የመጠቀም ዓላማዎች ባይሳኩላቸውም ዶክተሩ በእዚያው የፊደል ገበታ ምኞታቸውን ኣሳክተውላቸዋል። [http://archive.fo/uKbLy] በተጨማሪም የ[[ቢለን]]፣ [[ጉራጌ]] እና [[ሳሆ]] ምሁራን የቋንቋ ፊደሎቻቸውን እንዲጨምሩላቸው ናሙና ጽሑፎችን ልከውላቸዋል። ከእዚሁ ጋር በማያያዝ እየኣንድኣንዱ ቀለም በሁለት መርገጫዎች እንዲከተብ ኣዲስ የኣከታተብ ዘዴ ፈጥረው ኣዳዲስ የፊደል ገበታዎች ኣቅርበዋል። ለእየኣንድኣንዱ የግዕዝ ቤት ቀለምም እንደ እንግሊዝኛው ቍልፎች የእየእራሱ ቍልፍና የቍልፍ ስም መድበዋል። በእነዚህ የተነሳ የግዕዝን ፊደል የእንግሊዝኛው ወይም የኣማርኛ የታይፕ መጻፊያ መጻፍ ስለኣልቻለና ሳይጽፈው [[ኮምፕዩተር]] ለመጀመሪያ ጊዜ ደርሶለታል። [http://archive.is/awQan] [http://abyssinia2me.wordpress.com/pictoral/] ዶ/ር ኣበራ ኮምፕዩተራይዝ የኣደረጉት የግዕዝ ፊደል ኢትዮጵያውያን ለብዙ ሺህ ዓመታት በእጃቸው ሲጽፉትና [http://hornofafrica.newark.rutgers.edu/downloads/aksum.pdf] ከ፲፱፻፬ ዓ.ም. ገደማ ጀምሮ በማተሚያ መሣሪያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ ሲጠቀሙብት የነበረውን ፊደል ነው። [http://www.wikidoc.org/index.php/Aberra_Molla] [https://en.wikipedia.org/wiki/List_of_African_scientists,_inventors,_and_scholars#Ethiopian] [http://www.ethiocircle.com/pageitem/Aberra_Molla] [http://www.ethiopianstories.com/component/content/article/55-science-a-technology/125-dr-abera-molla] [http://web.archive.org/web/20160304210011/http://www.ethiopianstories.com/component/content/article/55-science-a-technology/125-dr-abera-molla] [http://research.omicsgroup.org/index.php/History_of_writing#References] [http://archive.li/7rECQ] ግዕዝ በማተሚያ መሣሪያዎች ከኢትዮጵያ ውጪም ታትሟል።
 
የግዕዝን [[ቀለም]] (Glyph) በኮምፕዩተር በቀላሉና በቀልጣፋ ዘዴ ማቅረብ ስለቻሉ ሕዝቡ ከማተሚያ ቤቶች በተሻለ ሁኔታ በፊደሉ መሥራት ችሏል። በእዚህም የተነሳ ሕዝቡ መጽሓፍትንና የመሳሰሉትን ለማሳተም በየማተሚያ ቤቶች ወረፋ ከመጠበቅና ከመንግሥት እገዳ ተርፎ የእራሱ ኣታሚ ሆኗል። [http://www.fettan.com] [https://www.facebook.com/Tenthandfourth?fref=nf] ዘዴውም በዓማርኛ ሳይወሰን ለሁሉም የግዕዝ ቀለሞች መክተቢያና ማተሚያ ከሌሎች የዓለም ፊደላት እኩልና ጎን በሚገባ ሥራ ላይ እየዋለ ነው። [http://www.slideshare.net/nebiyu1/ethiopia-historic-highlights-july-21-2013] ይህ የዓማርኛ ውክፔዲያ ገጽ እንደ ሌሎች ትክክለኛ የዓለም ባለ ፊደል ቋንቋዎች ገጾች የቀረበውም በእዚሁ በግዕዝ የ[[ዩኒኮድ]] መደብ ቀለሞች ነው። [https://meta.wikimedia.org/wiki/There_is_also_a_Wikipedia_in_your_language] ሌላው የ[[ትግርኛ]] ውክፔዲያ ገጽ ነው። የዶ/ር ኣበራ ግኝቶች [http://www.google.com/patents/US20090179778] (Ethiopic Character Entry - July 16, 2009 ሕትመት) በግዕዝ ሳይወሰኑ ለኣንድኣንድ የዓለም ፊደሎች ኣዳዲስ ኣጠቃቀሞችና ግኝቶች ስለጠቀመ ስምንት የዩናይትድ እስቴትስ ፓተንቶች ውስጥና ሦስት የፓተንት ማመልከቻዎች ውስጥ (Citing Patents) ተጠቅሷል። [http://scholar.google.com/scholar?rlz=1T4GUEA_enUS611US611&um=1&ie=UTF-8&lr=&cites=16591930435158160807] [http://www.google.com/patents/US20090179778#forward-citations] [https://www.quora.com/What-are-some-arguments-against-claims-that-sub-Saharan-Africans-are-intellectually-inferior] ቊጥሮቻቸውም [https://www.google.com/patents/US8381119]፣ 8645825፣ 8700653፣ 8706750፣ 8762356፣ 8812733፣ 9715111፣ 9723061፣ 9733724፣ 20110173558፣ 20160042059 እና 2963525A1 ናቸው። [https://www.google.com/patents/US20090179778#backward-citations] እነዚህ ኢትዮጵያን የሚያኮሩ ሥራዎችም ናቸው።