ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 452፦
እንዲህም ሆኖ ጽሑፋቸውን በዓማርኛ እንዲጽፉ ያስቻላቸውን እግዜር ይስጥልኝ ለማለት እንኳን የዶክተሩን ስም ሰምተው ላያውቁ ይችላሉ። ፴፪. በተሳሳተ መክተቢያ የተጻፈ በመሆኑ ኣስተማማኝ የኣልሆነ ጽሑፍ ምሳሌ እዚህ ኣለ። [https://www.cdc.gov/anthrax/pdf/evergreen-pdfs/anthrax-evergreen-content-amharic-508.pdf] ከእዚህ ጽሑፍ ኣንድ ሁለት ኣንቀጾችን ኮፒ ተደርገው http://www.freetyping.geezedit.com ገጽ ላይ ቢለጠፉ ችግሮቹን መመልከት ይቻላል።
 
፴፫. ግዕዝ በዶክተሩ ኮምፕዩተራይዝድ ሆኖ ተገቢውን ዕውቅና ኣግኝቷል። የማይጽፉና የኣልተሟሉ መክተቢያዎች እየተጠቀሙ ኣንድኣንድ የዓማርኛ ምሁራን እራሳቸውን እያዋረዱ ናቸው። ለምሳለ ያህል ያልተሟሉ የመክተቢያ ዘዴዎች ኣሉ። ሕዝቡን እያወናበዱ የኣሉት ወደ ኦሮምኛው የላቲን ቁቤ ኣከታተብ ዓይነት በብዙ መርገጫዎች የሚያስከትቡ ኣሉ። ፴፬. ኣንድኣንድ የዓማርኛ ደራስያን በተሳሳቱ መጻፊያዎችና ፊደላት እየተጠቀሙ እራሳቸውን እየጎዱ ናቸው። ፴፭. በቂ የኢንተርኔት ኣገልግሎት ኢትዮጵያ ውስጥ ስለሌለ የዶክተሩን ሥራዎች የማያውቁ በተወሰነው ዕውቀታቸው የሚያቀርቧቸው ኢትዮጵያን እየጎዱ ስለሆነ ኣንባቢው ይሀን ከግምት ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል። ምሳለዎች፦ምሳሌዎች፦ ይህ [https://ethiopianege.com/archives/3951] እናስለ [https://en.academic.ru/dic.nsf/enwiki/7349877] እና [http://ethiomedia.com/1000bits/facts-about-the-amharic-language.pdf] ያልሰማ ይመስላል።
 
===ፊደል ቅነሳ===