ከ«መጥምቁ ዮሐንስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

no edit summary
(የUhiojን ለውጦች ወደ ክርስቶስሰምራ እትም መለሰ።)
Tag: Rollback
Tag: 2017 source edit
 
ዮሐንስ ደግሞ [[የሮሜ መንግሥት]] ደንበኛ-ንጉሥ [[ሄሮድያስ]]ን ገሰጸው። ሄሮድያስ የወንድሙን ሚስት ማግባቱ በ[[ሕገ ሙሴ]] ዘንድ ሕገ ወጥ መሆኑን አሳወቀው። ስለዚህ መቀያየም ሄሮድያስ ዮሐንስን በወህኒ አሠረው በኋላም በሴት ልጁ በ[[ሄሮድያዳ]] ምክር ራሱን አስቆረጠው።
 
ከዚያ ትንሽ ጊዜም በኋላ ኢየሱስ ተዓምራት ስለ መሥራቱ ዝነኛ ሲሆን፣ ሄሮድያስ እንደ መሰለው ዮሐንስ በትንሳኤ ተመልሷል ብሎ ገመተ። ሌሎችም ኢየሱስ እንደ ኤልያስ በትንሳኤ ተመልሷል ብለው ያስቡ ነበር (ማር. ፮፣ ማቴ. ፲፬)።
 
የዮሐንስ ተከታዮች ብዙ ጊዜ ይጾሙ ነበር (ሉቃ. ፭)፤ ብዙዎቹም በኋላ ከ[[አፖሎስ]] ጋር የኢየሱስ ተከታዮች ሆኑ ([[የሐዋርያት ሥራ]] ፲፰፣ ፲፱)። [[ኤብዮናውያን]] የተባለው ወገን አትክልት ብቻ ሲበሉ ዮሐንስ ስንኳ አንበጣ አልበላም ብለው ያምኑ ነበር፤ ''[[የኤብዮናውያን ወንጌል]]'' እንዳለው የበላው «የማር እንጐቻ» ነበር።
 
[[የቅሌምንጦስ ስነ ጽሑፍ]] እንደሚተርከው፣ ከዮሐንስ ተከታዮች ሌሎች ግን ወደ [[ስምዖን ጠንቋዩ]] ወገን ተዛወሩ።
<p>[http://medhanealem.freetzi.com/Product%20page ከድረገጾቹ አንዱን ለመመልከት እዚህ ላይ ይጫኑ]
 
===ዮሴፉስ===
የአይሁድ ታሪክ ጸሐፊ [[ፍላቪዩስ ዮሴፉስ]] (70 ዓም ግ.) እንዳለን፣ ሄሮድያስ የተከታዮቹን ብዛት ፈርቶ ዮሐንስን በወህኒ ስላስገደለው፣ ከዚህ እርጉም የተነሣ ከ፮ ዓመታት በኋላ በ[[28]] ዓም የሄሮድያስ ሥራዊት በውግያ ተሸነፈ።