ከ«አፍሪቃ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

19 bytes added ፣ ከ1 ዓመት በፊት
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
 
== ጂዎግራፊና ሕዝብ ==
ከስድስቱ ዓለማት አንዱ አፍሪካ ነው። አፍሪካ ሰፊ ነው። የዓለምም አራተኛ ክፍል ይሆናል። ከ[[ኤውሮጳ]] የሚለየው በ[[ሜዴቲራኒያን ባሕር]] ነው። ከ[[አሜሪካ]]ም በ[[አትላንቲክ ውቅያኖስ]] ይለያል። ከ[[ኒው ዮርክ]]ም ቢሆን ወይም ከ[[ቦስቶን]] ከአሜሪካ የሚቀርበው ክፍል ሦስት ሺህ ማይል ይሆናል። ነገር ግን በ[[ጊብሮልታር]] በኩል(ጂብራልታር) 0ኩል የሆነ እንደ ሆነ ለኤውሮጳ በጣም ቅርብ ነው።
 
ከ[[እስያ]] በ[[ኤርትራ ባሕር]] ይለያያል። የሆነ ሆኖ እስያ ባንድ ወገን [[ሱዝ ካናል]] በሚባለው በኩል ከአፍሪካ ጋር ተጋጥሞአል። ሙሴ ሌስፖስ መርከብ እንዲተላለፍ ብሎ አስቆፍሮ ያስከፈተው በዚህ በኩል ነው።
Anonymous user