ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 432፦
የግዕዝን ፊደል በኮምፕዩተር መጠቀም ኣዲስ ቴክኖሎጂ ስለሆነ የተጠቃሚው መሠረታዊ ሕጎችንና ወጎችን ማወቅ ኣስፍላጊ ናቸው። ቴክኖሎጂ ጠቃሚ ነው። [http://fortune.com/global500/list/filtered?sector=Technology] እነዚህ ታውቀው በኢትዮጵያውያን ትጋት ብዙ ሚሊዮን ጽሑፎች በኣለፉት ፴፪ ዓመታት ቀርበዋል። የፊደሉ እድገት ለወዳጆቹ ትልቅ እርካታ ነው። ለምሳሌ ያህል ዶ/ር [[ዓለሙ ቢፍቱ]] በሞዴት፣ ዶ/ር [[ለይኩን ብርሃኑ]] በኢትዮወርድ መጽሓፎች ጽፈው ኣሳትመዋል። በቅርቡም ዶ/ር [[ኣክሊሉ ሃብቴ]] ግዕዝኤዲትንና ግዕዝኤዲት ዩኒኮድ ፊደሉን ተጠቅመዋል። [https://www.akliluhabte.org/] የመጀመሪያው የግዕዝ ትሩታይፕ ፊደላችን እንደኣስፈላጊነቱ እየታረመ የዩኒኮድ ፊደል የሆነው ትክክከኛ ቅርጾች እዚህ ጎን ከኣለው የኣቶ ኣብርሃም ያየህ የ፲፱፻፺፪ ዓ.ም. መጽሓፍ ማሳሰቢያ ገጽ ሥዕል መመልከት ይቻላል። በዶክተሩ ፈጠራ ምክንያት መጽሓፎቻቸውን ጽፈው ለማሳተም የቻሉ ብዙ ኢትዮጵያውያን ኣሉ። ከእነዚህም መካከል እ.ኤ.ኣ. በ1994 የዶክተሩን ፕሮግራም በመጠቀም ከ25 ዓመታት በኋላ ምስጋና የለገሷቸው ኣንዱ ዶ/ር ኣማረ ተግባሩ ናቸው። [https://www.facebook.com/amare.tegbaru.1/posts/10215952179492452?__tn__=K-R] [ የዶ/ር ኣበራ ሞላ እና ጋሼ አበራ ሞላ (ስለሺ ደምሴ) ግንኙነትም እዚህ ኣለ። [https://www.facebook.com/permalink.php?story_fbid=2566948203359882&id=293150774072981]
 
ይህ በእንዲህ እንዳለ [https://www.facebook.com/GeezEdit/posts/2792949194098298] በኣለማወቅ በተለይ ዓማርኛ ላይ ብዙ ችግሮች የኣደረሱ ኣሉ። ከግዕዝ ፊደል ተጠቃሚዎች ዓማርኛ ዋነኛውና ወሳኝ ነው።
 
፩. የኮምፕዩተር፣ እጅ ስልክና የመሳሰሉት የቴክኖሎጂ ግኝቶች በብዙ ቢሊዮን ዶላር ወጪ፣ በብዙ ሰዎች ድካም፣ ፓተንቶችና ምርምሮች የተገኙ ስለሆኑ ሶፍትዌር እንደማንኛውም ነገር የሚገዙ እንጂ ኣንዳንዶቹ እንደሚያደርጉት ሰርቆ መጠቀም ነውር ነው። ብዙ ኢትዮጵያውን እነዚህን ሁሉ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ሳንከፍልባቸው በማግኘታችን እንደማመስገንና ለግዕዝ የሚያስፈልጉትን ገዝቶ [https://patents.google.com/patent/US20090179778A1/en] ከመጠቀም ይልቅ ፊደሉ የእራሱ ገበታ እንዳይኖረው የሚፈልጉትን ጭምር ዓውቀውም ሆነ ሳያውቁ እየረዱ ናቸው። ፪. የግዕዝ መክተቢያ ሁሉንም ተጠቃሚ ቋንቋዎች ለማስተናገድ የሚችል መሆን ይኖርበታል። ችሎታውን ከኣለው ለዓማርኛው ብቻ ማቅረብ ሲቻል ዓማርኛ ብቻ የሚያስጽፍ ግን ዓማርኛውን ኣደጋ ላይ የሚጥል ነው። ለምሳሌ ያህል “ቜ”ን በ6 መርገጫዎች የሚከትብና “ⷄ”ን ለመክተብ ከ6 በላይ ተጨማሪ መርገጫዎች የሚያስፈልጉት ኣለ። እየኣንድኣንዱን ቀለም በሁለት መርገጫዎች መክተብ ሲቻል የ“ጬ”፣ “ⶼ”፣ “ꬤ” እና “ⶐ” ኣከታተብ ለመለየት የመክተቢያ እስፔሊንግ ማስታወስ ወይም መዝገብ ያስፈልጋል። ፫. ዓማርኛ የማያስጽፍ መጻፊያ ይጽፋል ተብሎ ኢንተርኔት ላይ ለዓመታት ተቀምጧል። በዶክተሩም የፓተንት ማመልከቻዎች ቀርበዋል። ይኸን የሚያስተውልና የሚቃወም የተማረ ኢትዮጵያዊ ኣለመኖር የሚያሳዝንና የሚያሳፍር ነውና ይታሰብበት። ምሳሌ፦ “ትዝታ”፣ “ድድ”፣ “ህህ”፣ እና “ሏ”ን የማያስጽፉ ኣሉ። ምክንያቱም ሕዝቡ ትናንሽ ችግሮችን እየተመለከተ መቃወም ከኣልቻለ እራሱን ከከባድ ችግሮች ለመከላከል ኣለመዘጋጀቱን ስለሚያሳይ ነው። [https://www.lexilogos.com/keyboard/amharic.htm] [https://www.lexilogos.com/keyboard/tigrinya.htm] ይኸን ኣጻጻፍ የወደዱ ከመቶ ሺህ በላይ ተጠቃሚ ኢትዮጵያውያንን ምን እንደነካቸው ማስገረም ቀጥሏል። ምክንያቱም ጥቂት የኦሮሞ ምሁራን ግዕዙን ለመጥላት መጥላት ምክንያት ሊሆን ሲችል የኣንድኣንድ የዓማርኛ ፊደል ተጠቃሚዎች በኣምታታቾች መጃጃል ምክንያቱ ኣልተገኘም። ላቲን እስፔሊንግ የሚጠቀመው ለቃላት ሲሆን የኣንድኣንድ ኢትዮጵያውያን ፊደሎቻቸው ቃላት ይመስሉ በላቲን እስፔሊንግ መክተብ ምን ይባላል? ፬. ኣንድኣንድ ኢትዮጵያውያን ለብዙ ዓመታት ዓማርኛውን በእንግሊዝኛ ፊደል በተገኘው እስፔሊንግ ሲጽፉ ቆይተዋል። [http://archive.is/VobgB] እንደ ፓልቶክ የኣሉ ፕሮግራሞች ምሳሌዎች ናቸው። በፓልቶክ ለመሳተፍ ከተቻለ እንደ ግዕዝኤዲት የኣሉትንም የዓማርኛ መክተቢያ መጠቀም ስለሚቻል ኣንድኣንድ ዓማርኛ ተናጋሪዎች ዓማርኛውን በኣለመጠቀም እያዳከሙት ናቸው። በዓማርኛ እያወሩ በላቲን መጻፍ ከቀጠለ ነገ ዓማርኛውን መጻፍ የሚችሉ ላይኖሩ ይችላሉ። ይህ የብዙ ሺህ ዓመታት ታሪክ ከኣለው ሕዝብ ትውልድ ኣይጠበቅም። [http://web.archive.org/web/20110609080520/http://en.wikipedia.org/wiki/D%60mt][http://web.archive.org/web/20111208045316/http://ethiopedia.blogspot.com:80/2007/01/kings-and-queens-of-ethiopia-4470-bce.html] [http://www.ethiopanorama.com/?p=67182]