ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 430፦
ይህ ጽሑፍ ዓማርኛን የተመለከተ ስለ ፊደሉ [https://en.wikipedia.org/wiki/Amharic] (እንደ ኦሮምኛው) የዶክተሩ ኣስተዋጽዖ እንጂ ስለ ቋንቋው ኣይደለም። ስለ ቋንቋው በየሺሓሳብ ኣበራ እዚህ [https://www.facebook.com/118697174971952/photos/a.118711518303851.1073741827.118697174971952/395818347259832/?type=3][https://www.facebook.com/AmharaPress/posts/385607481836896:0] [https://www.satenaw.com/amharic/archives/61949] [http://ethiopianege.com/archives/3775] [http://www.satenaw.com/amharic/wp-content/uploads/2017/11/facts-about-geez.pdf] ጥሩ ቀርቧል።
 
የግዕዝን ፊደል በኮምፕዩተር መጠቀም ኣዲስ ቴክኖሎጂ ስለሆነ የተጠቃሚው መሠረታዊ ሕጎችንና ወጎችን ማወቅ ኣስፍላጊ ናቸው። ቴክኖሎጂ ጠቃሚ ነው። [http://fortune.com/global500/list/filtered?sector=Technology] እነዚህ ታውቀው በኢትዮጵያውያን ትጋት ብዙ ሚሊዮን ጽሑፎች በኣለፉት ፴፪ ዓመታት ቀርበዋል። የፊደሉ እድገት ለወዳጆቹ ትልቅ እርካታ ነው። ለምሳሌ ያህል ዶ/ር [[ዓለሙ ቢፍቱ]] በሞዴት፣ ዶ/ር [[ለይኩን ብርሃኑ]] በኢትዮወርድ መጽሓፎች ጽፈው ኣሳትመዋል። በቅርቡም ዶ/ር [[ኣክሊሉ ሃብቴ]] ግዕዝኤዲትንና ግዕዝኤዲት ዩኒኮድ ፊደሉን ተጠቅመዋል። [https://www.akliluhabte.org/] የመጀመሪያው የግዕዝ ትሩታይፕ ፊደላችን እንደኣስፈላጊነቱ እየታረመ የዩኒኮድ ፊደል የሆነው ትክክከኛ ቅርጾች እዚህ ጎን ከኣለው የኣቶ ኣብርሃም ያየህ የ፲፱፻፺፪ ዓ.ም. መጽሓፍ ማሳሰቢያ ገጽ ሥዕል መመልከት ይቻላል። ይህበዶክተሩ በእንዲህፈጠራ እንዳለምክንያት በኣለማወቅመጽሓፎቻቸውን በተለይጽፈው ዓማርኛለማሳተም ላይየቻሉ ብዙ ችግሮች የኣደረሱኢትዮጵያውያን ኣሉ። ከግዕዝከእነዚህም ፊደልመካከል ተጠቃሚዎችእ.ኤ.ኣ. ዓማርኛበ1994 ዋነኛውናየዶክተሩን ወሳኝፕሮግራም ነው።በመጠቀም ከ25 ዓመታት በኋላ ምስጋና የለገሷቸው ኣንዱ ዶ/ር ኣማረ ተግባሩ ናቸው። [https://www.facebook.com/amare.tegbaru.1/posts/10215952179492452?__xts__[0]=68.ARBNWx1fmaG3LjSCWdOIFKxNAEFAXIZjm1eZhsNcsgJnHhrG2RsnEFQ2MgzFmBcevT9e5sykBRMQpH6Btm_Gmhed_yRuUxmeiVgui8YxeZMCxQC7eFSLr0MBsIxQ18VD2jb7ZZus8LEPT49Qeybb3scKVHF9d9VVZLNuwDCyZKVglModlBbgQJvr6lkcdkSS-IhTw0NccQFderzRIs8c88g03D6fbnOIdg8OME5cukhjEGKV566jjTTCBN0yQU-jpTLuQGVPCCc-ICkHIe9ahUZHwNUJl3OGlW-Egp0PsnLsLuwAaaGJ7DSrHdT2glZzZ2br0AX-p7AqDx-sFXNw_Q&__tn__=K-R] የዶ/ር ኣበራ ሞላ እና ጋሼ አበራ ሞላ (ስለሺ ደምሴ) ግንኙነትም እዚህ ኣለ። [https://www.facebook.com/permalink.php?story_fbid=2566948203359882&id=293150774072981]
 
ይህ በእንዲህ እንዳለ በኣለማወቅ በተለይ ዓማርኛ ላይ ብዙ ችግሮች የኣደረሱ ኣሉ። ከግዕዝ ፊደል ተጠቃሚዎች ዓማርኛ ዋነኛውና ወሳኝ ነው።
፩. የኮምፕዩተር፣ እጅ ስልክና የመሳሰሉት የቴክኖሎጂ ግኝቶች በብዙ ቢሊዮን ዶላር ወጪ፣ በብዙ ሰዎች ድካም፣ ፓተንቶችና ምርምሮች የተገኙ ስለሆኑ ሶፍትዌር እንደማንኛውም ነገር የሚገዙ እንጂ ኣንዳንዶቹ እንደሚያደርጉት ሰርቆ መጠቀም ነውር ነው። ብዙ ኢትዮጵያውን እነዚህን ሁሉ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ሳንከፍልባቸው በማግኘታችን እንደማመስገንና ለግዕዝ የሚያስፈልጉትን ገዝቶ [https://patents.google.com/patent/US20090179778A1/en] ከመጠቀም ይልቅ ፊደሉ የእራሱ ገበታ እንዳይኖረው የሚፈልጉትን ጭምር ዓውቀውም ሆነ ሳያውቁ እየረዱ ናቸው። ፪. የግዕዝ መክተቢያ ሁሉንም ተጠቃሚ ቋንቋዎች ለማስተናገድ የሚችል መሆን ይኖርበታል። ችሎታውን ከኣለው ለዓማርኛው ብቻ ማቅረብ ሲቻል ዓማርኛ ብቻ የሚያስጽፍ ግን ዓማርኛውን ኣደጋ ላይ የሚጥል ነው። ለምሳሌ ያህል “ቜ”ን በ6 መርገጫዎች የሚከትብና “ⷄ”ን ለመክተብ ከ6 በላይ ተጨማሪ መርገጫዎች የሚያስፈልጉት ኣለ። እየኣንድኣንዱን ቀለም በሁለት መርገጫዎች መክተብ ሲቻል የ“ጬ”፣ “ⶼ”፣ “ꬤ” እና “ⶐ” ኣከታተብ ለመለየት የመክተቢያ እስፔሊንግ ማስታወስ ወይም መዝገብ ያስፈልጋል። ፫. ዓማርኛ የማያስጽፍ መጻፊያ ይጽፋል ተብሎ ኢንተርኔት ላይ ለዓመታት ተቀምጧል። ይኸን የሚያስተውልና የሚቃወም የተማረ ኢትዮጵያዊ ኣለመኖር የሚያሳዝንና የሚያሳፍር ነውና ይታሰብበት። ምሳሌ፦ “ትዝታ”፣ “ድድ”፣ “ህህ”፣ እና “ሏ”ን የማያስጽፉ ኣሉ። ምክንያቱም ሕዝቡ ትናንሽ ችግሮችን እየተመለከተ መቃወም ከኣልቻለ እራሱን ከከባድ ችግሮች ለመከላከል ኣለመዘጋጀቱን ስለሚያሳይ ነው። [https://www.lexilogos.com/keyboard/amharic.htm] [https://www.lexilogos.com/keyboard/tigrinya.htm] ይኸን ኣጻጻፍ የወደዱ ከመቶ ሺህ በላይ ተጠቃሚ ኢትዮጵያውያንን ምን እንደነካቸው ማስገረም ቀጥሏል። ምክንያቱም ጥቂት የኦሮሞ ምሁራን ግዕዙን ለመጥላት መጥላት ምክንያት ሊሆን ሲችል የኣንድኣንድ የዓማርኛ ፊደል ተጠቃሚዎች በኣምታታቾች መጃጃል ምክንያቱ ኣልተገኘም። ላቲን እስፔሊንግ የሚጠቀመው ለቃላት ሲሆን የኣንድኣንድ ኢትዮጵያውያን ፊደሎቻቸው ቃላት ይመስሉ በላቲን እስፔሊንግ መክተብ ምን ይባላል? ፬. ኣንድኣንድ ኢትዮጵያውያን ለብዙ ዓመታት ዓማርኛውን በእንግሊዝኛ ፊደል በተገኘው እስፔሊንግ ሲጽፉ ቆይተዋል። [http://archive.is/VobgB] እንደ ፓልቶክ የኣሉ ፕሮግራሞች ምሳሌዎች ናቸው። በፓልቶክ ለመሳተፍ ከተቻለ እንደ ግዕዝኤዲት የኣሉትንም የዓማርኛ መክተቢያ መጠቀም ስለሚቻል ኣንድኣንድ ዓማርኛ ተናጋሪዎች ዓማርኛውን በኣለመጠቀም እያዳከሙት ናቸው። በዓማርኛ እያወሩ በላቲን መጻፍ ከቀጠለ ነገ ዓማርኛውን መጻፍ የሚችሉ ላይኖሩ ይችላሉ። ይህ የብዙ ሺህ ዓመታት ታሪክ ከኣለው ሕዝብ ትውልድ ኣይጠበቅም። [http://web.archive.org/web/20110609080520/http://en.wikipedia.org/wiki/D%60mt][http://web.archive.org/web/20111208045316/http://ethiopedia.blogspot.com:80/2007/01/kings-and-queens-of-ethiopia-4470-bce.html] [http://www.ethiopanorama.com/?p=67182]
 
፩. የኮምፕዩተር፣ እጅ ስልክና የመሳሰሉት የቴክኖሎጂ ግኝቶች በብዙ ቢሊዮን ዶላር ወጪ፣ በብዙ ሰዎች ድካም፣ ፓተንቶችና ምርምሮች የተገኙ ስለሆኑ ሶፍትዌር እንደማንኛውም ነገር የሚገዙ እንጂ ኣንዳንዶቹ እንደሚያደርጉት ሰርቆ መጠቀም ነውር ነው። ብዙ ኢትዮጵያውን እነዚህን ሁሉ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ሳንከፍልባቸው በማግኘታችን እንደማመስገንና ለግዕዝ የሚያስፈልጉትን ገዝቶ [https://patents.google.com/patent/US20090179778A1/en] ከመጠቀም ይልቅ ፊደሉ የእራሱ ገበታ እንዳይኖረው የሚፈልጉትን ጭምር ዓውቀውም ሆነ ሳያውቁ እየረዱ ናቸው። ፪. የግዕዝ መክተቢያ ሁሉንም ተጠቃሚ ቋንቋዎች ለማስተናገድ የሚችል መሆን ይኖርበታል። ችሎታውን ከኣለው ለዓማርኛው ብቻ ማቅረብ ሲቻል ዓማርኛ ብቻ የሚያስጽፍ ግን ዓማርኛውን ኣደጋ ላይ የሚጥል ነው። ለምሳሌ ያህል “ቜ”ን በ6 መርገጫዎች የሚከትብና “ⷄ”ን ለመክተብ ከ6 በላይ ተጨማሪ መርገጫዎች የሚያስፈልጉት ኣለ። እየኣንድኣንዱን ቀለም በሁለት መርገጫዎች መክተብ ሲቻል የ“ጬ”፣ “ⶼ”፣ “ꬤ” እና “ⶐ” ኣከታተብ ለመለየት የመክተቢያ እስፔሊንግ ማስታወስ ወይም መዝገብ ያስፈልጋል። ፫. ዓማርኛ የማያስጽፍ መጻፊያ ይጽፋል ተብሎ ኢንተርኔት ላይ ለዓመታት ተቀምጧል። በዶክተሩም የፓተንት ማመልከቻዎች ቀርበዋል። ይኸን የሚያስተውልና የሚቃወም የተማረ ኢትዮጵያዊ ኣለመኖር የሚያሳዝንና የሚያሳፍር ነውና ይታሰብበት። ምሳሌ፦ “ትዝታ”፣ “ድድ”፣ “ህህ”፣ እና “ሏ”ን የማያስጽፉ ኣሉ። ምክንያቱም ሕዝቡ ትናንሽ ችግሮችን እየተመለከተ መቃወም ከኣልቻለ እራሱን ከከባድ ችግሮች ለመከላከል ኣለመዘጋጀቱን ስለሚያሳይ ነው። [https://www.lexilogos.com/keyboard/amharic.htm] [https://www.lexilogos.com/keyboard/tigrinya.htm] ይኸን ኣጻጻፍ የወደዱ ከመቶ ሺህ በላይ ተጠቃሚ ኢትዮጵያውያንን ምን እንደነካቸው ማስገረም ቀጥሏል። ምክንያቱም ጥቂት የኦሮሞ ምሁራን ግዕዙን ለመጥላት መጥላት ምክንያት ሊሆን ሲችል የኣንድኣንድ የዓማርኛ ፊደል ተጠቃሚዎች በኣምታታቾች መጃጃል ምክንያቱ ኣልተገኘም። ላቲን እስፔሊንግ የሚጠቀመው ለቃላት ሲሆን የኣንድኣንድ ኢትዮጵያውያን ፊደሎቻቸው ቃላት ይመስሉ በላቲን እስፔሊንግ መክተብ ምን ይባላል? ፬. ኣንድኣንድ ኢትዮጵያውያን ለብዙ ዓመታት ዓማርኛውን በእንግሊዝኛ ፊደል በተገኘው እስፔሊንግ ሲጽፉ ቆይተዋል። [http://archive.is/VobgB] እንደ ፓልቶክ የኣሉ ፕሮግራሞች ምሳሌዎች ናቸው። በፓልቶክ ለመሳተፍ ከተቻለ እንደ ግዕዝኤዲት የኣሉትንም የዓማርኛ መክተቢያ መጠቀም ስለሚቻል ኣንድኣንድ ዓማርኛ ተናጋሪዎች ዓማርኛውን በኣለመጠቀም እያዳከሙት ናቸው። በዓማርኛ እያወሩ በላቲን መጻፍ ከቀጠለ ነገ ዓማርኛውን መጻፍ የሚችሉ ላይኖሩ ይችላሉ። ይህ የብዙ ሺህ ዓመታት ታሪክ ከኣለው ሕዝብ ትውልድ ኣይጠበቅም። [http://web.archive.org/web/20110609080520/http://en.wikipedia.org/wiki/D%60mt][http://web.archive.org/web/20111208045316/http://ethiopedia.blogspot.com:80/2007/01/kings-and-queens-of-ethiopia-4470-bce.html] [http://www.ethiopanorama.com/?p=67182]
 
፭. ኣንድ የዓማርኛ ጽሑፍ ቀርቦ ውይይት ሲጀመር ኣስተያየት በእንግሊዝኛ የሚሰጡ ኣሉ። በእንግሊዝኛ የሚጽፉት ዓማርኛውን ለማዳከም ሊሆን ስለሚችል በተለይ ስማቸውን እየደበቁና እየተሳደቡ የኣሉትን የድረገጾቹ ኣቅራቢዎች ማንሳት ይገባቸዋል። ፮. ኣንድ የዓማርኛ ጽሑፍ ቀርቦ ውይይት ሲጀመር ኣስተያየት በእንግሊዝኛ የሚሰጡ ምሁራን ኣሉ። በዓማርኛ መጻፍ የማይችሉት ስለጉዳዮቹም ላይገባቸው ስለሚችል በኣለማስተዋል ዓማርኛውን እያዳከሙ ናቸው። ዓማርኛ የሚያነቡ እንጂ የማይጽፉ የቋንቋው ምሁራን በእንግሊዝኛ ሲጽፉ ኣንባቢዎቹንም ላይገባቸው ይችላል። ፯. ኣንድኣንድ ምሁራን ዶክተሩ እየተጠቀሙበት የኣለውን ፊደል ስለሌላቸው ስለቅርጾቹ የሚያነቡትን ባይረ'ዱ ኣያስገርምም። ምክንያቱም ጽሑፉን የሚጽፉትና የሚያነቡት መሣሪያው ላይ በኣለ ፊደል ስለሆነ ነው። ለምሳሌ ያህል ሦስት ቀለበቶች የኣሉት ኃምሱ እንጂ ግዕዙ “ጨ” ኣይደለም። [http://web.archive.org/web/20120111013212/http://www.ethiopic.com/ethiopic_alphabet.htm] ስለዚህ ኣንድ ኣንባቢ ወይም ፀሓፊ ሦስት ቀለበቶች የኣለውን ግዕዝ “ጨ” ከኣየ የሚጠቀመው በተሳሳተ ፊደል ነው። ፰. በኮምፕዩተር ዘመን ስለኣለን ጽሑፎችን ለማቅረብ ወርቃማ ጊዜ ውስጥ ነን። ሶፍትዌራችንን እየገዙ የኣሉት ዓማርኛ ተናጋሪዎች ስለሆኑ እናመሰግናለን። [https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%8B%B0%E1%89%A5:%E1%88%B3%E1%8B%AD%E1%8A%95%E1%89%B2%E1%88%B5%E1%89%B6%E1%89%BD]
Line 440 ⟶ 442:
፲፫. ኣንድኣንድ ዓማርኛ ፀሓፊዎች በነጠላ ሰረዝ ምትክ የላቲኑን ኮማ (Comma) እንዲሁም በድርብ ሰረዝ ምትክ የላቲኑን ሰሚ ኮለን (Semi-colon) መጠቀም ስለጀመሩ ዶክተሩ እየተቃወሙ ናቸው። ፲፬. ኣንድኣንድ ዓማርኛ ፀሓፊዎች መጽሓፎች ሲያሳትሙ ገጾቹን ለየብቻቸው እያተሙ ይጠርዛሉ። የመጽሓፍና መጽሔት ገጾች ሲታጠፉ ቍጥሮቹና ርዕሶቹ መሣሣም ይገባቸዋል። ለምሳሌ ያህል ገጽ ኣንድ ከግራ ግርጌ ግራ ማዕዘን ላይ ከሆነ ገጽ ሁለት ከቀኝ ግርጌ ቀኝ ማዕዘን ላይ መሆን ይኖርበታል። ፲፭. ኣንድኣንድ ምሁራን ለዓማርኛ ቃለ ምልልስ ሲቀርቡ በዓማርኛ መናገር እንዳለባቸው ኣስቀድሞ ማስጠንቀቅ ያስፈልጋል። እንግሊዝኛ እየቀላቀሉ የሚያስቸግሩትን በማረም የኣሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ጥሩ ሥራ ይዟል። ፲፮. ኣንድኣንድ ኢትዮጵያውያን ዓማርኛውን ኣራት ነጥብ በሌለው ከመጻፍ እንዲቆጠቡና ኣራት ነጥብ በሌለውም መጻፊያ እየጻፉ ጊዜያቸውን ከማባከን ቢቆጠቡ ይጠቅማል።
 
፲፯. ኣንድኣንድ ፀሓፊዎች ሞክሼዎች የሚሏቸውን ቀለሞች በሌሏቸው ዓማርኛውን እየጻፉ ችግሮች እየፈጠሩ ናቸው። ለምሳሌ ያህል “መሳሳት“ና “መሣሣት" ወይም “ዓለማቀፍ"ና “ኣለማቀፍ" እንዲሁም “ኣባይ"ና “ዓባይ" ኣንድ ኣይደሉም። “ምሥር“ አና “ምስር“ ኣንድ ኣይደሉም። ፲፰. ኣንድ የግዕዝ ፊደል በሁለት መርገጫዎች እንደተከተበ ከዶክተሩ ፈጠራ ጋር ከነማስረጃዎቹ ከቀረቡ ፴፪ ዓመታት ኣልፈዋል። ማንኛውንም የግዕዝ ፊደል ዛሬ በሦስትና ከእዚያ በላይ መርገጫዎች መክተብ ከተማረ ሕዝብ ኣይጠበቅም። ኣንድን የዓማርኛ ቀለም በ5 መርገጫዎች መክተብ ኣንድኣንዶቹን የሌሎች ቋንቋዎች ቀለሞች ለመክተብ እስከ ስምንት መርገጫዎች መጠቀም ያስፈልጋል። ፊደል ለመክተብ ቃላት ይመስል እስፔሊንግ ማስታወስ የለብንም። ፲፱. ኣንድ የግዕዝ ፊደል በኣንድ ወይም ሁለት መርገጫዎች ከተከተበ በኋላ ልክ እንደላቲኑ ሌላ ፊደል ኣጠገቡ ስለተከተበ ኣይቀየርም። ሌላ ፊደል ወይም መርገጫ የሚቀይረው ከሆነ መጀመሪያውኑ ቀለሙ ኣልተከተበም ማለት ነው። እነዚህ ከነማስረጃዎቹ ከቀረቡ በኋላ በእንደዚህ ዓይነት መክተቢያዎች መጠቀምና የኣልተጻፉትን ማንበብ ሊያበቃ ይገባል። ፳. ኢትዮጵያ የእራሳቸው ፊደል ከኣሏቸው ጥንታዊ ጥቂት ኣገራት ኣንዷ ሆና ሳለ እንደሌሎቹ ቴክኖሎጅውን ማሳደግ ሲገባ የሶፍትዌር መብት በሚገባ የማይከበርባት ኣገር ሆናለች። ይህ የኢትዮጵያን እድገት ማቀጨጩን ይቀጥላል። የሌላውን መብት የማያከብርን መንግሥትና ሕዝብ ማሰልጠንና መብት ማስጠበቅ ኣስቸጋሪ ነው።
 
፳፩. ዓማርኛ የተናጋሪዎቹ የነበረና የሁሉም ኢትዮጵያውያን የጽሑፍ ቋንቋ የሆነ ነው። [http://quatero.net/amharic1/archives/28792] ፳፪. በኣሁኑ ጊዜ ዓማርኛ ኢንተርኔት ላይ ብዙ እድገት እያሳየ ነው። እንደነ ጉግልና ፌስቡክ የኣሉ ድርጅቶች ሥራዎቻቸውን በዓማርኛ ሲያቀርቡ ኢትዮጵያውያን እየተራዱ ከኣሉት መካከል ናቸው። ይህ ጥሩ ሥራ ሆኖ ሳለ በቂ ዕውቀት የሌሏቸው እየገቡበት ስሕተቶችን እያስፋፉ ናቸው። ለምሳሌ ያህል “Days” የሚለውን ቃል “ቀናቶች” በማለት የሚያቀርቡ ኣሉ። ትርጕሙ “ቀናት” ወይም “ቀኖች” እንጂ “ቀናቶች” የሚባል ነገር የለም። ፳፫. ግዕዝ ለመጀመሪያ ጊዜ በኮምፕዩተር በዶ/ር ኣበራ ግኝት እስከሚቀርብ ድረስ ቴክኖሎጂው ስለኣልነበረም ከእርሳቸው ዘዴም ውጪ በግዕዝ መጻፍ ኣይቻልም ነበር። ዝምታው ስለቀጠለ ቴክኖሎጅውን ቀድመው ግዕዝን ኮምፕዩተራይዝ ኣደረግን የሚሉ ዋሾዎችም ኣሉ። ፳፬. የግዕዝ ፊደል ሌሎች እንዲጠቀሙበት ቀለሞች እንደመጨመር በስሕተት ዓማርኛው ኣይፈልጋቸውም እያሉ በተቀነሱ ፊደላት የሚጠቀሙ ኣሉ። ባለቤቱ የኣላከበረውን ፊደል ጎረቤት ኣይፈልገውም።
 
፳፭. የግዕዝ ፊደል ለሁሉም ተጠቃሚ ቋንቋዎች የሚያስፈልጉትን በኣንድና ሁለት መርገጫዎች በዶክተሩ ግኝት መክተብ ተችሏል። ይህ በእንዲህ እንዳለ የተቀነሱ የዓማርኛ ፊደላትን እንኳን ከሦስትና ከእዚያም በላይ መርገጫዎች የሚከትቡ የእንግሊዝኛ እስፔሊንግ የመክተቢያ ዘዴዎች የኣለተቃውሞ እየተስፋፉ ናቸው። እነዚህ ኣከታተቦች ሌሎች የኣናሳ ተጠቃሚዎች ቋንቋዎች ቀለሞች በበዙ መርገጫዎች እንዲከተቡ ያስገድዳሉ። ዓማርኛ በበዙ መርገጫዎች በሌሎቹ ቋንቋዎች ምትክ ለመጠቀም ከኣልተዘጋጀ በዘዴዎቹ መጠቀም የለበትም። ፳፮. ኦሮምኛን በላቲን መክተብ (ቁቤ) ከኣሰከተሉት ችግሮች ኣንዱ የማያስፈልጉ ብዙ መርገጫዎችን መነካካት ነው። ዓማርኛን በላቲን እስፔሊንግ መክተብ ተቀራራቢ ችግሮችን ስለሚፈጥር የዘዴው የግዕዝ ተጠቃሚዎች ሌሎችን በእዚህ ለመውቀስ ብቃት የላቸውም። ፳፯. የግዕዝ ፊደል አንዲቀነስ የሚያቀነቅኑ ኣሉ። [http://aigaforum.com/article2017/Preview-from-Proposed-Language-Reform-for-Ethiopia.pdf] ፳፰. ኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ የኣላት ኣገር መሆኗ እየተረሳ ወሬና ፖለቲካ ላይ ማተኰር በዝቷል።
በግዕዝ እንዲከትብ የኣደረገለትን ለማመስገንም የማያውቅ ሕዝብ ወደመሆኑ ስለተጠጋ ፈጣሪን ማመስገን ኣይጎዳም። ግዕዝ ኮምፕዩተራይዝድ ሆኖ በኮምፕዩተሮችና የእጅ ስልኮች እየተጠቀምንበት ይህን ግኝት የፈጠሩልን ዶ/ር ኣበራ ሞላ [https://am.wikipedia.org/wiki/ኣበራ_ሞላ] መሆናቸውን የማያውቁ ብዙ ናቸው። ፈረንጁ ኣዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ፈጥረው ዓለምን በቴክኖሎጂ የቀየሩትን ፓተንቶች የኣሏቸውን እነ [[ቶማስ ኤዲሶን]]፣ ግራሃም ቤል [https://www.theclassroom.com/list-alexander-graham-bells-inventions-7271074.html]፣ እስቲቭ ጆብስ [https://en.wikipedia.org/wiki/Steve_Jobs] ፣ ቢል ጌትስ [https://en.wikipedia.org/wiki/Bill_Gates] የመሳሰሉትን ሲያከብርና ሲያበረታታ ኢትዮጵያዊውን ሳይንቲስት ሶፍትዌሩን በፓተንቶች ጠብቀው ሲያቀርቡ [https://patents.justia.com/inventor/aberra-molla] ለመግዛትና ሥራውን ለማስተዋወቅ እንኳን የሚፈልጉ ብዙ ኣይደሉም። [https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%8B%B0%E1%89%A5:%E1%88%B3%E1%8B%AD%E1%8A%95%E1%89%B2%E1%88%B5%E1%89%B6%E1%89%BD] በኮምፕዩተር መጻፍ ኣለመቻል የዘመኑ መኃይምነት ነው።
 
፳፱. ኣንድ ደራሲ ስለኣንድ ነገር ሲጽፍ የእራሱ ሥራ ከኣልሆነ ዋቢ ማቅረብ ተገቢ ነው። ዋቢ የሌለው ሥራ የደራሲው ብቻ ነው ማለት ነው። ፴.. ኣንድ ደራሲ ትክክለኛ የቃላት ቀለሞችን ከዘነጋ መዝገበ ቃላት መመልከት ጠቃሚ ነው። ምሳሌ፦ [https://am.wikipedia.org/wiki/አማርኛ_እንግሊዝኛ_መዝገበ_ቃላት_1833] መዝገበ ቃላት እያሉ [https://am.wikipedia.org/wiki/መዝገበ_ቃላት] ፊደል በሚገባ የኣልቈጠሩ ጸፀሓፊዎችን በመከተል በ “ው” እንጂ በ “ዉ” የማይጻፉትን እየጻፉ ቋንቋ ማበላሸት ከኣንድኣንድ የተማሩ ሰዎች ኣይጠበቅም። መኃይም የማይሠራውን ስሕተት የተማረው ሲሠራው ኣሳፋሪ ነው። ለምሳሌ ያህል እዚህ ጽሑፍ ውስጥ ከ፬፻ በላይ ግድፈቶች ኣሉ። [https://hornaffairs.com/am/2017/01/24/committed-leadership-corruption/] አዚህ ውስጥ የለም። [http://www.dejeselam.org/] ፴፩. “ፊደላቱ የሚሰጡትን ድምጽና ትርጉም ኣውቆ የኣንዱ ፊደል መውጣት መሻሻል ለረዥም ዘመናት የተጻፉ መጻሕፍት የሓሳብ፣ የትርጕም፣ የቅርስ ጥፋት እንደሚያመጡ ማወቅ ይሻል። ጉዳዩ የሚመለከታቸው ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን፣ የኣዲስ ኣበባ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ዳግም ጥያቄ በማያስነሳ መልኩ ትክክለኛውን ነገር ሊያስቀምጡና ጥናት በማጥናት ምላሻቸውን ሊሰጡ ይገባል። ከእዚህም በላይ ደግሞ ባለድርሻ የሆነችው ቅደስት ቤተ ክርስትያን ምላሿን ማሳወቅ እንደሚገባት የጥያቄው መብዛት ኣፋጣኝ እንደሆነ ያመላክታል” ይላል ማኅበረ ቅዱሳን። [https://eotcmk.org/a/%e1%89%b5%e1%8a%a9%e1%88%a8%e1%89%b5-%e1%88%88%e1%8d%8a%e1%8b%b0%e1%88%8b%e1%89%b5/]
እንዲህም ሆኖ ጽሑፋቸውን በዓማርኛ እንዲጽፉ ያስቻላቸውን እግዜር ይስጥልኝ ለማለት እንኳን የዶክተሩን ስም ሰምተው ላያውቁ ይችላሉ። ፴፪. በተሳሳተ መክተቢያ የተጻፈ በመሆኑ ኣስተማማኝ የኣልሆነ ጽሑፍ ምሳሌ እዚህ ኣለ። [https://www.cdc.gov/anthrax/pdf/evergreen-pdfs/anthrax-evergreen-content-amharic-508.pdf] ከእዚህ ጽሑፍ ኣንድ ሁለት ኣንቀጾችን ኮፒ ተደርገው http://www.freetyping.geezedit.com ገጽ ላይ ቢለጠፉ ችግሮቹን መመልከት ይቻላል።