ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 274፦
፬. [[በሬ|ሥጋ]] ውስጡ ንጹህ ነው።
 
፭. እንጨት ልሙጥ ስለኣልሆነ ለጀርሞች መደበቂያ ስለሚያገለግል ለብዙ ሰዎች የሚቀርብ ሥጋ ሲዘጋጅ መክተፊያ፣ የቢላው እጀታና ማቅረቢያው እንጨት ባይሆን ይመረጣል። ፮. [[የኮሶ በሽታ]] ሰውን የሚይዘው ያልተመረመረ ጥሬ ሥጋ በመብላት ነው። የ[[ኮሶ በሽታ]] ያለበት ሰው በየሜዳው ሰገራ ሲወጣ ከብቶች የኮሶውን እንቁላል ከሳር ጋር በመብላት ይበከላሉ። [http://animaldiversity.org/accounts/Taenia_saginata/] የኮሶ ትላምነት የኋላ-ቀር ሕዝብ የሰው በሽታ እንጂ የከብት በሽታ ኣይደለም። ፯. ሥጋ ጀርሞች ስለኣሉት ሲዘጋጅ ሳይበስሉ ከእሚበሉ እንደሰላጣ የኣሉ ምግቦች ጋር መነ'ካካት የለበትም። ፍሪጅ ውስጥም ሥጋን ከታች ማስቀመጥ ጠቃሚ ነው። ፰. ሥጋ የኣለው የበሰለ ለብዙ ሰዎች የሚቀርብ ምግብ ጀርሞች እንዳያድጉበት እንደሞቀ እንዲቆይ ከኣልተደረገ በሁለት ሰዓታት ውስጥ ከኣልተበላ ወደ ማቀዝቀዣ ማግባት ጠቃሚ ነው። ማቀዝቀዛማቀዝቀዣ ያልሞቀ ምግብ ማቀዝቀዛማቀዝቀዣ ነው።
 
፱. የበሰሉ ሥጋ-ነክ ምግቦችን [[ማቀዝቀዣ]] (ፍሪጅ) ውስጥም በንጽሕና ማስቀመጥ ጠቃሚ ነው። ምክንያቱም እንደ [[ሊስቴሪያ]] ([[Listeria]]) የኣሉ ባክቴሪያዎች ማቀዝቀዣም ውስጥ ስለሚያድጉ ነው። [http://www.cdc.gov/listeria/] ፲. ሥጋን ማብሰል የኮሶውን እንቁላል ይገድላል። የኮሶ ትል (Taenia saginata) እንቁላል ያለበትን ጥሬ የከብት ሥጋ ለሁለት ሳምንታት ፍሪዝ ማድረግም ይገድላቸዋል። ፲፩. ኣልፎ ኣልፎ ሥጋ እየበሉ ስለታመሙ ሰዎች ይሰማል።[https://www.facebook.com/Sebiawi/posts/199476203547727] [http://www.centraldistrictnews.com/2013/04/lawsuit-alleges-multiple-people-got-e-coli-at-ambassel-ethiopian-cuisine/] [http://www.ethiomedia.com/17file/2564.html] [https://vimeo.com/39005282] ፲፪. ኣንድ ሰው በኮሶ በሽታ ከተያዘ በኣንድ ጊዜ የሚኖረው ኣንድ የኮሶ ትል ብቻ ነው።
 
፲፫. ጥሬ ሥጋ ውስጥ የኣሉ ጀርሞች ኣደገኝነት ሕጻናትና በቂ መድኅን የሌላቸው እንደኤድስ በሽተኞችና ኣዛውንት ላይ የበረቱ ናቸው። ፲፬. ለትላልቅ ድግሶች በስለው ፍሪዝ የተደረጉ ሥጋ-ነክ ምግቦችን ለማብሰል ከበረዶነታቸው እንዲሟሙ እንደ እቃው ትልቅነት እስከ ሦስት ዕለታት (፸፪ ሰዓታት) ሊያስፈልጉ ይችላሉ። ፲፭. ጥሬ ሥጋን የተመለከተው ሕግ ሌሎች እንስሳትንም ይመለከታል። ፲፮. ኣንድ ከብት ለምግብነት እንዲያልፍ ወይም እንዲወድቅ የመወስን ሥልጣን የኣላቸው የእንስሳት ሓኪሞች ብቻ ናቸው። ፲፯. የሚሰራጭ [[ካንሰር]] የኣለበት እንሰሳ ለምግብነት ኣያልፍም። የኣልተሰራጨ ካንሰር በማየት የሚያውቁና የሚጠረጥሩ ሓኪሞች ናቸው። ፲፰. ጥሬ የኣሳማ ሥጋ ከመብላት ሰው የሚኖረው የኮሶ በሽታ ኣደገኝነት የከፋ ነው። [http://www.merckmanuals.com/professional/infectious-diseases/cestodes-tapeworms/taenia-solium-pork-tapeworm-infection-and-cysticercosis] [https://www.youtube.com/watch?v=aHs5y73qRK8&feature=youtu.be]
 
፲፱. ጥሬ ሥጋ መብላትና ጥሬ ኣሳ (ሱሺ) መብላት ኣንድ ኣይደለም። ፳. ኣንድ ጀርም ሰውና የተለያዩ እንስሳት ውስጥ የተለያዩ በሽታዎች ሊያመጣ ይችላል። ለምሳሌ ያህል ኣባሰንጋ (Anthrax) ኣእዋፍን ኣይተናኰልም።
 
===ግዕዝኤዲት ለኣይፎን 4 እና በላይ እና ኣይፓድ===