ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Undid edits by 71.237.42.180 (talk) to last version by Johnvault: unnecessary links or spam
መስመር፡ 374፦
ግዕዝን ዲጂታይዝ ሲያደርጉ ዶ/ር ኣበራ ሞላ ለዓለም ከኣበረከቷቸው ግኝቶች መካከል የ[[ግዕዝ ኣልቦ]] ወይም ዜሮ ቍጥር ምልክት (Ethiopic Zero Symbol) መፍጠር ኣንዱ ነበር። [http://archive.li/CLc7A] [https://archive.is/70jeg] [https://archive.is/FhYHf] በእዚህ ግኝት የተነሳ አንደጥቂት ባለ ኣኃዝ የዓለም ፊደላት ግዕዝ ኣዲስ ባለ ኣሥር ቤት (Base Ten) የኣኃዝ ቀለሞች ኣሉት። [https://www.facebook.com/notes/geezedit/ethiopic-numeral-names/408836065842968] [http://www.livescience.com/27853-who-invented-zero.html] [http://www-groups.dcs.st-andrews.ac.uk/~history/HistTopics/Zero.html] [https://web.archive.org/web/20100105030957/http://www.ethiopic.com/unicode/The_Ethiopian_Calendar_in_Amharic.htm] እነዚህም ኣዲሱ የኣልቦ ኣኃዝ ምልክትና የሚከተሉት ከኣንድ እስከ ዘጠኝ የኣሉት የግዕዝ ቍጥራዊ ኣኃዞች ናቸው። የዘጠኙ ቍጥሮች መልኮች ከፊደላውያኑ ጋር ኣንድ ዓይነቶች ቢሆኑም የኣሥሮቹ ቍጥራዊ ኣኃዞች ዶክተሩ ኮምፕዩተራይዝ የኣደረጓቸውን ሃያ የግዕዝ ቍጥሮችና በኋላም በዩኒኮድ ዕውቅና ያገኙትን የእነዚህኑ ሃያ ፊደላዊ ቍጥሮቻችን መብቶችና ኣጠቃቀሞች ኣይመለከትም። ኣዲሶቹ ኣሥር ቍጥራዊ ኣኃዞች የዱሮዎቹ ሃያ ቍጥሮች ላይ የተጨመሩ ሆነው በኣጠቃቀማቸው የተለያዩ ናቸው። ግዕዝ ወደ ዩኒኮድ ከመግባቱ በፊት ዘጠኞቹና ኣልቦ በቊጥራዊ ኣኃዝነት ከኣራተኛው ፊደል በዶክተሩ የግዕዝ መክተቢያዎች ሥራ ላይ ውለዋል። የግዕዝ ኣልቦ ኣኃዝ ከሞዴት 480 ቀለሞች ኣንዱ መሆኑና መርገጫው እዚህ ኣሉ። [http://archive.li/CLc7A]
 
የኣልቦ ኣኃዝ ዋና ጥቅሞች ሁለት ናቸው። ኣንደኛው በቍጥርነት (Numeric) ሲሆን ሌላው ስፍራ በመያዝ (Positional) ነው። የግዕዝ ኣልቦና ቍጥሮች ኣስፈላጊ ናቸው። ፩. ኣልቦ የታወቀ ቍጥር ስለሆነ የግዕዝ ፊደል ተጠቃሚዎች በፊደላቸው የማያውቁበት ምክንያት የለም። ፪. የኣልቦ ስፍራ መያዝ ጥቅም በእንግሊዝኛው ዜሮ ለማስረዳት ያህል 2016 እና 201 ሲጻፉ በየተራ (Respectively) ምዕትና ዓሠርቱ ቤቶች ውስጥ ቍጥሮች እንደሌሉ ለማሳየት ነው። 2016 ከ201 የሚለየው በዜሮ ስፍራ ኣያያዝም ነው። ፫. እንደ ግዕዝ የኣሉ የጥንት ፊደላት የኣልቦ ጉዳይ በሚገባ ስለኣልገባቸው የቍጥር ምልክቶችን ከኣንድ ጀምረዋል። [http://archive.is/hKHz] [http://home.ubalt.edu/ntsbarsh/zero/zero.htm] የዜሮ ምልክት ጥቅም በሕንዶች ተደርሶበት ከሺህ ዓመታት በላይ ሥራ ላይ ቢውልም ኢትዮጵያውያን እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ሳይጠቀሙበት ቆይተዋል። [http://trigonal.ncat.edu/AAU-Network/aau/numerals.html] የማተሚያ መሣሪያ ኢትዮጵያ ውስጥ ለግዕዝ ጥቅም ላይ በዋለባቸው መቶ ዓመታት ውስጥና ካዚያከአዚያ ብፊትምበፊትም የእንግሊዝኛውን (ኣረብኛ) ዜሮ ተጠቅመዋል። ፬. ግዕዝ ወደ ኮምፕዩተር ሲገባ ኣንድኣንዶቹ ቍጥሮቹ የቀረቡት በፊደልነት ስለሆነ ኮምፕዩተር ሁሉንም የግዕዝን ቍጥሮች በኣኃዝነት ኣያውቃቸውም። ፊደሉ በኮምፕዩተሮችንና ተመሳሳይ መሣሪያዎች በሚገባ እንዲጠቀም የጎደለበት የኣልቦ ኣኃዝ ተሠርቶ ከዘጠኞቹ ኣኃዞች ጋር ተገቢ ሥፍራዎች ውስጥ መቅረብ ይኖርባቸዋል። ስለዚህ ኣዲስ ኣሥር ቍጥሮች ስለተጨመሩ ፊደሉ ሠላሳ ኣኃዞች ኣሉት። ዶክተሩ የኣልቦን ቍጥር መልክ የኣቀረቡትም ኣሁን ኣይደለም። [https://www.facebook.com/notes/geezedit/ethiopic-numeral-names/408836065842968] [http://archive.is/v2j1v] የግዕዝ ኣልቦ ሞዴት፣ ኢትዮወርድና ግዕዝኤዲት ፕሮግራሞች ኣራተኛው ፊደል ውስጥ ቀርበዋል። ኣዲሶቹ ኣሥር የግዕዝ ኣኃዛት ሥራ ላይ የሚውሉት በተግባር የእንግሊዝኛው ኣሥር ቍጥሮች ኣማራጭ በመሆን ነው። የኣዲሶቹ ኣሥር ቍጥሮች ኣጠቃቀም ከሃያዎቹ የተለየ ስለሆነ መለየት እንዲቻል ኣዲሶቹን “ኣበራ” ማለት ይቻላል። ኣዲሶቹን በቅርጽም መለየት እንዲቻል ትንሽ ለውጥ ማድረግ ሳይጠቅም ኣይቀርም፦ ምሳሌ ወንበሮቻቸውን ማንሳት።
 
፭. ግዕዝ ወደ ኮምፕዩተር ሲገባ ከዶ/ሩ ኣሥር ኣኃዛት በስተቀር ኣሥራ ኣንዶቹ የቀረቡት በፊደልነት ነበር። ከኣሥር እስከ መቶ የኣሉትንም የመደቡት የሰባተኛው ፊደል ኣኃዞች መርገጫዎች ላይ በፊደልነት ነበር። ይህ ስንጠቀምባቸው የነበሩትን ፳ የግዕዝ ቊጥሮች ኣጠቃቀሞችንም ኣልቀየረም። በኋላም ሃያዎቹ ወደ ዩኒኮድ የገቡት በፊደልነት ነበር። [http://www.google.com/patents/US20090179778] ፮. የግዕዝ ኣልቦ ኣኃዝ ሥፍራው የቍጥሮች መካከል በመሆን ነው። ከዜሮው በላይ በኣሉት ቍጥሮች ልክ ከዜሮ በታችም ኣሉ። ፯. ዶክተሩ የግዕዝን ዜሮ ፈጥረው የጨመሩት ቍጥሮቹ ኣልቦን ስለሌላቸው እንደሮማ (Roman) ኣኃዛት ለሂሳብ ሥራ ኣይጠቅሙም ተብለው እንዳይዳከሙም ነው። ፮. ኮምፕዩተር የሂሳብና የጽሕፈት መሣሪያ በመሆኑ ግዕዝ ዜሮ ቍጥርን ስለሌለው ፈጥረውለት ዶክተሩና ሞዴት፣ ኢትዮወርድና ግዕዝኤዲት ፕሮግራሞቻቸውን የገዙ ሲጠቀሙበት ቆይተዋል። የቍጥሮችን ስፍራዎች ዩኒኮድ ለእንግሊዝኛ ስለመደበ ግዕዝ ወደ ዩኒኮድ ሲገባ የግዕዝን ኣኃዞች ከላቲኑ ጋር መጠቀም ስለኣልተቻለ የፊደላት ስፍራዎች ተሰጥተዋቸዋል። የግዕዝን ኣልቦ የኣለው የግዕዝ ኣሥር ቊጥራዊ ኣኃዛት ስፍራዎቹን ከእንግሊዝኛ ጋር መጋራት ይችላሉ። ፯. የግዕዝ ዜሮ ስለሌለ የጥንት ኢትዮጵያውያን ሂሳብ ኣያውቁም ወይም ኣይችሉም ማለትም ኣይደለም። የመደመር፣ መቀነስ፣ ማባዛትና ማካፈል ዘዴዎች ምሳሌዎች እዚህ ኣሉ። [https://www.youtube.com/watch?v=uXOTKidm7A0] [http://www.uh.edu/engines/epi504.htm]
መስመር፡ 385፦
፲፯. ግዕዝን ኮምፕዩተራይዝ ኣደረግን የሚሉትን ኣንድኣንድ ዋሾዎች ከኣሳጧቸው መካከል የግዕዝ ኣልቦ ኣለመኖሯቸው ኣንዱ ነው። ምክንያቱም በታይፕራይተር ኣጠቃቀም ሥራ ላይ ማዋል የሚቻለው የላቲኑን ኣኃዞች ብቻ ስለሆነ የዶክተሩን የኣልቦ ኣኃዝ ኣስተሳሰብ ኣልደገፉም። ፲፰. በነገራችን ላይ የመጀመሪያዎቹ የላቲን ካፒታል ቀለሞች የግዕዙን ኣኃዞች የመሰሉት ኣንድኣንዶቹ ቀንና ደራሲ በሌለው ጽሑፍ ሊያሳምኑን በመፈለግ ምንጩ የግሪክ ሳይሆን ኣይቀርም እንደሚሉት ሳይሆን [https://www.geez.org/Numerals/] ገልባጮቹ ግሪኮች ሳይሆኑ እንዳልቀረ መረጃ ኣለ። እዚሁ ጽሑፍ ውስጥ መጨረሻ ላይ መቀየሪያ ተብለው የቀረቡ ኣሉ። ሥራው ጥሩ ሆኖ ሳለ የቀረበው የኣረብኛን የኮምፕዩተር ቍጥሮች ወደ ግዕዝና ግዕዙን ወደ ኣረብኛው ያስቀይራል ተብሎ ነው። ዩኒኮድ ውስጥ የኣሉት የግዕዝ ቍጥሮች ፊደል እንጂ በኮምፕዩተር ወግና ኣሠራር ቍጥሮች ስለኣልሆኑ ለኮምፕዩተር ሂሳብ ሥራ የተዘጋጀ ኣለመሆኑ መታወቅ ኣለበት። ኣሁን በኣለው ወግና ኣሠራር ኮምፕዩተር በግዕዝ ኣኃዞች እንዲጠቀም ዶክተሩ ከብዙ ዓመታት በፊት የፈጠሩት የተሻለና ዘለቄታ የኣለው ዘዴ ነው። ፲፱. ግዕዝን ኮምፕዩተራይዝ ከተደረገ በኋላ ለትላልቆቹ ኣኋዞች የተለያዩ ቀለሞች መፍጠር የሞከሩ ኣሉ። ምሳሌ [http://www.goolgule.com/what-scholars-say-about-our-alphabet/] ። ቍጥሮችን ከኣልቦ እስከ ዘጠኝ በኣሉ ቀለሞች መጠቀም ሳይንሳዊ ነው። ስለዚህ ኣዲስ ኣሥር የግዕዝ ኣኋዞችን መፍጠርን ዶክተሩ ኣያበረታቱም። [http://www.goolgule.com/wp-content/uploads/2013/09/Geez-Amharic-Letters.pdf] በእዚህ ኣጋጣሚ ዶክተሩ ማሳሰብ የሚፈልጉት ኣንድኣንድ ፀሓፊዎች ከሌሎች የኣገኙትን ዋቢ ኣድርጎ የማቅረብ ጥቅምና ኣስፈላጊነት መገንዘብ ነው። ዋቢ የሌለውን ጽሑፍ በዋቢነት መጠቀም ኣስቸጋሪ ነው። ፳. ኣልቦን ጨምሮ የእንግሊዝኛውን የኣኃዞች ኣጠቃቀም በተለይም ኣኃዞች በቃላት ሲገለጹ ጠንቅቆ ማወቅ ለትርጕም ጠቃሚ ነው። [https://www.aresearchguide.com/writing-out-numbers-in-words.html]
 
፳፩. በዓማርኛ የጽሕፈት ሥርዓት ውስጥ የሒሳብ ምልክቶች ኣለመገኘታቸው ችግር ነው የሚሉ ኣሉ። [https://selam251.wordpress.com/2014/12/07/%e1%8b%a8%e1%8d%8a%e1%8b%b0%e1%88%8d-%e1%8a%90%e1%8c%88%e1%88%ad/] ከሒሳብ ምልክቶቹ ይልቅ የግዕዝ ኣልቦ ኣኃዝ ምልክት ኣለመኖር ነበር ችግሩ። ምንም እንኳ የዜሮ ምልክት በቊጥሩ ስርዓት ውስጥ ባይኖርም፣ የዜሮ ጽንሰ ሐሳብ ግን ለብዙ መቶ ዓመታት አልቦ በሚለው ቃል ውስጥ ተካቶ እናያለን፣ በተለይ የማካፈል ስሌት ውጤቶች ውስጥ። [https://andemta.com/2017/08/06/%e1%8b%98%e1%88%98%e1%8a%95-%e1%89%8a%e1%8c%a5%e1%88%ad%e1%8a%93-%e1%88%b5%e1%88%8c%e1%89%b5/] ፳፪. የዶክተሩ ኣሥር ኣዳዲስ የግዕዝ ቍጥራዊ (Numeric) ኣኃዞች ከኣንድ እስከ ዘጠኝ ከኣሉት የዩኒኮድ መደብ ውስጥ የገቡት ዘጠኙ ጥንታዊ ፊደላዊ (Alpahbetic) ኣኃዞች እንዲለዩ በቅርቡ ዶክተሩ መቀመጫዎቻቸውን ኣንስተዋል። ይህ ከግዕዝ ቀለሞች ጠባይም ጋር የሚሄድ ነው። ምክንያቱም ቍጥራዊና ፊደላዊ ኣኃዞች ቅርጾች መጋራት ስለሌለባቸውም ነው። ኣልቦው ጥቅም ላይ እንዲውል ዶክተሩ ከ"1" እስከ "9" ተጨማሪም ኣኃዞች በመጨመር የግዕዝን ቍጥሮች ብዛት ከ፳ ወደ ፴ ከፍ ቢያደርጉም ኣሥሮቹን በቊጥርኝት በመቀጠል አንድንጠቀም ኣድርገዋቸዋል። ዶክተሩ ከዩኒኮድ በፊት የፈጠሩት የኣልቦ ቍጥራዊ ኣኃዝ መቀመጫ የኣለው ቀለም ሲሆን ከዩኒኮድ በኋላ በቅርቡ የጨመሯቸው ከኣልቦ እስከ ዘጠኝ የኣሉት መቀመጫ የሌላቸው ኣዳዲስ ኣሥር ቍጥራዊ ኣኃዛት ናቸው። ስለዚህ የዶክተሩ ኣልቦ ኣኃዞች ሁለት ዓይነቶች ናቸው። ሕዝቡ በኣማራጭነት እንዲጠቀምበት የሚፈልጉትም በኣዲሶቹ ኣሥሮቹ ቊጥራዊ ኣኃዞች ነው። እነዚህ ግኝቶችና ኣጠቃቀሞቻቸው በፓተንት ማመልከቻቸውም ተጠቅሰዋል። ፳፪. ለግዕዙ ግኝት ቀለም ቅርፅ የተጠቀሙት በእንግሊዝኛ እዝባራዊ ኣልቦ (Slashed zero) የሚባለውን ነው። [https://en.wikipedia.org/wiki/0_(disambiguation)] ከላቲኑ “o” (“ኦ”) ቀለም እንዲለይ የላቲኑም ኣልቦ ጠበብና ረዘም የተደረገ ስለሆነ ቅርፁ ወደ የግዕዝ ኣራት ቍጥር (“፬”)፣ ዓይኑ “ዐ” እና ፀሓዩ “ፀ” የቀረበ ስለሆነ እንዳያምታቱ ነው። ስለ ዶክተሩ ኣልቦ ኣኃዝ ፈጠራ እስከኣሁንም ከኣልሰሙት መካከል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ይገኙበታል። https://eotcmk.org/a/%E1%8B%A8%E1%8C%8D%E1%8A%A5%E1%8B%9D-%E1%89%81%E1%8C%A5%E1%88%AE%E1%89%BD-%E1%8A%A0%E1%8C%BB%E1%8C%BB%E1%8D%8D/
 
===የግዕዝ ምልክቶች===