ከ«የኣማርኛ ፊደል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 1፦
==ፊደል==
[[ኣማርኛ]] እንደሌላ የዓለም ፊደላት በእራሱ [[ፊደል]] ለብዙ ዘመናት በእጅ ሲጻፍ ቆይቶ በ፲፱፻ ዓ.ም. ገደማ በማተሚያ መሣሪያ ሊከተብ ችሏል። ኤውሮፓ ውስጥም ማተሚያ ቤቶች ቀድም ብለው ኣትመውበታል። የ[[ግዕዝ]] ፊደል በዶ/ር [[ኣበራ ሞላ]] ፈጠራ ወደ [[ኮምፒዩተር]] ገብቶ ከ፲፱፻፹ ዓ.ም. ወዲህ በኮምፕዩተር መጠቀም ከመቻሉም ሌላ በ[[ዩኒኮድ]] ዕውቅና ኣግኝቷል። ይህ የ[[ውክፔዲያ]] ገጽም የቀረበው በእዚሁ ሥርዓት ሲሆን በ[[ቋንቋ]]ው የተጻፉ መረጃዎች ቊጥር እያደገ ነው።
 
የዓማርኛ ፊደልና ቋንቋም ዕውቅና እያደገ ስለመጣ በእጅ ስልኮችም በሚገባ ሥራ ላይ እየዋለ ነው። [[ኣፕል]] የቋንቋ ገበታዎቹን ሌሎችም እንዲጠቀሙበት በ፳፻፯ ዓ.ም. ስለከፈተ ዓማርኛን እንደሌላ የዓለም ባለፊደል ቋንቋዎች መርጦ መጠቀም ተችሏል።
[[ስዕል:AberraNotepadGeezEditUnicode.PNG|thumb| ዓማርኛ ተራጽሑፍ Amharic Text]]
 
==የውጭ ፡ መያያዣዎች==