ከ«የሉቃስ ወንጌል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ Advanced mobile edit
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ Advanced mobile edit
መስመር፡ 1፦
{{infobox|abovestyle=background:#FFBB00|abovestyle:150px|above=ቅዱስ ሉቃስ|image=[[File:Saint Luke - Google Art Project (6896289).jpg|thumb|275px|center|ሉቃስ የሥጋና የነፍስ ሐኪም]] |caption=|headerstyle=background:#FFBB00|header1=[[:en:Gospel of Luke|የሉቃስ ወንጌል]]
[[File:Livre.png|43px]]
|headerstyle=background:#FFBB00|header10header13=
|label1=ሥራው|data1=ሐኪም [[ወንጌል]] ሰባኪም|header2=|label2=የፀሐፊው ስም|data2=ሉቃስ|header20=|label20=|data20=|data3=[[ጥቅምት ፳፪]] በ፩ኛው ክፍለዘመን|label3=የተወለደበት ቀን|data6=መጋቢት ወር ፹፬ ዓ.ም ግሪክ(ቦዬሺያ)ከተማ |label6=ያረፈበት ቀን|data5=ሐኪም፣'''[[ወንጌል]] '''ፀሐፊ፣ሰባኪ፣ሰዐሊ|label5=ሥራው|label7=በዓለ ንግሥ|data7=[[ጥቅምት ፳፪]]|label8=ምልክቱ|data8=[[File:St.Oswald - Kanzel Apostel Lukas Symbol Stier.jpg|88px]] |label4=የተወለደበት ቦታ|data4=አንፆኪያ (ሶርያ)|label9=የሚከበረው|data9=በዓለም ክርስቲያን ሕዝብ|label10=የጻፈው [[ወንጌል]]|data10=፳፬ ምዕራፍ|data11=
← '''[[የማርቆስ ወንጌል]]'''
'''የጌታችን የ'''[[ኢየሱስ]]''' ክርስቶስ ወንጌል ቅዱስ ሉቃስ እንደ ጻፈው።'''
ቅዱስ ሉቃስ ሙያው ጥንቃቄ የሚፈልግ ስለነበረ ወንጌልንም ሲፅፍ ትልቅ ጥንቃቄ እያደረገ ለምሳሌ ከቃሉ ምንጭ ከሆነች ከ'''[[ማርያም|እመቤታችን ቅድስ ድንግል ማርያም]]''' ዘንድ ድረስ እየሄደ በማነጋገር እንደፃፈ ይነገርለታል። በተጨማሪም '''የ[[አዲስ ኪዳን|ሐዋርያት ሥራ]]ን''' የፃፈ ይሄው ቅዱስ ነው። ከ'''[[ቅዱስ ጳውሎስ]]''' ጋርም ብዙ ቦታዎች ላይ ተገኝቷል። እንዲሁም ጌታ ከሙታን ተለይቶ ምትን ድል አድርጎ በተነሣበት ቀን በፍኖተ [[ኢማሑስ]] (በኢማሑስ መንገድ) ጌታችን ከተገለጠላቸው ከሁለቱ ደቀመዛሙርት አንዱ ቅዱስ ሉቃስ እንደሆነ የቤተክርስቲያን ሊቃውንት ያስተምራሉ።